es
Feedback
የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድ official የሰለፍዬች channel

የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድ official የሰለፍዬች channel

Ir al canal en Telegram
668
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+8
en 0 canales
noviembre '24
+25
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+19
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+7
en 2 canales
Get PRO
agosto '240
en 1 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+2
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+10
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+4
en 4 canales
Get PRO
enero '24
+9
en 5 canales
Get PRO
diciembre '23
+27
en 7 canales
Get PRO
noviembre '23
+31
en 16 canales
Get PRO
octubre '23
+4
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+5
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+6
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+59
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+43
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+111
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+57
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+28
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+30
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+20
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+30
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+598
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+79
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+16
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+21
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+9
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+61
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+83
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+256
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
21 diciembre+1
20 diciembre+1
19 diciembre+3
18 diciembre+3
17 diciembre0
Publicaciones del Canal
2
🔖محاضرة جديدة🔖 بعنوان: ذم العنصرية الجاهلية ርእስ፦ ወገንተኝነት በኢላም የተወገዘ የጃሒሊያ ተግባር ነው። 📅  بتاريخ ٢٧ شعبان ١٤٤٥ هـ 📅ጁሙዓ የካቲት 29/2016 ዓ.ል 🔴 በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር -ሀርቡ- ቻነል ቀጥታ ስርጭት ላይ የተደረገ 🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله» 🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4912 የአህሉ-ተውሂድ ቻነል➴➴ t.me/sefinetunuh/6429 t.me/sefinetunuh/6429
236
3
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እስኪ እህቶች (ጂዳ) ተመላላሺ ስራ ፋልጉልኝ ጂዛኩም አላህ ኸይረን  የቴሌግራም አድራሻ @meEmuIkram ስልክ0581921839 በዚህ አናግሩኝ
161
4
" በድምፅ " 🎤 abu mahir al assery
441
5
