የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድ official የሰለፍዬች channel
Ir al canal en Telegram
668
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
ቀጥታ ስርጭት ሙሃደራ ደሴ አስ ሱና መስጂድ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
🔖محاضرة جديدة🔖
بعنوان: ذم العنصرية الجاهلية
ርእስ፦ ወገንተኝነት በኢላም የተወገዘ የጃሒሊያ ተግባር ነው።
📅 بتاريخ ٢٧ شعبان ١٤٤٥ هـ
📅ጁሙዓ የካቲት 29/2016 ዓ.ል
🔴 በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር -ሀርቡ- ቻነል ቀጥታ ስርጭት ላይ የተደረገ
🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
🌐 t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4912
የአህሉ-ተውሂድ ቻነል➴➴
t.me/sefinetunuh/6429
t.me/sefinetunuh/6429
Repost from ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
እስኪ እህቶች (ጂዳ) ተመላላሺ ስራ ፋልጉልኝ
ጂዛኩም አላህ ኸይረን
የቴሌግራም አድራሻ @meEmuIkram
ስልክ0581921839 በዚህ አናግሩኝ
" አንሷር መስጅዳችን"
አንድ መስጅድ አለን አንሷር የተባለ፣
በተውሂድ የፈካ ከሽርክ ያገለለ፣
በሰለፍይ መንጋ ደምቆ የታየልን
በርበሬ ወንዝ ዳር አለ መስጅዳችን
ሲያይዋቸው የሚያምሩ በሱና የፈኩ
ከሙብተዲዕ መንጋ የማይታከኩ
አሉልህ አንሷር ስር ኢልምን እየከኩ።
በአሉባልታ ወሬ ምንም በማይጠቅም
የአንሷር ደረሳ ጭራሽ አይታማም።
መስጅዱ ሳትገባ ደጃፉ ስትደርስ
ትሰማለህ ከቶ ፈዋኢድ ያዘለ ጫጫታ ሲታመስ
ስለ ኢልም ያወራ ኮቻን የዘከረ
አንሷርን ሳይጠቅስ መቼ ተናገረ
ከሀገር ከውጩ ሸይኽን የጋበዘ በኮርስ በደውራው ለኢልም የታዘዘ አንሷር ነው ዘመዴ ይንቃ የፈዘዘ።ከጥመት አንጃዎች ከቢድዐ ጋላቢ በዋሉበት ሁሉ ባጢል አራጋቢ ከሱፍይ ከኢኽዋን ብሎም ከአህባሹ ከሀጁሪ መንጋ ከዛ ከረባሹ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ሱንይ ከነካሹ የጠራ ነው አንሷር ከነዚህ ድሪቶ ሁል ቀን አንድ ነው በሀቅ ላይ ፀንቶ። ሸይኹን የሚያከብር ለዳዕዋ የሚሳሳ ኢዕቲሳም ያለበት ጭራሽ የማይለየው ሀገርና ጎሳ አላህ ይጠብቀው ከጠላት ትንኮሳ።
" እናም ውዶቼ"አንሷር በዛሬ ቀን እርዳታ ከጅሏል ኮርቶ በልጆቹ እጆቹን ዘርግቷል ሱንዮች እያሉ ፈካለሁኝ ብሏል። ስለዚህ ጀግኖቼ የተውሂድ አበቦች አለንልህ በሉ እኛ ሰለፍዮች አንሷር ይታደሳል ይታያል ከፍ ብሎ ጠላትም ይከስላል ነዶ ተቀጣጥሎ። ኢንሻአላህ በውድ ወንድማችን:- አቡ ማሒር አል አሰሪ t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች ወንድምና እህቶች
በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም
ታላቁ የሰለፍዮች መገናኛ የሆነውን አንሷር መስጂድ ኮርኒስ ማርጨረሻ የኒያ ፕሮግራም ነው።
በአሏህ ፍቃድ መስጂዳችንን ለረመዷን ዝግጁ ለማድረግ ከሁላችንም ርብርብ ይፈልጋልና የቻልነውን በመነየት የቀረውን 76ሺ አካባቢ ብር እንሸፍን
ቀጥታ ስርጭቱ የሚሆነው
በ قناة أبي ريس لنشر السنة ነው
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬ በአሏህ ፍቃድ አታሳፍሩኝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 1ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 76 ሰው ብቻ ነው 5 ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 15 ሰው አካባቢ ነው።
በዚሁ አጋጣሚ በአሏህ ፍቃድ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው በሚል የሙሃደራ ሰዓት ይኖረናል እንዲሁም ቲላዋና አንዳንድ ምክሮችን እንለዋወጣለን።
ሰዓት በኢትዮ አቆጣጠር 3:30
