ar
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bashewam School Grade 1-8

إظهار المزيد
2 748
المشتركون
+124 ساعات
+57 أيام
+4330 أيام
أرشيف المشاركات
photo content
+6

+4

photo content

photo content
+3

photo content
+1

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content

photo content

photo content

ዛሬ በቀን 22/09/2017 ዓ.ም የመጨረሻው የእዉቅና አሰጣጥ የመዝጊያ መርሃግብር በሞቀና በደመቀ እንዲሁም ሳቢና ማራኪ በሆነ ሂደት ተጠናቋል:: በመርሃ-ግብሩ ልዮ የእውቅና ሽልማቶች ተካሂደዋል:: 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇📰🥇 👉የተሰጡ የፈጠራ ሥራ የእዉቅና ሽልማቶች:: 1.✅ተማሪ ሮባኖስ ሰብስቤ =በግሪክ ሀገር ሄራክልዎን በምትባል ከተማ በተካሄደ የሳይንስና ፈጠራ ሥራ ዉድድር ላይ ተሳትፎ =1ኛ ደረጃ በመዉጣቱ:-. 👉 የዋንጫ,=🏆 . 👉የማዳሊያ =🥇እና . 👉የሰርተፍኬት=📰 ሽልማት በማግኘቱ ለሌሎች አርያና ተምሳሌት እንዲሆን በት/ቤታችን ማህበረሰብ ትልቅ የሞራልእዉቅና እና አድናቆት ተሰጥቶታል:: 2.✅ ተማሪ ሽአድ ኢሳ= በአርቱ ዘርፍ በወረዳና በክፍለ ከተማ =1ኛ -ወጥታ ለከተማ ደረጃ በማለፏ የሰርተፍኬት ተሽላሚ:: 3.✅ ተማሪ ቢንያም ኃ/ማርያም እና ተማሪ ያፌት ቢወጣ ለዘር= በ ICT ዘርፍ በወረዳ ደረጃ=1ኛ -ወጥተው በክፍለ ከተማ ተሳታፊ በመሆናቸዉ የሰርተፍኬት ተሽላሚ:: 4.✅ አህመድ ሁሴን= በሳይንስ ዘርፍ=2ኛ በመዉጣቱ የሰርተፍኬት ተሽላሚ:: 5.✅ መ/ር አዴሳ ከተማ= በአፋን ኦርሞ ት/ት ዘርፍ በወረዳና በክፍለ ከተማ ደረጃ 1ኛ በመውጣቱ የሰርተፍኬት ተሽላሚ ሆኗል:: 6.✅ ባሸዋም ት/ቤት= ከላይ በተመዝግቡ የሳይንስና ቴክኖሎጅ እና በ እንስፔክሽን ዉጤት=የሰረተፍኬት ተሽላሚ ሆኗል::

G-6=Answer Sheet-sample
G-6=Answer Sheet-sample

photo content

New Doc 2025-05-30 11.36.20 - Page 1

photo content
+6

photo content
+6

photo content
+7

photo content
+7

photo content
+7