es
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Ir al canal en Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Mostrar más
2 536
Suscriptores
-124 horas
-147 días
-2430 días
Archivo de publicaciones
የቪኒ አስደናቂ ጎል

የሞድሪች ድንቅ ጎል

የቤንዜማ ጎል

✅👕 መልበሻ ክፍላችን ለጨዋታው ዝግጁ ሁኗል 🔥

🎥 ክለባችን ሴልታ ቪጎ ላይ ካስቆጠራቸው ግቦች የተመራረጡትን ጋበዝናችሁ

ክለባችን ወደ ሴልታ ቪጎ ጉዞ ጀምሯል ✈️

😔💔 ሪያል ማድሪድ ለካሴሚሮ የሽኝት እና ከክለቡ ጋር ስለነበረዉ ቆይታ የእናመሰግናለን ቪዲዮ በመስራት ለህዝብ ዝፋ አድርጓል።

G R A C I A S , C A S I 💔🤍 ⚽️ https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

The Team Of Miracle 🔥🤍

ማርኮ አሴንሲዮ በስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ 😱

🎥 ሮድሪጎ ወደ ልምምድ ተመልሷል 🇧🇷

🤳ፌድ ቫልቬርዳ " ጨዋታውን በማሸነፋችን ደስ ብሎኛል ከጎናችን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን 👏 Hala Madrid🔥"

🎥 የጨዋታው ሙሉ ሀይላይት አልሜሪያ 1-2 ሪያል ማድሪድ ራማዛኒ 6' ቮዝኩየስ 61' ዴቪድ አላባ ✅| ክለባችን ጨዋታውን እየተመራ የነበረ ቢሆንም ያስለመደንን አይበገሬነት በማሳየት ጨዋታውን ቀልብሶ ሙሉ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችሏል 👏

ተጨዋቾቻችን በማሟሟቅ ላይ 🔥

ተጨዋቾችን ለማሟሟቅ ወደ ሜዳ እየወጡ ነው

መልበሻ ክፍላችን ለጨዋታው ዝግጁ ሁኗል 🔥

👏የክለባችን ፕራሬዝዳንት ፍሎሬቲኖ ፔሬዝ የዛሬውን ጨዋታ ለመታደም አልሜሪያ ይገኛሉ 😘

✈️ ተጨዋቾቻችን ወደ አልሜሪያ ጉዞ ጀምረዋል