es
Feedback
ግጥም

ግጥም

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Mostrar más
5 341
Suscriptores
+824 horas
+687 días
+18230 días
Archivo de publicaciones
Gamee  Or WAT የምትሰሩ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶቾ ብቻ ይቀራሉ! የሰበሰባችሁት Wat እንደማይቀነስ በሰፊው እየተነገረ ነው በዚህ ኤርድሮፕ ለመሳተፍ በትንሹ 1000 WAT ቶክን ያስፈልጋል። ይህችን 2 ቀን የሚቆይ 1 ሰው ስትጋብዙ 2000 WAT  የሚያስገኝ የኢንቫይት ቻሌንጅም አዘጋጅተዋል በዚህም የቻላቹትን ያህል invite በማድረግ አሪፍ Wat መሰብሰብ ትችላላቹ በትንሹ 5 ሰው invite ብታረጉ 10,000 wat አገኛቹህ ማለት ነው!! ለማንም ስለማያቅት ጀምራችሁት ሰው ጋብዛችሁ መጠበቅ የተሻለ ነው🔥         ለመጀመር 👇👇https://t.me/gamee/start?startapp=ref_5305703538

#እኛ_ሳንታረቅ ሰው ከሰው ተኳርፎ ዘመኑ ቢታደስ አሮጌ ዓመት ወርዶ አዲስ ዘመን ቢነግሥ እድሜ ቁጥር እንጂ ቢደመር ቢቀነስ እኛ ሳንታረቅ እንቁጣጣሽ ቢደርስ ፍቅር በሌለበት ውብ ድግስ ቢደገስ የዶሮ የበጉ የበሬው ደም ቢፈስ የከንቱ ከንቱ ነው ፍቅር ካልታደሰ አንዱ የአንዱን ጎጆ ከፍቶ እያፈረሰ መተሳሰብ ሳይኖር ልባችን ሳይቀና አዲስ ዓመት መጣ ዞሮን እንደገና ከትላንት ሳንማር በስህተት ተዘፍቀን በእንቁጣጣሽ ዜማ እንቁ እንናፍቃለን።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆              አዲስዓመት      መልካም አአዲስ ዓመት   መልካም           አዲስዓመት መልካም               አዲስዓመት መልካም                አዲስዓመት መልካም                አዲስዓመት                             አዲስዓመት                          አዲስዓመት                       አዲስዓመት                   አዲስዓመት                አዲስዓመት            አዲስዓመት        አዲስዓመት     አዲስዓመት   አዲስዓመት አዲስዓመት                አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት              አዲስዓመት         መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት አዲስዓመት              አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት     መልካምአዲስዓመትስዓመት           መልካምአዲስዓመት                  አዲስዓመት                   ዓመት             አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት             አዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት መልካምአዲስዓመ አዲስዓመት አዲስዓመት         አዲስዓመት አዲስዓመት        አዲስዓመት                       አዲስዓመት                     አዲስዓመት                    አዲስዓመት                  አዲስዓመት                አዲስዓመት              አዲስዓመት            አዲስዓመት          አዲስዓመት        አዲስዓመት 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻  መልካም  🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻   አዲስ     🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻   ዓመት    🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ሁለት_ነው_ሰውነት ሰው ሁለት ገጽታ በአንድ ጀንበር ሲቃኝ ሲከፋው አማሮ ሲደላው አመስጋኝ እንኳን ለሰው ዳኛ ለምድራዊ ችሎት ለሰማዩም ከብዷል ሁለት ነው ሰውነት እሳት ሲሉት ውሃ ውሃ ሲሉት እሳት ማማረር ማመስገን በሰአታት ቅኝት ጠዋት አመስግኖ ማታ እያማረረ እግዚአብሔርም ለፍርድ በሰው ተቸገረ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

የተመረቃችሁ ከፊት እኛን ምሩ ጥላቻን ንቃችሁ ፍቅር አስተምሩ ሰላም ሰላም በሉ ኬር ይሁን ሀገሩ ተመስገን ማለት ነው ዋናዉ ቁም ነገሩ ስራ እንኳን ቢጠፋ በእግዚአብሔር ተማሩ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#መጽሐፉ_ፊቱ_ነው የህይወት ቀለሙ ባይሳል በሸራ ከሰው ፊት ተጽፏል እውነትን ሊያወራ በእድሜ ብዕር ቀለም በገጽ የታተመ ያሳለፈው እውነት በስሎ የቀለመ የህይወት ታሪኩ መጽሐፉ ፊቱ ነው ከልብ መርምሮ ጠልቆ ላስተዋለው ወጥቶ የወረደው የህይወት ድካሙ የሰው የእውነት ገጹ እድሜው ነው ቀለሙ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ሁሉም የድርሻውን ቂም እያወረሰ በዘር ዛር ጥንቆላ ተግቶ እየረከሰ ተስፋ ላጣ ትውልድ ሀገር አስረክቦ በጥላቻ ሰክሯል ፍቅር ግን ተርቦ!!!          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ከ BLUM ጋር partnership ያለው Airdrop ነው እንዳያልፋችሁ https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1730419347058