" አንሷር መስጅዳችን" አንድ መስጅድ አለን አንሷር የተባለ፣ በተውሂድ የፈካ ከሽርክ ያገለለ፣ በሰለፍይ መንጋ ደምቆ የታየልን በርበሬ ወንዝ ዳር አለ መስጅዳችን ሲያይዋቸው የሚያምሩ በሱና የፈኩ ከሙብተዲዕ መንጋ የማይታከኩ አሉልህ አንሷር ስር ኢልምን እየከኩ። በአሉባልታ ወሬ ምንም በማይጠቅም የአንሷር ደረሳ ጭራሽ አይታማም። መስጅዱ ሳትገባ ደጃፉ ስትደርስ ትሰማለህ ከቶ ፈዋኢድ ያዘለ ጫጫታ ሲታመስ ስለ ኢልም ያወራ ኮቻን የዘከረ አንሷርን ሳይጠቅስ መቼ ተናገረ ከሀገር ከውጩ ሸይኽን የጋበዘ በኮርስ በደውራው ለኢልም የታዘዘ አንሷር ነው ዘመዴ ይንቃ የፈዘዘ። ከጥመት አንጃዎች ከቢድዐ ጋላቢ በዋሉበት ሁሉ ባጢል አራጋቢ ከሱፍይ ከኢኽዋን ብሎም ከአህባሹ ከሀጁሪ መንጋ ከዛ ከረባሹ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ሱንይ ከነካሹ የጠራ ነው አንሷር ከነዚህ ድሪቶ ሁል ቀን አንድ ነው በሀቅ ላይ ፀንቶ። ሸይኹን የሚያከብር ለዳዕዋ የሚሳሳ ኢዕቲሳም ያለበት ጭራሽ የማይለየው ሀገርና ጎሳ አላህ ይጠብቀው ከጠላት ትንኮሳ።        " እናም ውዶቼ" አንሷር በዛሬ ቀን እርዳታ ከጅሏል ኮርቶ በልጆቹ እጆቹን ዘርግቷል ሱንዮች እያሉ ፈካለሁኝ ብሏል። ስለዚህ ጀግኖቼ የተውሂድ አበቦች አለንልህ በሉ እኛ ሰለፍዮች አንሷር ይታደሳል ይታያል ከፍ ብሎ ጠላትም ይከስላል ነዶ ተቀጣጥሎ። ኢንሻአላህ በውድ ወንድማችን:- አቡ ማሒር አል አሰሪ t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
2 940
6
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም ታላቁ የሰለፍዮች መ+5
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች  ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም ታላቁ የሰለፍዮች መገናኛ የሆነውን አንሷር መስጂድ ኮርኒስ ማርጨረሻ የኒያ ፕሮግራም ነው። በአሏህ ፍቃድ መስጂዳችንን ለረመዷን ዝግጁ ለማድረግ ከሁላችንም ርብርብ ይፈልጋልና የቻልነውን በመነየት የቀረውን 76ሺ አካባቢ ብር እንሸፍን ቀጥታ ስርጭቱ የሚሆነው በ قناة أبي ريس لنشر السنة ነው ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬ በአሏህ ፍቃድ አታሳፍሩኝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 1ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 76 ሰው ብቻ ነው 5 ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 15 ሰው አካባቢ ነው። በዚሁ አጋጣሚ በአሏህ ፍቃድ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው በሚል የሙሃደራ ሰዓት ይኖረናል እንዲሁም ቲላዋና አንዳንድ ምክሮችን እንለዋወጣለን። ሰዓት በኢትዮ አቆጣጠር 3:30 የስርጭት ሊንክ http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የመስጂዱ አሁናዊ ሁኔታ በምስሉ ላይ  ተያይዟል
117
7
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ      🕌 *_አህለን ቢከ ያረመዳን_*  🕌 _የረመዳን መፆሚያ & ማስፈጠሪያ በአላህ ፍቃድ እንልካለን !!!_ ውዱ  ወንድሞችና እህቶቼ እንኳን ወደ ግሩፖችን በሰላም መጡ ። ውድ ደንበኞቻችን በአላህ ፍቃድ ረመዳን እየተቃረበ ስለሆነ  እኛ ደግሞ የረመዳን አስቤዛ ለቤተሰብ፣ለዘመድ፣ለወዳጅ፣ለጓደኛ ባዘዙን መሰረት ለማቅረብ ዝግጅት አድርገን ጨርሰናል። 🕋የአስቤዛ ዝርዝር ንፁህ  ወለላ ማር ንፁህ  የእንጀራ 🕋የተምር አይነት 🔜 በእሸቱ አንደኛው 🔜በእሸቱ ሁለተኛው 🔜 ካርቶን  አንደኛውተምር  🔜 ካርቶን ሁለተኛው ተምሮ 🔜 ቆርቆሮ  ተምር  🕋የዘይት አይነት 🔜  በፈሳሹ...... 1ሊትር 🔜 ዘይት ......3 ሌትር 🔜ዘይት........   5 ሌትር 🕋 ዘይት በጭቃው....3 ሊትር 🔜 ዘይት በጭቃው.... 5....ሊትር 🔜 ዘይት በጭቃው....20.....ሊትር 🕋 የሩዝ አይነት 🔜ሩዝ በስመቲ አንደኛው 🔜 ሩዝ በስመቲ ሁለተኛው 🔜ሩዝ የሀገር ውስጥ አንደኛው 🔜 ሩዝ የሀገር ውስጥ ሁለተኛው 🕋 የዱቄት አይነት ነጭ ዱቄት 50 ኪሎ  🔜 ነጭ ዱቄት 25 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 10 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 5 ኪሎ 🕋  ቡና በአንደኛው     🔜 ቡና  3 ኪሎ   🔜 ስኳር 🕋መኮረኒ 🕋ፓስታ 🕋ምስር ክክ  🕋ድፍ ምስር 📥 ሽሮ 📥 በርበሬ 🕋የሾርባ ገብስ 🕋የሾርባ አጃ  🕋አሲር እስታር  🕋አሲር  ፎስተር 🕋አሲር  ታንክ  🕋ኒዶ ትልቁ  🕋ኒዶመካከለኛው  🕋ኒዶትንሹ  🕋  ኦሞ  ካርቶን  🔜 ኦሞ ... 5 ኪሎ 🔜 ኦሞ....1 ኪሎ 🕋የልብስ ሳሙና 🕋የገላ ሳሙና በፈለጉት አይነት 🕋ፈሳሽ (ላርጎ)ሳሙና 5 ሊትር 📥 ፈሳሽ (ላርጎ)ሳሙና 10 ሊትር 🕋ብርድልብስ 12 ኪሎ 🔜 ብርድ ልብስ 4.5ኪሎ 🔜 ኖርማል ብርድልብስ 🕋ሽርጥ  አንደኛው  🔜 ኮተን ሽርጥ 🔜 በርሜል ሽርጥ 🕋 አልጀዚራ አንደኛው ጥምጥም 🔜 ኮተን ጥምጣም 🔜 የአባቶች ቀይ ጥምጣም  🕋ቁርአን 30 ጁዝ በትልቁ 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በቀዩ . 