የስርጭት ሊንክ
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የመስጂዱ አሁናዊ ሁኔታ በምስሉ ላይ ተያይዟል
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
🕌 *_አህለን ቢከ ያረመዳን_* 🕌
_የረመዳን መፆሚያ & ማስፈጠሪያ በአላህ ፍቃድ እንልካለን !!!_
ውዱ ወንድሞችና እህቶቼ እንኳን ወደ ግሩፖችን በሰላም መጡ ።
ውድ ደንበኞቻችን በአላህ ፍቃድ ረመዳን እየተቃረበ ስለሆነ እኛ ደግሞ የረመዳን አስቤዛ ለቤተሰብ፣ለዘመድ፣ለወዳጅ፣ለጓደኛ ባዘዙን መሰረት ለማቅረብ ዝግጅት አድርገን ጨርሰናል።
🕋የአስቤዛ ዝርዝር ንፁህ ወለላ ማር ንፁህ የእንጀራ 🕋የተምር አይነት 🔜 በእሸቱ አንደኛው 🔜በእሸቱ ሁለተኛው 🔜 ካርቶን አንደኛውተምር 🔜 ካርቶን ሁለተኛው ተምሮ 🔜 ቆርቆሮ ተምር 🕋የዘይት አይነት 🔜 በፈሳሹ...... 1ሊትር 🔜 ዘይት ......3 ሌትር 🔜ዘይት........ 5 ሌትር 🕋 ዘይት በጭቃው....3 ሊትር 🔜 ዘይት በጭቃው.... 5....ሊትር 🔜 ዘይት በጭቃው....20.....ሊትር 🕋 የሩዝ አይነት 🔜ሩዝ በስመቲ አንደኛው 🔜 ሩዝ በስመቲ ሁለተኛው 🔜ሩዝ የሀገር ውስጥ አንደኛው 🔜 ሩዝ የሀገር ውስጥ ሁለተኛው 🕋 የዱቄት አይነት ነጭ ዱቄት 50 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 25 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 10 ኪሎ 🔜 ነጭ ዱቄት 5 ኪሎ 🕋 ቡና በአንደኛው 🔜 ቡና 3 ኪሎ 🔜 ስኳር 🕋መኮረኒ 🕋ፓስታ 🕋ምስር ክክ 🕋ድፍ ምስር 📥 ሽሮ 📥 በርበሬ 🕋የሾርባ ገብስ 🕋የሾርባ አጃ 🕋አሲር እስታር 🕋አሲር ፎስተር 🕋አሲር ታንክ 🕋ኒዶ ትልቁ 🕋ኒዶመካከለኛው 🕋ኒዶትንሹ 🕋 ኦሞ ካርቶን 🔜 ኦሞ ... 5 ኪሎ 🔜 ኦሞ....1 ኪሎ 🕋የልብስ ሳሙና 🕋የገላ ሳሙና በፈለጉት አይነት 🕋ፈሳሽ (ላርጎ)ሳሙና 5 ሊትር 📥 ፈሳሽ (ላርጎ)ሳሙና 10 ሊትር 🕋ብርድልብስ 12 ኪሎ 🔜 ብርድ ልብስ 4.5ኪሎ 🔜 ኖርማል ብርድልብስ 🕋ሽርጥ አንደኛው 🔜 ኮተን ሽርጥ 🔜 በርሜል ሽርጥ 🕋 አልጀዚራ አንደኛው ጥምጥም 🔜 ኮተን ጥምጣም 🔜 የአባቶች ቀይ ጥምጣም 🕋ቁርአን 30 ጁዝ በትልቁ 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በቀዩ . 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በነጩ 🔜 ቁርአን 30 ጁዝ በኪስ የሚያዘው 🕋 መስገጃ በሳኡዲው ወፍራሙ 🔜 መስገጃ በቱርኩ 🔜መስገጃ በዱባዩ በተጨማሪም ከዚህ ከተጠቀሰው ውጭ ያልተጠቀሰ የምትፈልጉት ዕቃ ካለ እዘዙን እናቀርባለን {በወሎ ክፍል በማንኛውም ወረዳ በማንኛውም ከተማ እንልካለን} ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ባቲ ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣መኮይ ☑️ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣ ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣ ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ አላህ ሰላም ያድርጋትና ☑️ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር• ☑️ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ ጊንባ፣አቀስታ፣ይላዳ ልጓማ፣ቲርቲራ፣ በወሎ ቦረና 👇👇 ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ መብራት፣አቧራ፣ ብሶ ፣እንድራስ፣ ዙጢ ፣መካነ ሰላም፣ሙድለላ፣ እሮቢቴ ፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣ ካቢ፣ እና ሌሎችም ሀገራቶች ።መለያችን ታማኝነታችን ። ...... ጋር ኢንሻ አላህ ያሉበት እንልካለን እናደርሳለን ። ቀጥታ ደውለው ማገኘት ማዘዝ ከፈለጉ 📥📥📥📥📥📥 ☎️ 00966581921839 ኡሙ ኢክራም. (ጅዳ) ☎️ +251 9 12 89 98 94 አቡ ማሒ ሙሐመድ(ከወሎ_ኮምቦልቻ) በቴሌግራም አዳራሻችን ከፈለጉን ያናግሩን 📥📥📥📥📥 🔜 @meEmuIkram 🔜 @Abu_Meymuna_Al_Asseriy 🔜 @Attewhid25
