SHEWA NEWS NETWORK
Ir al canal en Telegram
any suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg
Mostrar más7 673
Suscriptores
-524 horas
-357 días
-10430 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+15
en 0 canales
agosto '26
+68
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+57
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+46
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+33
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+24
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+27
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+15
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+38
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+26
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+26
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+37
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+47
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+5
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+14
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+4
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+2
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+9
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+21
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+2
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+23
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+50
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+301
en 3 canales
Get PRO
octubre '24
+51
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+337
en 10 canales
Get PRO
agosto '24
+443
en 7 canales
Get PRO
julio '24
+693
en 4 canales
Get PRO
junio '24
+58
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+87
en 5 canales
Get PRO
abril '24
+21
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+244
en 4 canales
Get PRO
febrero '24
+256
en 6 canales
Get PRO
enero '24
+85
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+239
en 4 canales
Get PRO
noviembre '23
+126
en 5 canales
Get PRO
octubre '23
+423
en 7 canales
Get PRO
septiembre '23
+838
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+3 585
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+2 172
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+218
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+1 009
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+1 378
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+223
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+681
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+741
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+747
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+3 269
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+2 387
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 04 septiembre | +5 | |||
| 03 septiembre | +5 | |||
| 02 septiembre | +2 | |||
| 01 septiembre | +3 |
Publicaciones del Canal
እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ እና የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ማርቲን ፕላዉት የፋ*ኖ ከፍተኛ አመራር የሆነዉን ማርሸት ፀሀዩ በተመለከተ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ሲሰራጭ የቆየው የጎጃም ፋኖ አመራር አባል ማርሸት ጸሐዬ ለመንግሥት መስጠቱን የሚገልጽ መረጃ የተሳሳተ ነዉ ሲሉ በ "X" ገጻቸዉ አጋርተዋል።
ፕላውት በጽሑፋቸዉ ላይ ማርሸት ጸሐዬ በቀደሙት ጊዜያት በደረሱበት ድብደባ ምክንያት ከጉዳት ጋር ተያይዞ ታሞ እንደሚገኝ መረጃዎች ያሳያሉ ሲሉ ጠቅሰዋል።
| 2 | https://youtu.be/nIU9n4Hx8ks?si=cqbwTYwHLG_Qbhqv | 1 415 |
| 3 | የብልፅግና የመጨረሻዉ መጀመሪያ በሰሜኖች ተከፍቶበታል ፡፡
አሁን ድረስ የቀጠለዉ ትንቅንቅ ዝርዝርአለን👇👇👇
https://youtu.be/-g2xnDQKWHk?si=dhCGrxtNY15xLYiO | 1 965 |
| 4 | Sin texto... | 2 216 |
| 5 | እንደው እንደ ሀሳብ ፉኖዎች የ ፓትሪያሪክ የሚያክል መስቀል አንገታቸው ጋር አድርገው ፎቶ እና ቪዲዮ ባይሰሩ! መስቀል መንፈሳዊ ሀይማኖታዊ ነገር ነው። መስቀሉን ከውስጥ ቢለብሱት! እርግጥ ነው አብዘሃኛው ፉኖ ከህዝብ የተወጣጣ እንደመሆኑ መጠን ክርስቲያን ነው። ነገር ግን ሙስሊም አማራዎች በድፍረት እንዲፈንኑ ሀይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ምልክቶች ግለሰባዊ ቢሆኑ! ሀይማኖት የግል ትግል የጋራ እንዲሆን!
እና ኢስላም አማራዎች እጅግ አበረታች ንቃት እና ታይቶ በማይታወቅ አብዮት ለአማራነት እየጮሃችሁ ፣ እየሞታችሁ እየታገላችሁ ስናይ ይህ ትውልድ እውነትም የሚሸውደው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን ነው!
አዲሱ የአማራ ትውልድ እድሉን በራሱ እጅ ይፅፉል!
