ar
Feedback
ሰዋስወ ብርሃን ቅ/ጳ/ገዳም ሰንበት ት/ቤት (Official)

ሰዋስወ ብርሃን ቅ/ጳ/ገዳም ሰንበት ት/ቤት (Official)

قناة بسيطة
649
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት መዝሙርና በዓላት ስራ አስፈፃሚ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ '' ዮቤል ''
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት መዝሙርና በዓላት ስራ አስፈፃሚ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ '' ዮቤል '' በሚል ርዕስ ልዩ የዝማሬ አገልግሎት አዘጋጅቶል:: የዝማሬ መርሐግብሩ የፊታችን እሁድ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ይከናወናል:: መርሐግብሩ በኪዳን ጸሎት የሚጀመር ሲሆን 16 መዝሙራት በህብረት ይቀርባሉ:: በመርሐግብሩ ተጋባዥ አባቶች,ምዕመናን,የሰንበት ት/ቤት አባላት ይገኛሉ:: ኑ አዲስ አመትና እግዚአብሔርን በማመስገን እንጀምር !!! #ማሳሰብያ 1.ሲመጡ 5 ጧፍ መባዕ ይዘው ይምጡ 2.መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሁላችንም ሼር/share/ እናድርግ መልካም በዓል!!

ደስ_ይበልሽ_ዘማሪ_በሱፈቃድ_አንዳርጋቸው.m4a4.54 MB

የስሙ_ትርጓሜ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp38.78 MB

ጻድቃን ቡሩካን - ማኅበረ ቅዱሳን.mp33.48 MB

ኃይልን_በሚሰጠኝ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ.mp36.04 MB

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት መዝሙርና በዓላት ስራ አስፈፃሚ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ '' ዮቤል ''
+1
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰ/ት/ቤት መዝሙርና በዓላት ስራ አስፈፃሚ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ '' ዮቤል '' በሚል ርዕስ ልዩ የዝማሬ አገልግሎት አዘጋጅቶል:: የዝማሬ መርሐግብሩ የፊታችን እሁድ መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲሱ የሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ይከናወናል:: መርሐግብሩ በኪዳን ጸሎት የሚጀመር ሲሆን 16 መዝሙራት በህብረት ይቀርባሉ:: በመርሐግብሩ ተጋባዥ አባቶች,ምዕመናን,የሰንበት ት/ቤት አባላት ይገኛሉ:: ኑ አዲስ አመትና እግዚአብሔርን በማመስገን እንጀምር !!! መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሁላችንም ሼር/share/ እናድርግ መልካም በዓል!!

ኑ_በእግዚአብሔር_ዘማሪት_አዜብ_ከበደ.mp38.16 MB

ለባርኮ ዐውደ ዓመት.mp33.17 MB