የረመዳን አስቤዛ የምትመዘገቡት በዚህ መሰረት ነው የላኪ ስም........ የላኪ ስልክ ቁጥር............... የላኪ አድራሻ........... የሚላከው የቃ ዝርዝር.... የተቀባይ ስም..... የተቀባይ ስልክ ቁጥር....... የተቀባይ አድራሻ ዋናከተማውና ልዩ ቦታው☝ በዚህ መሰረት ፅፍችሁ ላኩልንሸሪአው በፈቀደልን መልኩ እናስተናግዳለን እንገበያያለን። የፈለጉትን ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ በትዕዛዝ እንልካለን እናመጣለን ።
ገበያችሁ በምንድ ነው የምንገበያየው ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ ? መልስ፦ በሀገራችን ዋጋ በብር ነው የምንገበያየው።ወደ ግሩፖችን ይቀላቀሉ። ➻➻➻➻➻➻➻➻➻ https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk https://t.me/+bYGiToLpprk4MjNk
Repost from ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ
አብረን እንስማ ሰምተው ከሚጠቀሚ ያድርገን
〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን [ሀፊዘሑሏህ ]
ተ
ጀ
መ
ር
አርዕስት:- « የሴት ልጅ አደብ
→ የሴት ልጅ አኽላቅ
→ የሴት ልጅ እለባበስ
→ ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት።
https://t.me/EmuIkramAselefiya
Repost from ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ የንግድ ስራ ቻናል
አስደሳች ዜና ለውድ ደንበኞቻችን
ሁላችሁም ሼር ሼር አድርጉልኝ
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ንፁህ ማር እና ቅቤ በታላቅ ቅናሽበድምፅ ለመስማት🎵⤵️⤵️ https://t.me/Seidyemarakrbot28/1039 https://t.me/Seidyemarakrbot28/1039 የት ካላችሁ የሰዒድ ንፁህ ማር እና ቅቤ በኢማራት በየትኛውም ቦታ ላላችሁ ልዩ አጋጣሚ ነው ተጠቀሙበት ✅✅ኪሎ ማር 8⃣0⃣ ድርሀም ቅቤ 90 ድርሀም ብቻ ነው✅✅ በዚህ ዋጋ ላይደገም ይችላል።ማሩም ይለያል። የምታገኙበት አድራሻ ስልክ 0551658385 ሀያት ጂልባብ እና ኒቃብ በቀጥታ በዋትሳፕ በቴሌግራም በኢሞ በዚሁ አጋጣሚ እህታቺን ጀከልባብ ኒቃብ የሀበሻ ቀሚስ ሌሎችም ልብሶችን ትይዛለች ማዘዝ መውሰድ ትችላላችሁ እኔ ጋር ማዘዝ ለምትፈልጉ 0925255225 0930398677 አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ንፁህ ማር
Repost from ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ
አብረን እንስማ ሰምተው ከሚጠቀሚ ያድርገን
〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን [ሀፊዘሑሏህ ]
ተ
ጀ
መ
ር
አርዕስት:- « ሴት ልጅ እና ሸሪዓዊ እውቀት »
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው ሼር አድርጉት።
https://t.me/EmuIkramAselefiya
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] *
••••••••••••••••••••••
ነገ
ጁመአ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል ።በዕለቱም የተጋበዙ ውድ ወንድሞቻችን ➧ ወንድም አቡ ኡበይዳ ሰኢድ ➧ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ኢስማኢል ➧ወንድም አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ ➧ ወንድም አቡ ሐፍሷ ኢማም ➧ ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ። ➧ በሰአቱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ ለአሸናፊውም ለየት ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል:: ➧ የጨረታ ፕሮግራምም አለ የመስጅዳችን ጉዳዬ አሳሳቢና አንገብጋቢ ስለሆነ
