es
Feedback
የኢትዮጵያ ኤምባሲ ካይሮ (Embassy of Ethiopia in Cairo)

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ካይሮ (Embassy of Ethiopia in Cairo)

Ir al canal en Telegram

ለኤምባሲው አገልግሎት ጠያቂዎች የተከፈተ ቻናል ሲሆን መረጃ ከዚህ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

Mostrar más
1 997
Suscriptores
+124 horas
+77 días
+1430 días
Archivo de publicaciones
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ! መልካም አዲስ አመት!
+1
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ! መልካም አዲስ አመት!

*የስራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁት ክቡር አምባሳደር የክብር አሸኛኘት ተከናውኗል።* በግብጽ እና ሊብያ የኢፌድሪ ልዩ መልክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀነራል ክቡር ሃሰን ኢብራሂም ሙሳ የስራ ጊዚ
+3
*የስራ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁት ክቡር አምባሳደር የክብር አሸኛኘት ተከናውኗል።* በግብጽ እና ሊብያ የኢፌድሪ ልዩ መልክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀነራል ክቡር ሃሰን ኢብራሂም ሙሳ የስራ ጊዚያቸውን ያጠናቀቁ በመሆኑ በዲፕሎማቶች እና በኤምባሲው ማህበረሰቦች የክብር አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። በዚህም የስራ ባልደረቦች ክቡር አምባሳደር በቆይታቸው ለሰጡት በሳል አመራር እና ላሳዩት የአገር ፍቅር ስሜት አድናቆት እና ምስጋና በመቸር በቀጣይ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልጸዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ ክቡር አምባሳደር ባስተላለፉት መልክት በሚሲዮኑ ቆይታቸው የተጣለባቸውን ኃላፊነት በብቃት ለመወጣት ባደረጉት ጥረት ውስጥ የሚሲዮኑ ሰራተኞች ለነበራቸው ሚና በማመስገን ሰራተኞች መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።

በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዬጵያውያን እና ትውልደ ኢትዬጽያውያን በሙሉ! እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የመውሊድ በዓል ይሁን!
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዬጵያውያን እና ትውልደ ኢትዬጽያውያን በሙሉ! እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የመውሊድ በዓል ይሁን!

ማስታወቂያ! ጉዳዩ፡- የኢትዮጵያ ብራንድ ግንዛቤ አመላካች አለም አቀፍ የግንዛቤ ዳሰሳ ጥናት ይመለከታል፤ ኢትዮጵያ የCOP32 (የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፍረንስ) ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ከዚህ ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ ብራንድ ግንዛቤ ለማሳደግ ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ማህበረሰብ እንዴት ትታያላች የሚል መነሻ ጥናት በማስፈለጉ በዚህ መነሻ ጥናት በኢሜል በሚላክ የሰርቬይ ማስፈንጠሪያ (e-mail survey link) ላይ የሚሳተፉ 30 ወንድ እና 30 ሴት በድምሩ 60 በግብጽ የሚኖሩ ዲያስፖራዎች ስም እና ኢሜል አድራሻ በፍጥነት ስለተፈለገ መረጃውን ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በአፋጣኝ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ስልክ ቁጥር፡ 01157897711/01159744138 ማስታወሻ፡- ጥናቱ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ከ18 ዓመት በላይ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ቢያንስ ከ2 ዓመት በላይ የኖረ፣ ኢትዮጵያ ተወልደው በውጭ የሚኖሩ ወይም ከኢትዮጵያዊ እናት እና አባት በውጭ አገር የተወለዱ ናቸው።

ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

ማስታወቂያ ነገ በቀን 28/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ማስታወቂያ ነገ በቀን 21/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

ማስታወቂያ ለክቡራን የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ፈላጊዎች፡- የDigital MOFA የስልክ መተግበሪያን በተመለከተ እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2026 ጀምሮ የውክልና ስልጣን
ማስታወቂያ ለክቡራን የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ፈላጊዎች፡- የDigital MOFA የስልክ መተግበሪያን በተመለከተ እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2026 ጀምሮ የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በመተግበሪያው (Application) ብቻ እንዲሰጥ የተወሰነ በመሆኑ አመልካቾች መተግበሪያውን ከ (APP Store) ወይም (Play store) በማውረድ እና በመመዝገብ ባሉበት ሆነው ማመልከት እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። Please note that, effective April 2026, Power of Attorney and Document Authentication services that were previously provided in person at the Embassy have been fully digitalized. Applicants seeking Power of Attorney, document authentication, and related services should apply through the Digital MOFA mobile application. The Digital MOFA application is available for download from both the Apple App Store and Google Play Store.

ማስታወቂያ ዛሬ በቀን 07/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።
ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

CamScanner 28-09-2025 09.30.pdf2.83 KB

እ.ኤ.እ ጁን 1 ቀን 2026 በተከበረው የAfrica Day መርሃ ግብር ላይ ኤምባሲያችን ከኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አባላት ጋር በFootball እና Culture Day መርሃ ግብር ላይ አገርን በማስተዋወቅ
+4
እ.ኤ.እ ጁን 1 ቀን 2026 በተከበረው የAfrica Day መርሃ ግብር ላይ ኤምባሲያችን ከኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አባላት ጋር በFootball እና Culture Day መርሃ ግብር ላይ አገርን በማስተዋወቅ ንቁ ተሳትፎ አድርጓል። በዚህም በArab Contractor Sport Club በዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲ እና በአፍሪካ ኮሚኒቲ ተሳታፊዎች በተደረገው የኳስ ጨዋታ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፎ ማድረግ ተችሏል። በተጨማሪ በዚሁ መርሃ ግብር በነበረው የCultural Day ላይ ኤምባሲያችን ቡና በማፍላት ተሳትፎ የተደረገ ሲሆን በዚህም የአገራችንን ቡና ከ130 በላይ ታዳሚዎች እንዲያጣጥሙት በማድረግ ቡናችንን እና ባህላችንን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል።

በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! የባንክ አካውንታችሁ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባለመተሳስሩ አካውንታችሁ የተዘጋባችሁ የባንኩ ደንበኞች በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውል
+1
በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! የባንክ አካውንታችሁ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባለመተሳስሩ አካውንታችሁ የተዘጋባችሁ የባንኩ ደንበኞች በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለየ ሁኔታ ለማስተናገድ በተዘጋጀው አሰራር ትጠቀሙ ዘንድ መረጃውን እንድታውቁት ተጋርቷል።