cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድ official የሰለፍዬች channel

Advertising posts
668
Subscribers
+124 hours
-37 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀጥታ ስርጭት ሙሃደራ ደሴ አስ ሱና መስጂድ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
Show all...
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ

🔗 የ"አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም" ይፋዊ ገፆች Facebook

https://www.facebook.com/aburayyis.ibnuimam

Youtube

https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw

Twitter

https://twitter.com/abureyyis?t=F6nykmtfUgkKv4LxX_2fdg&s=09

ቴሌግራም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis

Show comments
🔖محاضرة جديدة🔖 بعنوان: ذم العنصرية الجاهلية ርእስ፦ ወገንተኝነት በኢላም የተወገዘ የጃሒሊያ ተግባር ነው። 📅  بتاريخ ٢٧ شعبان ١٤٤٥ هـ 📅ጁሙዓ የካቲት 29/2016 ዓ.ል 🔴 በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር -ሀርቡ- ቻነል ቀጥታ ስርጭት ላይ የተደረገ 🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله» 🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4912 የአህሉ-ተውሂድ ቻነል➴➴ t.me/sefinetunuh/6429 t.me/sefinetunuh/6429
Show all...
ذم العُنصرية الجاهلية.mp311.99 MB
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እስኪ እህቶች (ጂዳ) ተመላላሺ ስራ ፋልጉልኝ ጂዛኩም አላህ ኸይረን  የቴሌግራም አድራሻ @meEmuIkram ስልክ0581921839 በዚህ አናግሩኝ
Show all...
" በድምፅ " 🎤 abu mahir al assery
Show all...
4_5976359589799530578.ogg3.70 MB
👍 6
" አንሷር መስጅዳችን" አንድ መስጅድ አለን አንሷር የተባለ፣ በተውሂድ የፈካ ከሽርክ ያገለለ፣ በሰለፍይ መንጋ ደምቆ የታየልን በርበሬ ወንዝ ዳር አለ መስጅዳችን ሲያይዋቸው የሚያምሩ በሱና የፈኩ ከሙብተዲዕ መንጋ የማይታከኩ አሉልህ አንሷር ስር ኢልምን እየከኩ። በአሉባልታ ወሬ ምንም በማይጠቅም የአንሷር ደረሳ ጭራሽ አይታማም። መስጅዱ ሳትገባ ደጃፉ ስትደርስ ትሰማለህ ከቶ ፈዋኢድ ያዘለ ጫጫታ ሲታመስ ስለ ኢልም ያወራ ኮቻን የዘከረ አንሷርን ሳይጠቅስ መቼ ተናገረ
ከሀገር ከውጩ ሸይኽን የጋበዘ በኮርስ በደውራው ለኢልም የታዘዘ አንሷር ነው ዘመዴ ይንቃ የፈዘዘ
ከጥመት አንጃዎች ከቢድዐ ጋላቢ በዋሉበት ሁሉ ባጢል አራጋቢ ከሱፍይ ከኢኽዋን ብሎም ከአህባሹ ከሀጁሪ መንጋ ከዛ ከረባሹ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ሱንይ ከነካሹ የጠራ ነው አንሷር ከነዚህ ድሪቶ ሁል ቀን አንድ ነው በሀቅ ላይ ፀንቶ። ሸይኹን የሚያከብር ለዳዕዋ የሚሳሳ ኢዕቲሳም ያለበት ጭራሽ የማይለየው ሀገርና ጎሳ አላህ ይጠብቀው ከጠላት ትንኮሳ።     
  " እናም ውዶቼ"
አንሷር በዛሬ ቀን እርዳታ ከጅሏል ኮርቶ በልጆቹ እጆቹን ዘርግቷል ሱንዮች እያሉ ፈካለሁኝ ብሏል። ስለዚህ ጀግኖቼ የተውሂድ አበቦች አለንልህ በሉ እኛ ሰለፍዮች አንሷር ይታደሳል ይታያል ከፍ ብሎ ጠላትም ይከስላል ነዶ ተቀጣጥሎ። ኢንሻአላህ በውድ ወንድማችን:- አቡ ማሒር አል አሰሪ t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Show all...
የኮምቦልቻ አህለ ሱና አንሷር መስጅድ ጀመዓ ግሩፕ መርዳት ለፈለጉ የኢትዩጵያ ንግድ ባንክ 1000 35 19 72 94 8 ሰይድ ሙሐመድ ሸይኽ አህመድ እና ሰይድ እንድሪስ

የግሩፑ አለማ :- በኮምቦልቻ ከተማ አንሷር መስጅድ ያለውን ሁለተናዊ ችግር በማየት በተለይም በመስጅዱ ውስጥ ውሳጣዊና ውጫዊ ችግሮችን በመቅርፍ ላይ ለመተባበር የተከፈተ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ።

