uk
Feedback
📘BATCH OF STUDENT

📘BATCH OF STUDENT

Відкрити в Telegram

📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil

Показати більше
1 772
Підписники
-124 години
-57 днів
-2230 день
Архів дописів
Electrical and computer 2nd year first semester module

+3
basic_stat_chapter_1.pdf1.28 KB

Statistics

+5
CHAPTER ONE.pptx1.01 MB

Economics

+7
Chapter_1_Understanding_Disability_&_Vulnerability_FINAL.ppt4.13 KB

Inclusive

የቆየ በፊት ላይ ስትጠቀሙበት የነበረ የቴሌግራም ግሩፕ ላላችሁ በሙሉ በ አሪፍ ዋጋ እየገዛን ነው። 👉 ከ 2024 ጀምሮ እስከ 2016 G.C ያለ የቴሌግራም ግሩፕ መሸጥ የምትፈልጉ chat histo
የቆየ በፊት ላይ ስትጠቀሙበት የነበረ የቴሌግራም ግሩፕ ላላችሁ በሙሉ በ አሪፍ ዋጋ እየገዛን ነው። 👉 ከ 2024  ጀምሮ እስከ 2016 G.C ያለ የቴሌግራም ግሩፕ መሸጥ የምትፈልጉ chat history ሳታጠፉ inbox በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ። 👉 ሰው ለምታገናኙ ኮምሽን አለው! 🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂         @Job_149

CS 3rd 1st 2016(last year).zip76.63 MB

Here’s Students Dormitory Placement … https://registration.ddu.edu.et/

About #TIN number TIN number ለማውጣት፦ 1. ባቅራቢያችሁ የሚገኝ የንግድ ቢሮ national id እና የቀበሌ መታወቂያ(መታወቂያው የምትሄዱበት ንግድ ቢሮ ያለበት ቀበሌ/ወረዳ/ክፍለ
+3
About #TIN number TIN number ለማውጣት፦ 1.  ባቅራቢያችሁ የሚገኝ የንግድ ቢሮ national id እና የቀበሌ መታወቂያ(መታወቂያው የምትሄዱበት ንግድ ቢሮ ያለበት ቀበሌ/ወረዳ/ክፍለ ከተማ መሆን እና ከ national id ጋር መመሳሰል አለበት) በመያዝ ቢቻል በጠዋት መሄድ። 2. እዛ ስትደርሱ ከcopy ቤት አራት ገፅ ማመልከቻ ቅፅ/form ከላይ የላኩላችሁን አይነት ማለት ነው ይሰጣችኋል፤ ቦታውን እያጠያየቃችሁ መንቀሳቀስ። እዚህ ላይ ፎርም ሳያስሞሉ በ National ID ብቻ የሚሰጡም አሉ። 3. የተሰጣችሁን ፎርም በጥንቃቄ መሙላት እና ቀልጠፍ ብላችሁ ወረፋ ማስያዝ ይኖርባችኋል። 4. ግን ልብ በሉ ለምሳሌ፦ አዳማ እና አዳማ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞች፣ አሰላ እና አሰላ ዙሪያ ያሉ ቦታዎች በአብዛኛው በቀበሌ የተከፋፈሉ ሲሆን እንደ ቀበሌዎቹ ብዛት የየቀን ተራ አለ።በሱ ተራ ብቻ ነው የሚያስተናግዱት ከዚህ ተራ ውጪ ነጋዴ ብቻ ነው በሁሉም ስራ ቀናት መስተናገድ የሚችለው። 5. አዲስአበባ ግን በክፍለ ከተማ የተከፋፈለ ሲሆን በክፍለ ከተማችሁ የሚገኝ ንግድ ቢሮ በመሄድ የወረዳችሁን ተራ ማወቅ ይኖርባችኋል።እዚህም ቢሆን ግን ነጋዴ ሁሌም መስተናገድ ይችላል። በተጨማሪ ፋይዳ ያላወጣችሁ ከአሁኑ process ጀምሩ ፋይዳ ግድ ነው። TIN number ሳትጉላሉ በቀላሉ ባልኳቹ መንገድ ማግኘት ትችላላችሁ።ነገር ግን በሁሉም ከተማ ተማሪ ስለሚኖር መጉላላቱ ሳይበዛ ከአሁኑ ለማውጣት ብትንቀሳቀሱ እመክራችኋለሁ። ያላወጣ ተማሪ አይገባም ወይም ይሄን ይቀጣል ተብሎ የተገለጸ ነገር የለም። ነገር ግን ትምህርት ሚኒስተር እንድታወጡ እንዳሳሰበ ሁሉ እኛም ደግመን እንድታወጡ እንሳሳባለን።

photo content

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

🌟 All BATCH OF STUDENT Families... 🙂 እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! 🥳 ዛሬ በዓመቱ የመጀመሪያ ቀን የምረቃ ፓኬጅ ይዘን መጥተናል! 😇🙌🏽 ይሄ አመት ለእኛ ለተማሪዎች 👇🎓 👉 ተመራቂዎች EXIT EXAM የምታልፉበት 🕺 👉 ለማጥናት ስትከፍቱ የሚያንቀላፋቹ 😴 ፣ የሚያዛጋቹ 🥱 ፣ የሚዘጋቹ 🫥 ነገር የሚቀርበት 🙂 👉 ዝም ብሎ depression ውስጥ የሚከታቹ 🫩 እና የሚያበርዳቹ 😶‍🌫 ነገር የሚጠፋበት 🤗 👉 ያን ጨቋኙን ሌክቸረር እና መሰሎቹን 🥸 ድጋሚ መልሳቹ የማታዩበት 😁 👉 ከ3.0 በታች የማታመጡበት 🙅🏻‍♂ 👉 F ማለት grade ሳይሆን "Fantastic" ማለት ሚሆንበት 🤠 👉 ብቻ ነገር ሁሉ የሚሰምርበት አመት ይሁንልን 🙏🥲😁 💥 በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ! ✨ 🌟 መልካም አዲስ አመት! 🌼 .

Normal ሰው እንደሆንክ           የሚያረጋግጡ 12 ምልክቶች ---------___----------- 1.ፌስቡክአለህ 2.ሞባይልአለህ 4.ይሄንንበማንበብ ግዜህን እያቃጠልክ ነው? 5.ሶስትቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም?😳 7.እውነትም እንደሌለች ቼክ አደረክ😄 8.ተሸወድክ 6 ቁጥርስ???🤔🤔 9.በመሸወድክ ፈገg alk 10.1ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም🙈 11.እውነት መስሎክ ቼክ አደርክ 12.አሁንም ተሸወድክ      🙈🤗 በቃ Normal አይደለህም እመነኝ...😂😂😂😂😅

Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!! 1. https://result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3. SMS 6284 4 t.me/EAESbot

Updated price 👍 First package Bayi waru 10Gb and 500 minute for three month Ethiotelecome ba 300 birr bich Ka faligachu alew eshi 👍 This means 30GB 1500 minute voice In 3 month 2nd package Bayi waru 20Gb and 500 minute for three month Ethiotelecome ba 400 birr bich Ka faligachu alew eshi 👍 This means 60GB 1500 minute voice In 3 month Price 400

photo content