es
Feedback
Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ

Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ

Ir al canal en Telegram

ዛሬ በነገ ሊተካ አልፎም ትላንት ሊባል ፣ ህፃን የነበረው ሽማግሌ ሊሆን፣ ሽማግሌውም ወደማይመለስበት ሊሄድ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡ ትውልድ ላይ እንሠራለን!

Mostrar más
490
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+230 días
Archivo de publicaciones
የ16 17 18 የሁሉም ቦታ ስርቪስ አለ።

ለሰርቪስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ   በ16 መስመር ያለ ሰርቪስ ለ24/07/2017 ለሚከበረው በዓል ግዳጅ ስለታዘዘ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስላልቻልን ወላጆች የራሳችሁን አማራጭ በመጠቀም ልጆችን ወደት/ት ቤት እንድታደርሱ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።

ለሰርቪስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ በሁሉም ስምሪት ያሉ ሰርቪሶች ለ24/07/2017 ለሚከበረው በዓል ግዳጅ ስለታዘዙ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስላልቻልን ወላጆች የራሳችሁን አማራጭ በመጠቀም ልችን ወደት/ት ቤት እንድታደርሱ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።

ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የሶስተኛ ሩብ አመት ሙከራ 2 ከርእቡ 24/07/2017 እስከ አርብ 26/07/2017 የሚስጥ መሆኑን አውቃቹ ከወዲው ልጆቻቹን እንድታዘጋጁ እያልን እናሳስባለን። kabajamtoota maatii barattota keenya hundaaf Gaafa Roobii 24/07/2017 hanga jimaata 26/07/2017 battalleen kurmaana 3ffaa waan kennamuuf ijoollee keessan dursitani akka qopheessitan,kabajaan isin beeksifna,

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደርሳ ችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላቹ !!!! Hordoftoota Amantaa Islaama
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደርሳ ችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላቹ !!!! Hordoftoota Amantaa Islaamaa hundaaf baga Ayyaana Id- Alfaxiir isiniin gahe .Ayyaanni kan nagahaa kan jaalalaa isiniif yaa ta'u, !!!!

ብራይት ሽገር አካዳሚ በዛሬው እለት የተካሄደ የጹፍ ውድድር

በበራይት ሽገር አካዳሚ ቁጥር 2 የአንደኝ ደርጃ ት/ቤት የጠዋት ጠዋት እንቅስቃሴ

Hi, I found a bot to get free stars. To do this, log in to the bot @GiveeGifts_bot

ውድ ወላጆች በ23/06/2017ዓ.ም ስለልጆቻችን በተደረገው ስብሰባ ላይ ተገኝታችሁ ስለሰጣሁት ገንቢ ሃሳቦች እና አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን! Kabjamtoota maatii ijollee walt
+5
ውድ ወላጆች በ23/06/2017ዓ.ም ስለልጆቻችን በተደረገው ስብሰባ ላይ ተገኝታችሁ ስለሰጣሁት ገንቢ ሃሳቦች እና አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን! Kabjamtoota maatii ijollee waltajji gaafa guyyaa 23/06/2017 irratti qaamaan argamtani waa’ee ijolle keenyaa yaada adda addaa kaastani marii tasistanif guddaa isiin galateffanaa!

ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የሶስተኛ ሩብ አመት ሙከራ 1 ከእርቡ 26/06/2017 እስከ 28/06 2017 አርብ የሚስጥ መሆኑን አውቃቹ ከወዲው ልጆቻቹን እንድታዘጋጁ እያልን እናሳስባለን። kabajamtoota maatii barattoota keenya hundaafi roobii 26/06/2017 hanfa jimatatatii 28/06/2017 battalen kurmaana 3 ffaa wani kenamufi ijoollee keesan durreesetaani akka qopheessitaann kabajaan isin beeksifina,

ወድ ወላጆች ለእሁድ 16/06/2017 ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ በወላጆች ጥያቄ መሠረት አብዛኛዎቹ መገኘት እንደማይችሉ በመሳወቃቸው ለ23/06/2017 የተዛወረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን! Kabajamtoota maatti ijoollee gaafa guyyaa 16/06/2017 tiif walgayyii waamun keenyaa nibekkamaa. Hata'u male gaaffi maattii irratti hubadaa'un gara guyyaa 23/06/2017 ti geddaramu isaa kabajaan isiin beeksifna.