Bashewam Primary & Junior School 1-8
Ir al canal en Telegram
2 748
Suscriptores
+124 horas
+57 días
+4330 días
Archivo de publicaciones
ዛሬ በቀን 22/09/2017 ዓ.ም የመጨረሻው የእዉቅና አሰጣጥ የመዝጊያ መርሃግብር በሞቀና በደመቀ እንዲሁም ሳቢና ማራኪ በሆነ ሂደት ተጠናቋል::
በመርሃ-ግብሩ ልዮ የእውቅና ሽልማቶች ተካሂደዋል::
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇📰🥇
👉የተሰጡ የፈጠራ ሥራ የእዉቅና ሽልማቶች::
1.✅ተማሪ ሮባኖስ ሰብስቤ =በግሪክ ሀገር ሄራክልዎን በምትባል ከተማ በተካሄደ የሳይንስና ፈጠራ ሥራ ዉድድር ላይ ተሳትፎ =1ኛ ደረጃ በመዉጣቱ:-. 👉 የዋንጫ,=🏆
. 👉የማዳሊያ =🥇እና
. 👉የሰርተፍኬት=📰
ሽልማት በማግኘቱ ለሌሎች አርያና ተምሳሌት እንዲሆን በት/ቤታችን ማህበረሰብ ትልቅ የሞራልእዉቅና እና አድናቆት ተሰጥቶታል::
2.✅ ተማሪ ሽአድ ኢሳ= በአርቱ ዘርፍ በወረዳና በክፍለ ከተማ =1ኛ -ወጥታ ለከተማ ደረጃ በማለፏ የሰርተፍኬት ተሽላሚ::
3.✅ ተማሪ ቢንያም ኃ/ማርያም እና ተማሪ ያፌት ቢወጣ ለዘር= በ ICT ዘርፍ በወረዳ ደረጃ=1ኛ -ወጥተው በክፍለ ከተማ ተሳታፊ በመሆናቸዉ የሰርተፍኬት ተሽላሚ::
4.✅ አህመድ ሁሴን= በሳይንስ ዘርፍ=2ኛ በመዉጣቱ የሰርተፍኬት ተሽላሚ::
5.✅ መ/ር አዴሳ ከተማ= በአፋን ኦርሞ ት/ት ዘርፍ በወረዳና በክፍለ ከተማ ደረጃ 1ኛ በመውጣቱ የሰርተፍኬት ተሽላሚ ሆኗል::
6.✅ ባሸዋም ት/ቤት= ከላይ በተመዝግቡ የሳይንስና ቴክኖሎጅ እና በ እንስፔክሽን ዉጤት=የሰረተፍኬት ተሽላሚ ሆኗል::
Repost from Bashewam Primary & Junior School 1-8
G-6=Answer Sheet-sample
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
