cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

SHEWA NEWS NETWORK

any suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
13 000
Obunachilar
+424 soatlar
+6087 kunlar
+44130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለጦር
Hammasini ko'rsatish...
ጀግኖቹ ወልዲያ ተከስተዉ የጦር ካዝናቸዉን አዳብርዋል ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
ሸዋ ሀገረማርያም ምንጃር ቀጠና የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ሰሞኑን በተከታታይ ከፍተኛ ተጋድሎ ሲያደርግ ሰንብቶል ፡፡ @SNN_merja
Hammasini ko'rsatish...
መረጃ‼️ በተለያዩ የአማራ ግዛቶች የቀድም የአማራ ልዩ ሀይል መሪ ጀነራል ተፈራ ማሞን የክተት ጥሪ ተከትለዉ የአድማ ብተና እና የሚሊሻ አባላት የፋኖ ሀይሎችን በገፍ እየተቀላቀሉ ነዉ፡፡ @SNN_Merja
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የጠቅላይ ሚኒስተሩ አጃቢዎች በጎንደር ምን ገጠማቸዉ? "ፋኖዎች ለድርድር ተስማምተዋል"ምክክር ኮሚሺኑ… ፋኖዎች ምን አሉ? ደብረዘይትን መሻገር ያቃታት ድሮን መጨረሻ? በቪዲዬ ይከታተሉ👇👇👇 https://youtu.be/hPvQG7gzfzc?si=5P5ZYCV8T6ZNnb2i
Hammasini ko'rsatish...
Update‼️ አማራ ክልል ኢንተርኔት የተለቀቀላቸው ከተሞች ቁጥር ወደ 18 ከፍ ማለታቸው ተሰምቷል።እንጅባራ:ፍኖተ ሰላም እና ቡሬ ጀምረዋል። @SNN_merja
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንተርኔት ጉዳይ ! በአማራ ክልል በባሕርዳርና አካባቢው ኢንተርኔት ተለቋል። ዳታ ከፍተው መጠቀም ጀምረዋል። ሌሎች አካባቢዎች የት የት እየሰራ ነው ?
Hammasini ko'rsatish...
መረጃ‼️ በወሎ ዳዉንት ፋኖ ከተማዉን ሲቆጣጠር መከላከያ አስቀድሞ በመሸሹ አድማብተና እና ሚሊሻዉ ብቻዉን ቀርቶ ከፍተኛ ሰበአዊ ጉዳት እንደደረሰበት የመረጃ ምንጮች አስታወቁ፡፡ በአካባቢዉ የሚኖሩ አንድ ነዋሪ እንደገፁት ከፍተኛ ቁጥር ያለቸዉ የአድማ ብተና አባላት ህይወታቸዉ አልፎ በመንገድ ላይ እንደተመለከቱ ገልፀዋል፡፡ የአማራ ፋኖ በወሎ በምሬ ወዳጆ እና በኮነሬል ፋንታሁን ምሀቤ እየተመረ ሰሞኑን በወሎ ከፍተኛ ድሎችን እያስመዘገበ ይገኛል ፡፡ @SNN_Merja
Hammasini ko'rsatish...
መረጃ‼️ በምንጃር ንኡስ ከተማ ሸንኮራ ከፍተኛ ዉጥረት መንገሱ ሲነገር በቅርብ ርቀት ካለዉ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ካምፕ የመከላከያ ልብስ በማልበስ የኦሮሚያ ልዩ ሀይልን ወደ አካባቢዉ ማስገባታቸዉ የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል ፡፡ @SNN_merja
Hammasini ko'rsatish...
"በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ ማስፈራሪያ እየደረሰብን ነዉ፡" ባለፈው ሳምንት 23 ንፁሃን በመከላከያ የተገደለባት የጣርማበር ነዋሪዎች ፋኖ ወደዚህ ከተማ መጥቶ እኛን ከመታ እኛ እናንተን አንለቃችሁም በማለት ከፍተኛ መስፈራሪያ በመከላከያ እየደረሰብን ነዉ ሲሉ ነዋሪዎቹ ለSNN የገለፁት፡፡ @SNN_Merja
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.