📘BATCH OF STUDENT
Ir al canal en Telegram
📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil
Mostrar más1 771
Suscriptores
-124 horas
-57 días
-2230 días
Archivo de publicaciones
1 772
Repost from 📘BATCH OF STUDENT
Chapter_1_Understanding_Disability_&_Vulnerability_FINAL.ppt4.13 KB
1 772
የቆየ በፊት ላይ ስትጠቀሙበት የነበረ የቴሌግራም ግሩፕ ላላችሁ በሙሉ በ አሪፍ ዋጋ እየገዛን ነው።
👉 ከ 2024 ጀምሮ እስከ 2016 G.C ያለ የቴሌግራም ግሩፕ መሸጥ የምትፈልጉ chat history ሳታጠፉ inbox በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።
👉 ሰው ለምታገናኙ ኮምሽን አለው!
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
@Job_149
1 772
+3
About #TIN number
TIN number ለማውጣት፦
1. ባቅራቢያችሁ የሚገኝ የንግድ ቢሮ national id እና የቀበሌ መታወቂያ(መታወቂያው የምትሄዱበት ንግድ ቢሮ ያለበት ቀበሌ/ወረዳ/ክፍለ ከተማ መሆን እና ከ national id ጋር መመሳሰል አለበት) በመያዝ ቢቻል በጠዋት መሄድ።
2. እዛ ስትደርሱ ከcopy ቤት አራት ገፅ ማመልከቻ ቅፅ/form ከላይ የላኩላችሁን አይነት ማለት ነው ይሰጣችኋል፤ ቦታውን እያጠያየቃችሁ መንቀሳቀስ። እዚህ ላይ ፎርም ሳያስሞሉ በ National ID ብቻ የሚሰጡም አሉ።
3. የተሰጣችሁን ፎርም በጥንቃቄ መሙላት እና ቀልጠፍ ብላችሁ ወረፋ ማስያዝ ይኖርባችኋል።
4. ግን ልብ በሉ ለምሳሌ፦ አዳማ እና አዳማ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞች፣ አሰላ እና አሰላ ዙሪያ ያሉ ቦታዎች በአብዛኛው በቀበሌ የተከፋፈሉ ሲሆን እንደ ቀበሌዎቹ ብዛት የየቀን ተራ አለ።በሱ ተራ ብቻ ነው የሚያስተናግዱት ከዚህ ተራ ውጪ ነጋዴ ብቻ ነው በሁሉም ስራ ቀናት መስተናገድ የሚችለው።
5. አዲስአበባ ግን በክፍለ ከተማ የተከፋፈለ ሲሆን በክፍለ ከተማችሁ የሚገኝ ንግድ ቢሮ በመሄድ የወረዳችሁን ተራ ማወቅ ይኖርባችኋል።እዚህም ቢሆን ግን ነጋዴ ሁሌም መስተናገድ ይችላል።
በተጨማሪ ፋይዳ ያላወጣችሁ ከአሁኑ process ጀምሩ ፋይዳ ግድ ነው። TIN number ሳትጉላሉ በቀላሉ ባልኳቹ መንገድ ማግኘት ትችላላችሁ።ነገር ግን በሁሉም ከተማ ተማሪ ስለሚኖር መጉላላቱ ሳይበዛ ከአሁኑ ለማውጣት ብትንቀሳቀሱ እመክራችኋለሁ።
ያላወጣ ተማሪ አይገባም ወይም ይሄን ይቀጣል ተብሎ የተገለጸ ነገር የለም። ነገር ግን ትምህርት ሚኒስተር እንድታወጡ እንዳሳሰበ ሁሉ እኛም ደግመን እንድታወጡ እንሳሳባለን።
1 772
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ውጤት መቼ ይለቀቃል ?
" ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
1 772
🌟 All BATCH OF STUDENT Families... 🙂
እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! 🥳
ዛሬ በዓመቱ የመጀመሪያ ቀን የምረቃ ፓኬጅ ይዘን መጥተናል! 😇🙌🏽
ይሄ አመት ለእኛ ለተማሪዎች 👇🎓
👉 ተመራቂዎች EXIT EXAM የምታልፉበት 🕺
👉 ለማጥናት ስትከፍቱ የሚያንቀላፋቹ 😴 ፣ የሚያዛጋቹ 🥱 ፣ የሚዘጋቹ 🫥 ነገር የሚቀርበት 🙂
👉 ዝም ብሎ depression ውስጥ የሚከታቹ እና የሚያበርዳቹ 😶🌫 ነገር የሚጠፋበት 🤗
👉 ያን ጨቋኙን ሌክቸረር እና መሰሎቹን 🥸 ድጋሚ መልሳቹ የማታዩበት 😁
👉 ከ3.0 በታች የማታመጡበት 🙅🏻♂
👉 F ማለት grade ሳይሆን "Fantastic" ማለት ሚሆንበት 🤠
👉 ብቻ ነገር ሁሉ የሚሰምርበት አመት ይሁንልን 🙏🥲😁
💥 በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ! ✨
🌟 መልካም አዲስ አመት! 🌼
.
1 772
Normal ሰው እንደሆንክ
የሚያረጋግጡ 12 ምልክቶች
---------___-----------
1.ፌስቡክአለህ
2.ሞባይልአለህ
4.ይሄንንበማንበብ ግዜህን እያቃጠልክ ነው?
5.ሶስትቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም?😳
7.እውነትም እንደሌለች ቼክ አደረክ😄
8.ተሸወድክ 6 ቁጥርስ???🤔🤔
9.በመሸወድክ ፈገg alk
10.1ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም🙈
11.እውነት መስሎክ ቼክ አደርክ
12.አሁንም ተሸወድክ
🙈🤗 በቃ Normal አይደለህም እመነኝ...😂😂😂😂😅
1 772
Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!
1. https://result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
4 t.me/EAESbot
1 772
Updated price 👍
First package
Bayi waru 10Gb and
500 minute for three month
Ethiotelecome ba 300 birr bich
Ka faligachu alew eshi 👍
This means 30GB
1500 minute voice
In 3 month
2nd package
Bayi waru 20Gb and
500 minute for three month
Ethiotelecome ba 400 birr bich
Ka faligachu alew eshi 👍
This means 60GB
1500 minute voice
In 3 month
Price 400