👍 1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች  ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም ታላቁ የሰለፍዮች መገናኛ የሆነውን አንሷር መስጂድ ኮርኒስ ማርጨረሻ የኒያ ፕሮግራም ነው። በአሏህ ፍቃድ መስጂዳችንን ለረመዷን ዝግጁ ለማድረግ ከሁላችንም ርብርብ ይፈልጋልና የቻልነውን በመነየት የቀረውን 76ሺ አካባቢ ብር እንሸፍን ቀጥታ ስርጭቱ የሚሆነው በ قناة أبي ريس لنشر السنة ነው ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬ በአሏህ ፍቃድ አታሳፍሩኝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 1ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 76 ሰው ብቻ ነው 5 ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 15 ሰው አካባቢ ነው። በዚሁ አጋጣሚ በአሏህ ፍቃድ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው በሚል የሙሃደራ ሰዓት ይኖረናል እንዲሁም ቲላዋና አንዳንድ ምክሮችን እንለዋወጣለን። ሰዓት በኢትዮ አቆጣጠር 3:30 የስርጭት ሊንክ http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የመስጂዱ አሁናዊ ሁኔታ በምስሉ ላይ  ተያይዟል
Show all...
👍 7
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ      🕌 *_አህለን ቢከ ያረመዳን_*  🕌 _የረመዳን መፆሚያ & ማስፈጠሪያ በአላህ ፍቃድ እንልካለን !!!_ ውዱ  ወንድሞችና እህቶቼ እንኳን ወደ ግሩፖችን በሰላም መጡ ። ውድ ደንበኞቻችን በአላህ ፍቃድ ረመዳን እየተቃረበ ስለሆነ  እኛ ደግሞ የረመዳን አስቤዛ ለቤተሰብ፣ለዘመድ፣ለወዳጅ፣ለጓደኛ ባዘዙን መሰረት ለማቅረብ ዝግጅት አድርገን ጨርሰናል።
🕋የአስቤዛ ዝርዝር ንፁህ  ወለላ ማር ንፁህ  የእንጀራ 🕋የተምር አይነት 🔜 በእሸቱ አንደኛው 🔜በእሸቱ ሁለተኛው 🔜 ካርቶን  አንደኛውተምር  🔜 ካርቶን ሁለተኛው ተምሮ 🔜 ቆርቆሮ  ተምር  🕋የዘይት አይነት 🔜  በፈሳሹ...... 1ሊትር 🔜 ዘይት ......3 ሌትር 🔜ዘይት........   5 ሌትር 🕋 ዘይት በጭቃው....3 ሊትር 🔜 ዘይት በጭቃው.... 5....ሊትር 🔜 ዘይት በጭቃው....20.....ሊትር 🕋 የሩዝ አይነት 🔜ሩዝ በስመቲ አንደኛው 🔜 ሩዝ በስመቲ ሁለተኛው 🔜ሩዝ የሀገር ውስጥ አንደኛው 🔜 ሩዝ የሀገር ውስጥ ሁለተኛው 🕋 የዱቄት አይነት ነጭ ዱቄት 50 ኪሎ  🔜 ነጭ ዱቄት 25 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 10 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 5 ኪሎ 🕋  ቡና በአንደኛው     🔜 ቡና  3 ኪሎ   🔜 ስኳር 🕋መኮረኒ 🕋ፓስታ 🕋ምስር ክክ  🕋ድፍ ምስር 📥 ሽሮ 📥 በርበሬ 🕋የሾርባ ገብስ 🕋የሾርባ አጃ  🕋አሲር እስታር  🕋አሲር  ፎስተር 🕋አሲር  ታንክ  🕋ኒዶ ትልቁ  🕋ኒዶመካከለኛው  🕋ኒዶትንሹ  🕋  ኦሞ  ካርቶን  🔜 ኦሞ ... 5 ኪሎ 🔜 ኦሞ....1 ኪሎ 🕋የልብስ ሳሙና 🕋የገላ ሳሙና በፈለጉት አይነት 🕋ፈሳሽ (ላርጎ)ሳሙና 5 ሊትር 📥 ፈሳሽ (ላርጎ)ሳሙና 10 ሊትር 🕋ብርድልብስ 12 ኪሎ 🔜 ብርድ ልብስ 4.5ኪሎ 🔜 ኖርማል ብርድልብስ 🕋ሽርጥ  አንደኛው  🔜 ኮተን ሽርጥ 🔜 በርሜል ሽርጥ 🕋 አልጀዚራ አንደኛው ጥምጥም 🔜 ኮተን ጥምጣም 🔜 የአባቶች ቀይ ጥምጣም  🕋ቁርአን 30 ጁዝ በትልቁ 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በቀዩ . 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በነጩ 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በኪስ የሚያዘው 🕋 መስገጃ በሳኡዲው ወፍራሙ  🔜 መስገጃ በቱርኩ 🔜መስገጃ በዱባዩ በተጨማሪም ከዚህ ከተጠቀሰው ውጭ ያልተጠቀሰ የምትፈልጉት ዕቃ ካለ እዘዙን እናቀርባለን {በወሎ  ክፍል በማንኛውም ወረዳ በማንኛውም ከተማ እንልካለን} ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ባቲ ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣መኮይ ☑️ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣ ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣ ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ አላህ ሰላም ያድርጋትና ☑️ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር• ☑️ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ ጊንባ፣አቀስታ፣ይላዳ ልጓማ፣ቲርቲራ፣           በወሎ ቦረና 👇👇 ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ መብራት፣አቧራ፣ ብሶ ፣እንድራስ፣ ዙጢ ፣መካነ ሰላም፣ሙድለላ፣ እሮቢቴ ፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣ ካቢ፣ እና ሌሎችም ሀገራቶች ።
መለያችን ታማኝነታችን ። ......  ጋር ኢንሻ አላህ ያሉበት እንልካለን እናደርሳለን ። ቀጥታ ደውለው ማገኘት ማዘዝ ከፈለጉ                📥📥📥📥📥📥 ☎️ 00966581921839 ኡሙ ኢክራም. (ጅዳ) ☎️ +251 9 12 89 98 94 አቡ ማሒ ሙሐመድ(ከወሎ_ኮምቦልቻ) በቴሌግራም አዳራሻችን ከፈለጉን ያናግሩን          📥📥📥📥📥 🔜 @meEmuIkram 🔜 @Abu_Meymuna_Al_Asseriy 🔜  @Attewhid25
የረመዳን አስቤዛ የምትመዘገቡት በዚህ መሰረት ነው የላኪ ስም........ የላኪ ስልክ ቁጥር............... የላኪ አድራሻ........... የሚላከው የቃ ዝርዝር.... የተቀባይ ስም..... የተቀባይ ስልክ ቁጥር....... የተቀባይ አድራሻ ዋናከተማውና ልዩ ቦታው☝ በዚህ መሰረት ፅፍችሁ ላኩልን
ሸሪአው በፈቀደልን መልኩ እናስተናግዳለን እንገበያያለን። የፈለጉትን ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ በትዕዛዝ እንልካለን እናመጣለን
ገበያችሁ በምንድ ነው የምንገበያየው ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ? መልስ፦ በሀገራችን ዋጋ  በብር  ነው የምንገበያየው
ወደ ግሩፖችን ይቀላቀሉ። ➻➻➻➻➻➻➻➻➻ https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
Show all...
አቡ አዒሻ እና አቡ ማሒ ኦላይን ጠቅላላ የንግድ ስራዎች የገበያ ማዕከል

