Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ
前往频道在 Telegram
ዛሬ በነገ ሊተካ አልፎም ትላንት ሊባል ፣ ህፃን የነበረው ሽማግሌ ሊሆን፣ ሽማግሌውም ወደማይመለስበት ሊሄድ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡ ትውልድ ላይ እንሠራለን!
显示更多490
订阅者
无数据24 小时
+27 天
+230 天
帖子存档
ለሰርቪስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ በ16 መስመር ያለ ሰርቪስ ለ24/07/2017 ለሚከበረው በዓል ግዳጅ ስለታዘዘ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስላልቻልን ወላጆች የራሳችሁን አማራጭ በመጠቀም ልጆችን ወደት/ት ቤት እንድታደርሱ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።
ለሰርቪስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ በሁሉም ስምሪት ያሉ ሰርቪሶች ለ24/07/2017 ለሚከበረው በዓል ግዳጅ ስለታዘዙ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስላልቻልን ወላጆች የራሳችሁን አማራጭ በመጠቀም ልችን ወደት/ት ቤት እንድታደርሱ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።
ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የሶስተኛ ሩብ አመት ሙከራ 2 ከርእቡ 24/07/2017 እስከ አርብ 26/07/2017 የሚስጥ መሆኑን አውቃቹ ከወዲው ልጆቻቹን እንድታዘጋጁ እያልን እናሳስባለን።
kabajamtoota maatii barattota keenya hundaaf Gaafa Roobii 24/07/2017 hanga jimaata 26/07/2017 battalleen kurmaana 3ffaa waan kennamuuf ijoollee keessan dursitani akka qopheessitan,kabajaan isin beeksifna,
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደርሳ ችሁ በአሉ
የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላቹ !!!!
Hordoftoota Amantaa Islaamaa hundaaf baga Ayyaana Id- Alfaxiir isiniin gahe .Ayyaanni kan nagahaa kan jaalalaa isiniif yaa ta'u, !!!!
+5
ውድ ወላጆች በ23/06/2017ዓ.ም ስለልጆቻችን በተደረገው ስብሰባ ላይ ተገኝታችሁ ስለሰጣሁት ገንቢ ሃሳቦች እና አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን!
Kabjamtoota maatii ijollee waltajji gaafa guyyaa 23/06/2017 irratti qaamaan argamtani waa’ee ijolle keenyaa yaada adda addaa kaastani marii tasistanif guddaa isiin galateffanaa!
ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የሶስተኛ ሩብ አመት ሙከራ 1 ከእርቡ 26/06/2017 እስከ 28/06 2017 አርብ የሚስጥ መሆኑን አውቃቹ ከወዲው ልጆቻቹን እንድታዘጋጁ እያልን እናሳስባለን።
kabajamtoota maatii barattoota keenya hundaafi roobii 26/06/2017 hanfa jimatatatii 28/06/2017 battalen kurmaana 3 ffaa wani kenamufi ijoollee keesan durreesetaani akka qopheessitaann kabajaan isin beeksifina,
ወድ ወላጆች ለእሁድ 16/06/2017 ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ በወላጆች ጥያቄ መሠረት አብዛኛዎቹ መገኘት እንደማይችሉ በመሳወቃቸው ለ23/06/2017 የተዛወረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን!
Kabajamtoota maatti ijoollee gaafa guyyaa 16/06/2017 tiif walgayyii waamun keenyaa nibekkamaa. Hata'u male gaaffi maattii irratti hubadaa'un gara guyyaa 23/06/2017 ti geddaramu isaa kabajaan isiin beeksifna.
