cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

SHEWA NEWS NETWORK

any suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg

Больше
Рекламные посты
12 469
Подписчики
-1224 часа
-657 дней
-9630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰበር ዜና! በስደት የሚገኙት የቀድሞው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና እንጂነር ይልቃል ጌትነት በጋራ በመሆን የአሜሪካውን አምባሳደር በኢትዮጲያ አማባሳደር ማሲንጋን ስለፋኖ አሁናዊ እንቅስቃሴ፤ ስለሽግግር መንግስት፤ ስለ ምክክር ኮሚሽኑ፤ እና አሜሪካ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ያላት ሚና ምን እንደሚመስል መምከራቸውን እንጂነር ይልቃል ጌትነት ለኢትዮ ኒውስ ገልጸዋል፡፡
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ቅዱስ ሚካዔል ምስክሬ ነው"‼️ ሁሌም የሚካዔል ቀን የሚስረቀረቅ ድምፃቸው ከጆሮዬ አይጠፋም! አቶ አበጀ በለው
Показать все...
ባህርዳር 👊
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአማራ አራቱም ክፍለ ግዛት እየተደረገ ያለዉ አዉደ ዉጊያ እንደቀጠለ ነዉ ፡፡ በባህርዳር በመከላከያ ካምፕ ላይ ከባድ የተባለ ጉዳት መድረሱ ተረጋግጦል ፡፡ ሌሎች መረጃዎች ለመከታተል 👇👇👇 https://youtu.be/gYaxJKInkes?si=-58hcXUrugf-1OGC
Показать все...
የአዲስ አበባ ሰፈሮች ስያሜ እና ትርጉም 1)ዶሮ ማነቂያ፦ ይህ ሰፈር በድሮ ጊዜ ወንጀለኞች በስቅላት ይቀጡበት የነበረ ዛፍ ይገኝበት ነበር።በጊዜ ብዛት ቦታው ላይ የስቅላት ቅጣት መፈጸም ቀረ፣ ስዎችም ሰፈሩን ድሮ ማነቂያ እያሉ ይጠሩት ጀመር።በጊዜ ብዛት ድሮ ማነቂያ ወደ ዶሮ ማነቂያ ተለውጦ ቋሚ መጠሪያው ሆነ። 2)በቅሎ ቤት፦ በአፄ ሀይለስላሴ ዘመነ መንግስት መድፈኛ ጦር መቀመጫው ላንቻ አከባቢ የነበረ ሲሆን በወቅቱ መድፎችን ወደ ሌላ ቦታ መውሰድ ሲፈለግ ተፈታተው በበቅሎ ይጫኑ ነበር።በዚህ ምክንያት በመድፈኛ ጦር ሰፈር ውስጥ ለማጓጓዣነት የሚጠቅሙ ከመቶ ያላነሱ በቅሎዎች ነበሩ።በአከባቢው በርካታ በቅሎዎች ስለነበሩ ሰፈሩ "በቅሎ ሰፈር" እየቆየ ሲሄድ ደሞ "በቅሎ ቤት" እየተባለ መጠራት ጀመረ። 3) ሠራተኛ ሰፈር፦ በአፄ ምኒልክ ቤተ-መንግስት ውስጥ በዕደ-ጥበባት ሙያ በተሰማሩ ሰራተኞች በመመስረቱ ሰራተኛ ሰፈር ተብሏል። 4)ሰባራ ባቡር፦ ይህ ሰፈር ስያሜውን ያገኘው ሙሴ ሰርኪስ ተርዚያን በተባሉ አርመናዊ ነጋዴ አማካኝነት ከውጭ ሀገር መጥቶ አሁን ስያሜውን ባገኘበት ቦታ ተበላሽቶ በቀረው የመንገድ መስሪያ ተሽከርካሪ (ሮለር) ምክንያት ነው። 5) አራት ኪሎ፦ ይህን ስያሜ ሊያገኝ የቻለው አራት መንገዶች የሚገናኙበት ቦታ ስለነበረ ነው። 6)ተረት ሰፈር፦ ተረት ሰፈር ስያሜውን ያገኘው በአዲስ አበባ ከተከፈቱት የመጀመሪያዎቹ ሆቴሎች አንዱ በነበረው ሆቴል ዳፍራንስ ባለቤት በሆኑት ፈረንሳያዊ ሙሴ ቴረስ ስም ነው። 7) ጎፋ ሰፈር፦ በቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘመን ለማይጨው ጦርነት ከጋሞ ጎፋ አከባቢ ለመጡና በጦርነቱ ወቅት ከፍተኛ ትግል ላደረጉ አርበኞች የተሰጠ ቦታ በመሆኑ መጠሪያው ጎፋ ሰፈር ተብሏል። 8)ጠመንጃ ያዥ፦ ሰፈሩ አራተኛ ክፍለ ጦር አከባቢ ይገኛል።ጠመንጃ ያዥ የተባለበት ምክንያት ከጣልያን ወረራ በፊት የቤተ መንግስት ጠባቂዎች በብዛት ይኖሩበት ስለነበረ ነው። 9) ፖፖላሬ፦ በጣልያን ወረራ ወቅት ተራው ጣልያናዊ ሰራተኛ የሰፈረበት ሰፈር ነበር።ስያሜው ፖፖሎ ከሚለውና ሕዝብ የሚል ትርጉም ካለው የጣልያን ቃል የተወሰደ ነው። 10) ሸጎሌ- ሼህ ኦጀሌ የቤንሻንጉል ጉሙዝን አከባቢ ሲያስተዳድሩ የነበሩ የበርታ ብሄረሰብ ተወላጅ ነበሩ።እኝህ ሰው ከአፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ለማዕከላዊው መንግስት ታማኝ ሆነው አከባቢውን ከጠላት ወረራ ሲከላከሉ ኖረዋል።በዚህም የተነሳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ በተለምዶ ሸጎሌ የሚባለው አከባቢ ቤተ-መንግስት አላቸው።በዚህም ምክንያት ሰፈሩ በስማቸው ሼህ ኦጀሌ ተባለ፤ በጊዜ ብዛትም ወደ ሸጎሌ ሊለወጥ ችሏል። ምንጭ፦ አዲስ አበባ መፅሄት እና አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ ኢንጂነር እሸቴ ; ዋሱ
Показать все...
በሸዋሮቢት ቀጥሎ በዋለዉ ዉጊያ ከባድ መሳሪያ መከላከያዉ ወደ አካባቢዉ እየተኮሰ ይገኛል ፡፡ ከኬሚሴ የተነሱ ታጣቂዎች ከተማዉን ለመዝረፍ ቢመጡም የከማዉ ህዝብ እራሱን አደራጅቶ በገቡበት አስቀርቶቸዋል ፡፡
Показать все...
መረጃ‼️ ባህርዳር ከተማ በአራቱም አቅጣጫ በፋኖ መከበቦን ተከትሎ በከተማዋ ያለዉ የብልፅግና ሀይል ከፍተኛ ድንጋጤ ዉስጥ ገብቶል ፡፡ share〽️ @SNN_merja
Показать все...
ሸዋሮቢት 👊
Показать все...
ምስራቅ ጎጃም ባሶሊበን በአሁኑ ሰአት ከባድ ዉጊያ እየተደረገ ይገኛል ፡፡ @SNN_merja
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአማራ ክልል ያሉ የዛሬ የጦር ግንባር መረጃዎችን ይከታተሉ👇👇
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.