en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Show more
5 645
Subscribers
+324 hours
+267 days
+11930 days
Posts Archive
❤ ለግጥም አፍቃሪዎች 🙌 ፧ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን join ብለው እንዲቀላቀሉ እጋብዛለሁ። በብዙ ይዝናኑበታል ያተርፉበታልም። join👇😊👇👇👇 @lij_werkneh_gitm @lij_werkneh_gitm @lij_werkneh_gitm @lij_werkneh_gitm

ከነፋስ ለሚፈጥን ለተወርዋሪ እድሜ ለምን ቂምን ላትርፍ ሰውን አስቀይሜ ለተሰፈረ ቀን ለማይጨምር መኖር በጥላቻ ስካር እኔ አላጣም ፍቅር።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

እሺ ስላላሺኝ ፍቅሬን ተቀብለሽ እኔም ወድሃለው ባትይኝ  መልሰሽ አንቺ ባይኖረሽም እንደ እኔ ዓይነት ስሜት ጨለማ ሳትሆኝ ብርሃን ነሽ ለእኔ ቤት           #ለምን? ብዙ ሳልደክምብሽ አንዲያው በባዶ ህልም ተስፋ  በማደረግ ዉስጥ እራሴም ሳልደክም ስለ አዳንሺኝ እኔን ከቶ ከአጉል ምኞት ብርሃን ነሽ አንቺ ሻማየ እና ማዶት          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና

✝እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ✝          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

መልክ ቁንጅናሽን ውበትሽን አይቼ ከቆምኩበት ቀረሁ ግራ ተጋብቼ ግራ እንደተጋባሁ መላው ቢጠፋኝ ሰርቄያት ልጥፋ አልኩኝ ማንም ሳያየኝ       ግና ምን ያደርጋል..... ሰርቄሽ ብጠፋ ማንም ሳያየኝ ፈረሰኛ አባትሽ ከፊት ቀደሙኝ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

#ላመኑት_ብቻ_ነው! የመስቀሉ ትርጉም ቅኔ ነው ምስጢሩ በዋዛ አይፈታም ማመን ካልጀመሩ ላመኑት ብቻ ነው የመስቀሉ ድህነት ለከዱት ቀልድ ነው ይፈልጋል እውነት          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ #እንኳን_አደረሳችሁ

#በሰው_ልብ_ከተማ ስቆ ማለፍ እንጅ ዘንድሮን ለከርሞ በፈገግታ ዜማ ብሶትን አስታሞ የሌለንን ትተን ባለን ካልተደሰትን ጊዜውስ ሞክሯል አዙሮ ሊጥለን የሳቃችን ሚዜ ሀዘናችን ሆኖ በጥርሳችን ጋቢ ከውስጥ ተከድኖ ሳቃችን ሙሽራ ሐዘናችን ሚዜ አብረው እየበሉ ሳቅና ትካዜ ጥርሳችን ቢስቅም ሐዘንን ሸሽጎ ጥርስ እየደመቀ መከራን ሚዜ አርጎ ደስታና ሐዘን አብረው እቁብ ጣሉ በሰው ልብ ድንኳን ድግስ እየበሉ በስቃይ ከተማ ድርሻቸውን ይዘው የፈረቃ ስልጣን ስፍራቸውን ወስደው ይፈራረቃሉ በሰው ልብ አዳራሽ ችሎትን ዘርግተው በሌለበት ከሳሽ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Friends Factory Airdrop Officially  Launched ! Credited by major and Fintopio      creator Roxman They are partners with major           and Fintopio Like Fintopio የሳምንት ምርጥ ተጨዋች ሽልማቶች ስለሚኖሩ Join now ! To participatehttps://t.me/fabrika/app?startapp=ref_72315

#ህይወት_ፊልም_በሆነች ሪሞት ቢኖረው ግዜ የእጅ ስራ ማሳለፍ መመለስ በተራ በተራ ደጉን ወደሗላ ክፉውን ወደፊት መቆጣጠር ቢቻል ፊልም ሆና ህይወት ። የትላንቱን ውብ ቀን ከዛሬ መልሶ ደግ ደጉን ብቻ ለማየት ከልሶ መርጦ የሚኖሯት በዘውግ የተቃኘች ደራሲው የጻፉት ህይወት ፊልም በሆነች።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ስቀርብሽ መራቅሽ ስርቅሽ መቅረብሽ ስወደሽ መጥላትሽ ስጠላሽ  መወደድሽ ሳትረጂኝ  ቀርተሽ ሳልረዳሽ እኔ ጥፋቶችን  ሁሉ  አታሳቢ በኔ ያንቺም ችገር  የኔም ችግር ያንቺ መፍትሄን እናፍልቅ ሆነን እኔና አንቺ             #እንጂ የኔ  ነው ያንተ ነው መባባል ከመጣ ትዳርም  ችግር ነው  አለው  ብዙ  ጣጣ          #እናም ስቀርብሽ ቅረቢኝ ስወደሽ  ውደጂኝ ስረዳሽ  ተረጂኝ ሳፈቀረሽ  አፍቅሪኝ ተዋደን  እንኑር  ተሳስበን በጋራ አንድ  አካል እንሁን እንደ እግዚአብሔር ስራ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና