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በነጩ 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በኪስ የሚያዘው 🕋 መስገጃ በሳኡዲው ወፍራሙ  🔜 መስገጃ በቱርኩ 🔜መስገጃ በዱባዩ በተጨማሪም ከዚህ ከተጠቀሰው ውጭ ያልተጠቀሰ የምትፈልጉት ዕቃ ካለ እዘዙን እናቀርባለን {በወሎ  ክፍል በማንኛውም ወረዳ በማንኛውም ከተማ እንልካለን} ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ባቲ ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣መኮይ ☑️ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣ ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣ ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ አላህ ሰላም ያድርጋትና ☑️ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር• ☑️ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ ጊንባ፣አቀስታ፣ይላዳ ልጓማ፣ቲርቲራ፣           በወሎ ቦረና 👇👇 ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ መብራት፣አቧራ፣ ብሶ ፣እንድራስ፣ ዙጢ ፣መካነ ሰላም፣ሙድለላ፣ እሮቢቴ ፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣ ካቢ፣ እና ሌሎችም ሀገራቶች ። መለያችን ታማኝነታችን ። ......  ጋር ኢንሻ አላህ ያሉበት እንልካለን እናደርሳለን ። ቀጥታ ደውለው ማገኘት ማዘዝ ከፈለጉ                📥📥📥📥📥📥 ☎️ 00966581921839 ኡሙ ኢክራም. (ጅዳ) ☎️ +251 9 12 89 98 94 አቡ ማሒ ሙሐመድ(ከወሎ_ኮምቦልቻ) በቴሌግራም አዳራሻችን ከፈለጉን ያናግሩን          📥📥📥📥📥 🔜 @meEmuIkram 🔜 @Abu_Meymuna_Al_Asseriy 🔜  @Attewhid25 የረመዳን አስቤዛ የምትመዘገቡት በዚህ መሰረት ነው የላኪ ስም........ የላኪ ስልክ ቁጥር............... የላኪ አድራሻ........... የሚላከው የቃ ዝርዝር.... የተቀባይ ስም..... የተቀባይ ስልክ ቁጥር....... የተቀባይ አድራሻ ዋናከተማውና ልዩ ቦታው☝ በዚህ መሰረት ፅፍችሁ ላኩልን ሸሪአው በፈቀደልን መልኩ እናስተናግዳለን እንገበያያለን። የፈለጉትን ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ በትዕዛዝ እንልካለን እናመጣለን ። ገበያችሁ በምንድ ነው የምንገበያየው ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ? መልስ፦ በሀገራችን ዋጋ  በብር  ነው የምንገበያየው። ወደ ግሩፖችን ይቀላቀሉ። ➻➻➻➻➻➻➻➻➻ https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
229
8
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ አብረን  እንስማ ሰምተው ከሚጠቀሚ ያድርገን 〰〰〰〰〰〰〰〰 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን  [ሀፊዘሑሏህ  ]    ተ        ጀ            መ                   ር አርዕስት:- « የሴት ልጅ አደብ → የሴት ልጅ አኽላቅ → የሴት ልጅ እለባበስ → ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት። https://t.me/EmuIkramAselefiya
3
9
አስደሳች ዜና ለውድ ደንበኞቻችን ሁላችሁም ሼር ሼር አድርጉልኝ አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ንፁህ ማር እና ቅቤ በታላቅ ቅናሽ በድምፅ ለመስማት🎵⤵️⤵️ https://t.me/Seidyema+3
አስደሳች ዜና ለውድ ደንበኞቻችን ሁላችሁም ሼር ሼር አድርጉልኝ   አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ንፁህ ማር እና ቅቤ በታላቅ ቅናሽ በድምፅ ለመስማት🎵⤵️⤵️ https://t.me/Seidyemarakrbot28/1039 https://t.me/Seidyemarakrbot28/1039 የት ካላችሁ የሰዒድ ንፁህ ማር እና ቅቤ በኢማራት በየትኛውም ቦታ ላላችሁ ልዩ አጋጣሚ ነው ተጠቀሙበት ✅✅ኪሎ ማር 8⃣0⃣ ድርሀም ቅቤ 90 ድርሀም ብቻ ነው✅✅ በዚህ ዋጋ ላይደገም ይችላል።ማሩም ይለያል። የምታገኙበት አድራሻ ስልክ 0551658385 ሀያት ጂልባብ እና ኒቃብ በቀጥታ በዋትሳፕ በቴሌግራም በኢሞ በዚሁ አጋጣሚ እህታቺን ጀከልባብ ኒቃብ የሀበሻ ቀሚስ ሌሎችም ልብሶችን ትይዛለች ማዘዝ መውሰድ ትችላላችሁ እኔ ጋር ማዘዝ ለምትፈልጉ 0925255225    0930398677 አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ንፁህ ማር
199
10
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ አብረን  እንስማ ሰምተው ከሚጠቀሚ ያድርገን 〰〰〰〰〰〰〰〰 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን [ሀፊዘሑሏህ  ]    ተ        ጀ            መ                   ር አርዕስት:- « ሴት ልጅ እና ሸሪዓዊ እውቀት » ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት። https://t.me/EmuIkramAselefiya
7
11
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] * •••••••••••••••••••••• ነገ ጁመአ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተ
