ኪያ Online እቁብ
Ir al canal en Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Mostrar más2 536
Suscriptores
-124 horas
-147 días
-2430 días
Archivo de publicaciones
2 536
👔 ሪያል ማድሪድ የክለቡ ይፋዊ የቅንጦት እና የጉዞ ልብስ አጋር ለመሆን ከዜግና ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱ ዜግና የተባለዉ የሱፍ አምራች እና ሽያጭ ድርጅት የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች በቻምፒየንስ ሊጉ Away Match እና በላሊጋዉ ከሜዳቸዉ ወተዉ በሚያቀኑበት ሰአት የሚለብሱት ዘመናዊ እና ጥራቱ የተጠበቀ ማቅረብ ላይ ነዉ።
2 536
የክለባችን ስታዲየም እድሳት ዛሬ መደረጉን ሲቀጥል የሜዳው ክፍል ሙሉ ለሙሉ ሳር ከመልበሱ ባሻገር ተሸፍኖ የነበረው የደጋፊዎች መቀመጫ ሽፋኑ ተነስቶለት ውበቱ ተመልሶል 🤩 👏
2 536
ክለባችን ዛሬ በሜዳ እና በጂም ውስጥ ያደረገውን ልምምድ በአጭሩ ጋበዝናችሁ ። በልምምዱ ላይ ናቾ እና ኦድሪዞላ በጉዳት ምክንያት ያልተሳተፉ ሲሆኑ ክሮስ ግን ከጉዳቱ በማገገም ልምምዱን መቀላቀል ችሏል 👏
2 536
የክለባችንን የሴት ቡድን አሸናፊ ያረገችው የዌር ጎል
⌚️Full Time
🟣 Manchester City 0 - [1] RM Femenino ⚫
⚽ ዌር 15'
