ሰዋስወ ብርሃን ቅ/ጳ/ገዳም ሰንበት ት/ቤት (Official)
Canal cerrado
649
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-530 días
Archivo de publicaciones
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን
የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት መዝሙርና በዓላት ስራ አስፈፃሚ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ '' ዮቤል '' በሚል ርዕስ ልዩ የዝማሬ አገልግሎት አዘጋጅቶል::
የዝማሬ መርሐግብሩ የፊታችን እሁድ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ይከናወናል::
መርሐግብሩ በኪዳን ጸሎት የሚጀመር ሲሆን 16 መዝሙራት በህብረት ይቀርባሉ:: በመርሐግብሩ ተጋባዥ አባቶች,ምዕመናን,የሰንበት ት/ቤት አባላት ይገኛሉ::
ኑ አዲስ አመትና እግዚአብሔርን በማመስገን እንጀምር !!!
#ማሳሰብያ
1.ሲመጡ 5 ጧፍ መባዕ ይዘው ይምጡ
2.መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሁላችንም ሼር/share/ እናድርግ መልካም በዓል!!
+1
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን
የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት መዝሙርና በዓላት ስራ አስፈፃሚ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ '' ዮቤል '' በሚል ርዕስ ልዩ የዝማሬ አገልግሎት አዘጋጅቶል::
የዝማሬ መርሐግብሩ የፊታችን እሁድ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ይከናወናል::
መርሐግብሩ በኪዳን ጸሎት የሚጀመር ሲሆን 16 መዝሙራት በህብረት ይቀርባሉ:: በመርሐግብሩ ተጋባዥ አባቶች,ምዕመናን,የሰንበት ት/ቤት አባላት ይገኛሉ::
ኑ አዲስ አመትና እግዚአብሔርን በማመስገን እንጀምር !!!
መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሁላችንም ሼር/share/ እናድርግ መልካም በዓል!!