*       [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ]           *              ••••••••••••••••••••••      ነገ ጁመአ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል ። በዕለቱም የተጋበዙ ውድ ወንድሞቻችን        ➧ ወንድም አቡ ኡበይዳ ሰኢድ ➧ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ኢስማኢል        ➧ወንድም አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ ➧ ወንድም አቡ ሐፍሷ ኢማም     ➧ ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ   እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ። ➧ በሰአቱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ ለአሸናፊውም  ለየት  ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል::  ➧ የጨረታ ፕሮግራምም አለ የመስጅዳችን ጉዳዬ አሳሳቢና አንገብጋቢ ስለሆነ እንዳትቀሩ አደራ ጠርቻችኋለሁ። ፕሮግራም መሪ         አቡ ማሒ ሙሐመድ بن ኢድሪስ ቀን - የካቲት 8- 2016 ሰዓት -ከምሽቱ 2:30 ቦታ - በኮምቦልቻ መስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
4
12
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] * •••••••••••••••••••••• ነገ ጁመአ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተ
*       [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ]           *              ••••••••••••••••••••••      ነገ ጁመአ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል ። በዕለቱም የተጋበዙ ውድ ወንድሞቻችን        ➧ ወንድም አቡ ኡበይዳ ሰኢድ ➧ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ኢስማኢል        ➧ወንድም አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ ➧ ወንድም አቡ ሐፍሷ ኢማም     ➧ ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ   እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ። ➧ በሰአቱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ ለአሸናፊውም  ለየት  ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል::  ➧ የጨረታ ፕሮግራምም አለ የመስጅዳችን ጉዳዬ አሳሳቢና አንገብጋቢ ስለሆነ እንዳትቀሩ አደራ ጠርቻችኋለሁ። ፕሮግራም መሪ         አቡ ማሒ ሙሐመድ بن ኢድሪስ ቀን - የካቲት 8- 2016 ሰዓት -ከምሽቱ 2:30 ቦታ - በኮምቦልቻ መስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
1 529
13
ተጂዊድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው العلم نور والجهل ظلام https://t.me/+O5qhPW3qCCxjNmU0 ሼርርርርር እያደረጋችሁ ለሌሎችም እንዲደርስ
27
14
            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹  👈አበባውን       🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት    🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ምርጥ የሱና    ቻናሎችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያግኙ       🌹🌹🌹🌹🌹          🌿🌹🌹🌿               🌿🌿 👈                  🌿                     🌿                   🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። .https://t.me/addlist/leveeAf9ROgzZTg0
53
15
🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈 በኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ 🎙ወንድም  አቡ ፈውዛን «ሐፊዘሁሏህ»             ......... አላህን የመፍራት ሚስጥር..... https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=4fdfe82512cbbf5091
309
16
🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈 በኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ 🎙ወንድም  አቡ አይመን ጀማል «ሐፊዘሁሏህ»             ......... ስለ መልካም ነገር ጥሪ..... https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=4fdfe82512cbbf5091
