es
Feedback
ይቅርታዬ🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

Ir al canal en Telegram

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ይቅርታዬ🔥🔥

El canal ይቅርታዬ🔥🔥 (@yikrtayee) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 20 315 suscriptores, ocupando la posición 3 915 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 1 661 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 20 315 suscriptores.

Según los últimos datos del 05 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -90, y en las últimas 24 horas de 31, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 6.76%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 1.51% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 373 visualizaciones. En el primer día suele acumular 307 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

20 315
Suscriptores
+3124 horas
+207 días
-9030 días
Archivo de publicaciones
በህይወት ስትጓዝ በመንገድ ለሚያጋጥሙህ ሁኔታዎች ሁሉ መልስ እየሰጠህ እግዚአብሔር ያሰበልህ ግብ ላይ አደርስምና እልፍ ብሎ መሄድን የህይወትህ መርህ አድርግ።

kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

✍ በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። “የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”        (ዕብራውያን 12:24

💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 ብዙ ነገር አለኝ ማለት ያሳፍራል ምክንያቱም ብዙ ነገር ሁሉንም ነገር ሊሆንልህ አይችልምና፡፡ አለኝ ብለህው የማያሳፍርህ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ወዳጆች እንደ ጉም ገንዘብም እንደ በረዶ ነው፡፡ ✍️ እግዚአብሔር ግን ጊዜ የማይለውጠው ሌባ የማይሰረቀው ዝገት የማያገኝው ገንዘብህ ነው፡፡ የምትጠብቀው እንጂ የሚጠብቅህ ገንዘብ በዓለም ላይ የለም፡፡ ✍️ አንተን የሚጠብቅህ የማይፈርስ ቅጥርህ የሠራዊቶች ጌታ እግዚአብሔር ይባላል። ዋስትናህ እግዚአብሔር እንጂ ያለህ ነገር ወይም ያሉህ ሰዎች ሊሆኑ አይችሉም። መዝሙር 52 ⁷ እግዚአብሔርን ረዳቱ ያላደረገ፥ በባለጠግነቱም ብዛት የታመነ፥ በከንቱ ነገርም የበረታ ያ ሰው እነሆ። ⁸ እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ። @YIKIRTAYEE

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ . ቀኖች ሁሉ ውብ ናቸው🤩 ግን ሁላችንም የራሳችን ልዩ የምንለው ቀን አለን። እስቲ የእናንተ ምርጡ ቀናቹ የቱ ነው ። በመረጣቹት ቀን ምርጥ መንፈሳዊ ቻናሎችን እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ። ምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

✍️ የክርስቶስ #መስቀል የሰውን ትክክለኛ ዋጋ የሚያሳይ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ #ማስረጃ ነው። 👉 ሰው ምን ያህል ዋጋ አለው? ለሚለው ጥያቄ መልሱ በቀራንዮ #መስቀል ላይ ተፅፏል። ዋጋውም የክርስቶስ ኢየሱስ #ደም ነው።🥰

🔖ዛሬ መቆም የቻልነው ነገሮች ቀላል ሆኖ አይደለም😔... ፈጣሪን ደግፎኝ እንጂ☺️
         🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓

ዛፍ ላይ ያረፈች ወፍ ቅርንጫፉ ይሰበራል የሚል ፍራቻ የላትም ምክንያቱም የምትተማመነው የዛፉን ቅርንጫፍ ሳይሆን የራሷን ክንፎች ነው። በተመሳሳይ በእግዚአብሔር ላይ በመተማመን ህይወቱን የመሰረተ ሰው እንዲሁ ነው ከየትኛውም ፍርሃትና ስጋት ውጪ ነው። ምክንያቱም ሁሉን የሚችል አምላክን ተደግፎአልና።🥰

በዝህ አምልኮ🔥🔥🔥🔥 በእሁድ

.       የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ😂🙈 ያው ርዕሱን እንዳያችሁት የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ! እና ትዝ ይለኛል እናቴ አዲስ የሸክላ ምጣድ ገዝታ አምጥታ ቤት እንዳስገባች ሳላውቅ #በስተት ሰበርኩት ያው በስተት ስለነበረ አልተቆጣችኝም በዛ ላይ እናትም አይደለች?😍    ¶ጦስህን ይውሰድ...¶  ብላ አነሳችውና ቆሻሻ ውስጥ ጣለችው🙏 ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር👇👇 ኤር 18  ⁴ ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው። ልዩነቱ አዝጋር ነው👇 በጣም የልባችን የምንለው ሰው የሆነ ጊዜ በከባድ ጉዳት ልባችንን ሰብሮ💔 እንደ ቆሻሻ ጥሎን ይሄዳል። በተለይ ህመሙን የተጎዳ ይረዳዋል☺️ ተጠቃሚዋ እናቴ የተሰበረውን ምጣድ እንደጣለችው ነገር ግን በሰሪው እጅ ቢሆን አዲስ ተደርጎ እንደሚሰራ በsomebody እጅ ከወደቅን ሰብረው ይጥሉናል በሰርያችን በእግዚአብሔር እጅ ከወደቅን ግን እንደገና #ምህረት በሚባለው #ማሽኑ አዲስ አድርጎ ይሰራናል ኤር 18 ⁶ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን?🤔 እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ #በእኔ_እጅ_አላችሁ ሀሌሉያ ብንወድቅም ብንደክምም ብንሰበርም መገኛችን በሰሪያችን እጅ ይሁን🙏 Share @YIKRTAYEE

.              ❓ጥያቄ❓ በጣም እረጅሙ የመፅሀፍ ቅዱስ መፅሀፍ የቱ ነው? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ.... አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ

0001_DENK_FEKRUN_AYECHALW_new_cover_song.m4a3.03 MB

⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️ የማንን ትምህርት ወይም ስብከት ማግኘት ይፈልጋሉ ።ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹሁን ቻናል በመቀላቀል ይባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🗣ፀሎት እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሻላል ብሎ መጠየቅ  ነው ። 👉ስለ ህይወታችን 👉ስለ አገልግሎታችን 👉ስለ ጥሪያችን 👉ስለ ስራ ፣ ስለ ሁሉም የህይወት ክፍላችን እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሻላል 🤔ብለን የምንጠይቅበት እና  እግዚአብሔር ደግሞ የሚሻለውን የሚነግረን፣ የሚጠቁመን ስፍራ ነው🙏

ጌታ የሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮ ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ🔥🔥🔥 @YIKIRTAYEE

ውሎውን ከእግዚአብሔር ጋር የጀመረ አይከስርም ወዳጆቼ ፀልያቹ ውጡ

ለሰከንዶች እንኳን ቆም ብዬ የበደሌን ብዛት ሳስብ ይህ መዝሙር ነው ሚያመልጠኝ አቤት ምረትህ... እንዴት ታላቅ ነው... . . ያንተ ምህረት ከማን ጋር ይስተያይ...?🙆‍♂