#እንዲህም_ያምረኛል የእራሴ ቀብር ቀን ጥሩንባ ማሰማት ለቀስተኛው መሀል አብሮ ደረት መምታት ማንበብ ህይወት ታሪክ ውሸት የሌለበት ከድንኳን ውስጥ ቆሜ እድርተኛ መጥራት በእራሴ ቀብር ላይ እንዲህ ይዳዳኛል ሞቴን ቆሞ ማየት አለቅጥ ያምረኛል አልቃሽ አሽሟጣጩን ካልታዘብክ ይለኛል ያሁን በሽተኛ እንዲህ ያሰኘኛል የማያምር ነገር በድንገት ያምረኛል።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

@gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

እንደ ሸማኔ መወርወሪያ ለሚፈጥነው እድሜ በጥላቻ አልኖርም ክፋት ተሸክሜ!!!! በይቅርታ ፀበል በፍቅር ተጠምቄ ልሙት በንስሐ በደሌን አውቄ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#አንተ_ብቻ_ሙት የሚያኗኑር እንጂ የሌለው ዘንድሮ ፤ ቀባሪማ ሞልቷል በነፍስ ይማር ንፍሮ ፤ ብቻ አንተ ሙት እንጂ አታጣም ቀባሪ ፤ ሞልቷል አፈር መላሽ እልፍ አስተባባሪ ፤ ስትኖር ፊት አክብዶ ስትሞት ደረት ደቂ ፤ አንተን አያሳስብህ ለቅሶህን አድማቂ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Sidekick Airdrop ለማስጀመር https://t.me/sidekick_fans_bot?start=5305703538 START በሉት diamond Claim አድርጉ ሁሉንም ታስኮችን ስሩ ሰው ጋብዙNote - ይህ Project Binance lab Invest ያደረገበት Project ነው
Tap tap ካልሆነ ወይ Viral ካልወጣ Airdrop እደማትሰሩ I know 😂Anyway ብዙ ጊዜ Binance  Airdrop Project ላይ Invest አያደርግም maybe ከራሳቸው ጋር ውስጣዊ ግንኙነት ያለው እና ወደፊት የሚወጣው Token ላይ ብዙ ያቀዱት ነገር ቢኖር ነው.....Interest ያላችሁ ልጆች ወጥራችሁ ከሰራችሁ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ ።

"#ጀግና_ምን_አባቱ " 😂 ጀግና በመፈለግ ዘመን አትቁጠሪ አጠገብሽ አለሁ እኔ ያንቺ ፈሪ ጥሎሽ ከሚሄደው ሞት እያሸተተ እያልሽ ከምትሰጊ ዛሬ ነገ ሞተ እኔ እሻልሻለሁ የአጠገብሽ ፈሪ በፎከረ ቁጥር ከምትደነብሪ ጀግና ባል አይሆንም ሀገሩ ናት ሚስቱ ተረጋግቶ አይተኛም አይገደው ህይወቱ ይልቅ ነይ ልቀፍሽ ጋደም በይ ከጎኔ ጀግና ምን አባቱ አለሁልሽ እኔ ¡።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐝𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐞𝐧𝐭?
𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐝𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐞𝐧𝐭?

እኔው ለኔ አልቅሼ እኔው ለኔ ስቄ በውጣ ውረዱ ታሪኬን አድምቄ!!! ዛሬን አይቻለሁ ትላንትን አልፌ ጊዜን እየቆጠርኩ ቀናትን ገፍፌ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ስንቱ_ቀልጦ_ቀረ በኩርማን እንጀራ ሰው እየተሸጠ ከህሊና ይልቅ ሆድ እየበለጠ ስንቱ እውነትን ክዶ ከሐሰት ተጋባ በማስመሰል ለቅሶ ያአዞ እንባ እያነባ ጭንቅላቱ ጎድሎ ሆዱን እየመሞላ ከስግብግቦች ጋር በጋራ አየበላ ስንቱ ቀልጦ ቀረ እውነት እየካደ ከኩርማንም አልፎ ጮማ እየለመደ ሆዱ እየሞላለት ህሊናው ሲከሰው በፍርድ አደባባይ ሰው መሆን ሲወቅሰው ስንቱ ቀልጦ ቀረ በግፍ መርከብ ገብቶ ሆዱን እየሞላ ህሊናው ተራቁቶ!!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ 🚬 CEO of መገልፈጥ 📩 @y4net1 https://t.me/OFFICIAL_YANET

#በግድ_ፈገግ_በሉ ሳይወዱ እየሳቁ ሰዎች ከተነሱ እኛስ ምን ይለና ብንማር ከእነርሱ ውስጣችን አኩርፎ ጥርሳችን ይፈግግ ኑ ፎቶ እንነሳ አትያዙ ጥግ ጥግ ሰብሰብ እንበልና የውሸት እንሳቅ እኛም እንደ ሰዎች ውስጥን በመደበቅ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