316
17
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] * •••••••••••••••••••••• የፊታችን እሁድ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live
*       [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ]           *              ••••••••••••••••••••••      የፊታችን እሁድ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል ። በዕለቱም የተጋበዙ ውድ ወንድሞቻችን ➧ ወንድም አቡ ፈውዛን አብዱሽኩር ➧ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ኢስማኢል ➧ወንድም አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ ➧ ወንድም አቡ ሐፍሷ ኢማም ➧ ወንድም አቡ አይመን ጀማል   እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ። ➧ በሰአቱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ ለአሸናፊውም ለየት ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል:: የመስጅዳችን ጉዳዬ አሳሳቢና አንገብጋቢ ስለሆነ እንዳትቀሩ አደራ ጠርቻችኋለሁ። ሼር አድርጉት ፕሮግራም መሪ አቡ ማሒ ሙሐመድ بن ኢድሪስ ቀን - የካቲት 3- 2016 ሰዓት -ከምሽቱ 2:30 ቦታ - በኮምቦልቻ መስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
666
18
🛑☞ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታብ ደርስ ሰሰብስብ ! ~~ ☞ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/214 https://t.me/durus_abu_reyyis/214 ☞ቀዋኢዱል አርበዕ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/224 https://t.me/durus_abu_reyyis/224 ☞20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/232 https://t.me/durus_abu_reyyis/232 ☞ላኢላ ሀኢለሏህ ወማእናሀ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/272 https://t.me/durus_abu_reyyis/272 ☞ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/314 https://t.me/durus_abu_reyyis/314 ☞ሙዛከራት አህካም ፂያም⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/361 https://t.me/durus_abu_reyyis/361 ☞ኡሱሉ ሰላሳ ወአዲለቱሀ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/512 https://t.me/durus_abu_reyyis/512 ☞ቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/543 https://t.me/durus_abu_reyyis/543 ☞በይቁኒያ ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1015 https://t.me/durus_abu_reyyis/1015 ☞ከሽፉ ሹቡሃት ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1051 https://t.me/durus_abu_reyyis/1051 ☞ወረቃት ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1066 https://t.me/durus_abu_reyyis/1066 ☞ኪታቡ ተዉሂድ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1096 https://t.me/durus_abu_reyyis/1096 ☞ኡርጅዘቱል ሚእያ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1148 https://t.me/durus_abu_reyyis/1148 ☞ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1173 https://t.me/durus_abu_reyyis/1173 ☞አልቀዋዒዱል ፊቅሂያ በጅምር ያለ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1221 https://t.me/durus_abu_reyyis/1221 ☞ቡሉغ አል መራም በጅምር ያለ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1240 https://t.me/durus_abu_reyyis/1240 ☞ሙንከራት ኪታብ ደርስ ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1294 https://t.me/durus_abu_reyyis/1294 = 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ
232
19
Sin texto...
183
20
ቀጥታ ስርጭት አዲስ ደርስ القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
28