ስቀርብሽ መራቅሽ ስርቅሽ መቅረብሽ ስወደሽ መጥላትሽ ስጠላሽ  መወደድሽ ሳትረጂኝ  ቀርተሽ ሳልረዳሽ እኔ ጥፋቶችን  ሁሉ  አታሳቢ በኔ ያንቺም ችገር  የኔም ችግር ያንቺ መፍትሄን እናፍልቅ ሆነን እኔና አንቺ እንጂ የኔ  ነው ያንተ ነው መባባል ከመጣ ትዳርም  ችግር ነው  አለው  ብዙ  ጣጣ እናም ስቀርብሽ ቅረቢኝ ስወደሽ  ውደጂኝ ስረዳሽ  ተረጂኝ ሳፈቀረሽ  አፍቅሪኝ ተዋደን  እንኑር  ተሳስበን በጋራ አንድ  አካል እንሁን እንደ እግዚአብሔር ስራ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

#ትላንትን_ቀመስኩት በትዝታ ሪሞት ግዜውን መልሼ ደግ ደጉን አየሁ ክፉውን ቀንሼ የፊቱ ቢያስፈራኝ የሗሊት መለስኩት ደጉን ግዜ ስቤ በዛሬው ቀየርኩት! አሁን ያለው ግዜ ቢመረኝ እንደ እሬት ህይወት ለማጣፈጥ ትላንትን ቀመስኩት          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቤተሰብ ዛሬ ምርጥ የተባለ Airdrop ልጠቁማችሁ ለመጀመር ∞ https://t.me/tapcoinsbot/app?startapp=ref_DPMHrA

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

ምንም ቢደብቁት ምንም  ቢሸፍኑት ቆሻሻ  ከምረው   ጭራሽ  ቢሰወሩት ጭሱ አመለከተ መገኛውን ቦታ መስቀል  ተገኝልን የእኛ መከታ አይሁድ ቢደብቁት የመስቀሉን ስፍራ እሌኒ አገኘችው ደመራ ደምራ ዛሬስ በኛ ዘመን ስንት አይሁድ ተነሥተው መስቀሉን ቀበሩ? ስንትስ እሌኒዎች ሊያወጡት ቆፈሩ?          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና

ምንም ቢደቢቁት ምንም  ቢሸፊኑት ቆሻሻ  ከምረው   ጭራሽ  ቢሰወሩት ጭሱ አመለከተ መገኛውን ቦታ መስቀል  ተገኝልን የእኛ መከታ አይሁድ ቢደብቁት የመስቀሉን ስፍራ እሌኒ አገኘችው ደመራ ደምራ ዛሬስ በኛ ዘመን ስንት አይሁድ ተነሥተው መስቀሉን ቀበሩ? ስንትስ እሌኒዎች ሊያወጡት ቆፈሩ?          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና

ገፍቶኛል ጅረትሽ ከቀዬ አስወጥቶ በርሽ ተዘጋብኝ በኔ ላይ አየለ ጉልበትሽ በርትቶ ልበላ ስጠጋ ከሰፊው ማዕድሽ ልጠጣ ልጎነጭ ከዛ ከማር ጠጅሽ ልብስሽን ጠይቄሽ ልዋብ ላጌጥበት ለካ ክደሽኛል የኔውን ልጅነት አፈር ይብላኝ በቃ ልፍሰስ እንደ ውሀ ባንቺ ከተካድኩኝ ከፊትሽ ልሂደው ያቃጥለኝ በረሀ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ባንቺአለም ሽፈራው

#ለቀልድ_እንዳይመስለሽ ፍቅሬን ተረጅልኝ የመውደዴን ነገር ማሰብ አቀቶኛል  እኔ ካንቺ  በቀር የማፍቀረን ነገር መውደዴን  ስንገረሽ የምሬን ነው ውዴ ለቀልድ እንዳይመስለሽ አብሮ ለመታየት ለሳቅ እና ፌሽታ ለጊዜያዊ  ስሜት ለደቂቃ ደስታ ነበርን ለማለት እንዲህ ነው እንደዛ   ዝም ብዬ ምተወሽ  በዋዛ ፈዛዛ የማፍቀሬን ነገር መውደዴን  ስንገረሽ የምሬን ነው ውዴ ለቀልድ እንዳይመስለሽ          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍️ገጣሚ_ገላና ዳንዴና