አባት ሀገር አማራ ምስረታ - ቤተ አማራ ወደፊት! | 2 045 |
| 6 | Sin texto... | 2 182 |
| 7 | አ🙈 | 3 669 |
| 8 | Sin texto... | 4 832 |
| 9 | በቅርብ ወራት ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትለው ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች በሁለቱ መሪዎች ላይ ቅሬታ ማንሳታቸው ታወቀ።
በመካከላቸው አለመግባባት ተከስቶም ከካምፕ ጠፍተው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው ሲጓዙ ከነበሩ አባላት ውስጥ ሦስቱ መገደላቸውም ተገልጿል።
 | 5 571 |
| 10 | የብልፅግና መከላከያ ዋና ተኳሺ በጎንደር እጅ ገብቶል ፡፡
ዝርዝር አለን👇👇👇
https://youtu.be/AVe-LHIfRTc?si=E2DVK9D1nOxeEFmJ | 4 944 |
| 11 | አማራ የሆናችሁ ሁሉ መረጃዎች እንደወጡ የሚያደርስ ሚዲያ ልጠቁማችሁ 👇👇👇
ሰብስክራይብ ያድርጉ
@AyatDaily602 | 3 704 |
| 12 | በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በማስመልከት ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
መጋቢ 5 ቀን 2018 ዓ.ም
በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ125 በላይ ዜጎች ለህልፈት በመዳረጋቸው እና በርካቶች ላይም ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት በመድረሱ አፋብን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ባለችበት እና በነበረችበት ጊዜ ሁሉ በሀገር ወዳድነቱ እና በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ ለቆዬው የጋሞ ህዝብ፣ ለተጎጅ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በመላው ሰራዊታችን እና በአማራ ህዝብ ስም መፅናናትን እንመኛለን።
የአማራ ህዝብን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች የምታደርጉትን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ ወገናዊ ጥሪ እናቀርባለን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ | 3 084 |
| 13 | https://youtu.be/ZLNidiCUQec
https://youtu.be/ZLNidiCUQec | 1 037 |
| 14 | ጀነራል ተፈራ ማሞን ለመያዝ ሸዋ የገባዉ አበባዉ ታደሰ በጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ጥምረት ተመቶ ወደ ደብረብርሃን እግሬ አዉጭኝ ብሏል👇👇👇
https://youtu.be/5DtluoboFGg
https://youtu.be/5DtluoboFGg | 1 839 |
| 15 | ባለፉት ስድስት ወራት በአማራ ክልል በተደረጉት ዉጊያዎች የብልፅግናዉ መንግስት ልኮቸዉ ያልተመለሱት እና ቆስለዉ የሚታከሙትን ዝርዝር አዉጥቷል ፡፡
በቪዲዬ ስሙት👇👇
https://youtu.be/W6QsEOuy1XM?si=d1-yY5WofrJ0rT83 | 1 132 |
| 16 | Sin texto... | 5 106 |
| 17 | ብሶት የወለደዉ ጀግናዉ በሺህ የሚቆጠር የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በረሃማ ቦታ የነበረዉን ስልጠና አጠናቆ ሁመራ ደርሶል፡፡
ዝርዝር በቪዲዬ ይዘናል👇👇👇
https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y
https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y | 4 992 |
| 18 | አርበኛ ኑረዲን የምኒልክ ዕዝ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ | 4 806 |
| 19 | የእለቱን የፋኖ ትግል የጦር ሜዳ መረጃዎች
አብይን ያስደነገጠዉ የኢሚራት አየር መዘጋት
ዝርዝሩን በቪዲዬ ይዘናል
👇👇👇👇
https://youtu.be/wYjev97Zi5s
https://youtu.be/wYjev97Zi5s | 4 632 |
| 20 | ዩናይትድ አረብ ኢምሬት ከሰሞኑ የአየር ክልሏን ዘግታለች አብይ አህመድ ጭንቅ ብሎታል ፡ ሰሞኑን ድሮን ተተኮሺ ኢንጅሩ😜 | 3 531 |