أبوأيوب invites you to join this group on Telegram.

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ አብረን  እንስማ ሰምተው ከሚጠቀሚ ያድርገን 〰〰〰〰〰〰〰〰 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን  [ሀፊዘሑሏህ  ]    ተ        ጀ            መ                   ር አርዕስት:- « የሴት ልጅ አደብ → የሴት ልጅ አኽላቅ → የሴት ልጅ እለባበስ → ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት። https://t.me/EmuIkramAselefiya
Show all...
ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

https://t.me/EmuIkramAselefiya

አስደሳች ዜና ለውድ ደንበኞቻችን ሁላችሁም ሼር ሼር አድርጉልኝ  
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ንፁህ ማር እና ቅቤ በታላቅ ቅናሽ
በድምፅ ለመስማት🎵⤵️⤵️ https://t.me/Seidyemarakrbot28/1039 https://t.me/Seidyemarakrbot28/1039 የት ካላችሁ የሰዒድ ንፁህ ማር እና ቅቤ በኢማራት በየትኛውም ቦታ ላላችሁ ልዩ አጋጣሚ ነው ተጠቀሙበት ✅✅ኪሎ ማር 8⃣0⃣ ድርሀም ቅቤ 90 ድርሀም ብቻ ነው✅✅ በዚህ ዋጋ ላይደገም ይችላል።ማሩም ይለያል። የምታገኙበት አድራሻ ስልክ 0551658385 ሀያት ጂልባብ እና ኒቃብ በቀጥታ በዋትሳፕ በቴሌግራም በኢሞ በዚሁ አጋጣሚ እህታቺን ጀከልባብ ኒቃብ የሀበሻ ቀሚስ ሌሎችም ልብሶችን ትይዛለች ማዘዝ መውሰድ ትችላላችሁ እኔ ጋር ማዘዝ ለምትፈልጉ 0925255225    0930398677 አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ንፁህ ማር
Show all...
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ አብረን  እንስማ ሰምተው ከሚጠቀሚ ያድርገን 〰〰〰〰〰〰〰〰 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን [ሀፊዘሑሏህ  ]    ተ        ጀ            መ                   ር አርዕስት:- « ሴት ልጅ እና ሸሪዓዊ እውቀት » ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት። https://t.me/EmuIkramAselefiya
Show all...
ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

https://t.me/EmuIkramAselefiya

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.