fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 536
مشترکین
-124 ساعت
-147 روز
-2430 روز
آرشیو پست ها

ቪኒ 👀🔥👏

👔 ሪያል ማድሪድ የክለቡ ይፋዊ የቅንጦት እና የጉዞ ልብስ አጋር ለመሆን ከዜግና ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ ዜግና የተባለዉ የሱፍ አምራች እና ሽያጭ ድርጅት የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች በቻምፒየንስ ሊጉ Away Match እና በላሊጋዉ ከሜዳቸዉ ወተዉ በሚያቀኑበት ሰአት የሚለብሱት ዘመናዊ እና ጥራቱ የተጠበቀ ማቅረብ ላይ ነዉ።

ማርኮ አሴንሲዮ 👏🔥

የክለባችን ስታዲየም እድሳት ዛሬ መደረጉን ሲቀጥል የሜዳው ክፍል ሙሉ ለሙሉ ሳር ከመልበሱ ባሻገር ተሸፍኖ የነበረው የደጋፊዎች መቀመጫ ሽፋኑ ተነስቶለት ውበቱ ተመልሶል 🤩 👏

ክለባችን ዛሬ በሜዳ እና በጂም ውስጥ ያደረገውን ልምምድ በአጭሩ ጋበዝናችሁ ። በልምምዱ ላይ ናቾ እና ኦድሪዞላ በጉዳት ምክንያት ያልተሳተፉ ሲሆኑ ክሮስ ግን ከጉዳቱ በማገገም ልምምዱን መቀላቀል ችሏል 👏

ኦውሪሊን ሹዋሜኒ 🔥

⚡️🇧🇷 What an Assist, What a dribble and What a Goal.

👏 ካሴሚሮ ጨዋታዉን በኦልድትራፎርድ ተገኝቶ ሲከታተል።

👏 ካሴሚሮ በኦልትራፎርድ ደጋፊዉን ተዋዉቋል።

Art Of Tackle👏 Real Madrid Version😈

😢 ካርሊቶ እና ካሴም በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ።

🤍🤍🤍🤍
+5
🤍🤍🤍🤍

🥺💔 ካሴሚሮ እምባ የተኒነቀዉ Moment ! #GraciasCasemiro

ካሴሚሮ በሪያል ማድሪድ ካሳካቸዉ ዋንጫዎች ጋር። 💔🏆 #GraciasCasemiro

የክለባችንን የሴት ቡድን አሸናፊ ያረገችው የዌር ጎል ⌚️Full Time 🟣 Manchester City 0 - [1] RM Femenino ⚫ ⚽ ዌር 15'

👏 ሉካ ተቀይሮ ሲወጣ የሴልታ ቪጎ ደጋፊዎች ከመቀመጫቸዉ በመነሳት አጨብጭበዉለታል። 🎩

የትናትናው የጨዋታ ሀይላይት ሴልታ ቪጎ 1:4 ሪያል ማድሪድ ⚽️አስፓስ ⚽️ ቤንዜማ ⚽️ ሞድሪች ⚽️ ቪኒ ⚽️ ቫልቬርዴ

የቪኒ ድንቅ ጎል 🔥⚽️