እንዳትቀሩ አደራ ጠርቻችኋለሁ።ፕሮግራም መሪ አቡ ማሒ ሙሐመድ بن ኢድሪስ ቀን - የካቲት 8- 2016 ሰዓት -ከምሽቱ 2:30 ቦታ - በኮምቦልቻ መስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] *
••••••••••••••••••••••
ነገ
ጁመአ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል ።በዕለቱም የተጋበዙ ውድ ወንድሞቻችን ➧ ወንድም አቡ ኡበይዳ ሰኢድ ➧ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ኢስማኢል ➧ወንድም አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ ➧ ወንድም አቡ ሐፍሷ ኢማም ➧ ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ። ➧ በሰአቱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ ለአሸናፊውም ለየት ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል:: ➧ የጨረታ ፕሮግራምም አለ የመስጅዳችን ጉዳዬ አሳሳቢና አንገብጋቢ ስለሆነ
እንዳትቀሩ አደራ ጠርቻችኋለሁ።ፕሮግራም መሪ አቡ ማሒ ሙሐመድ بن ኢድሪስ ቀን - የካቲት 8- 2016 ሰዓት -ከምሽቱ 2:30 ቦታ - በኮምቦልቻ መስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Repost from القرآن الكريم
ተጂዊድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው
العلم نور والجهل ظلام
https://t.me/+O5qhPW3qCCxjNmU0
ሼርርርርር እያደረጋችሁ ለሌሎችም
እንዲደርስ
🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈
በኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ
🎙ወንድም አቡ ፈውዛን «ሐፊዘሁሏህ»
......... አላህን የመፍራት ሚስጥር.....
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=4fdfe82512cbbf5091
🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈
በኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ
🎙ወንድም አቡ አይመን ጀማል «ሐፊዘሁሏህ»
......... ስለ መልካም ነገር ጥሪ.....
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=4fdfe82512cbbf5091
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] *
••••••••••••••••••••••
የፊታችን እሁድ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል ።በዕለቱም የተጋበዙ ውድ ወንድሞቻችን ➧ ወንድም አቡ ፈውዛን አብዱሽኩር ➧ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ኢስማኢል ➧ወንድም አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ ➧ ወንድም አቡ ሐፍሷ ኢማም ➧ ወንድም አቡ አይመን ጀማል እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ። ➧ በሰአቱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለ ለአሸናፊውም ለየት ያለ ሽልማት ተዘጋጅቷል:: የመስጅዳችን ጉዳዬ አሳሳቢና አንገብጋቢ ስለሆነ
እንዳትቀሩ አደራ ጠርቻችኋለሁ።ሼር አድርጉት ፕሮግራም መሪ አቡ ማሒ ሙሐመድ بن ኢድሪስ ቀን - የካቲት 3- 2016 ሰዓት -ከምሽቱ 2:30 ቦታ - በኮምቦልቻ መስጅደል አንሷር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Repost from የ አቡ ረይስ "ደርሶች" ብቻ
🛑☞ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታብ ደርስ ሰሰብስብ !
~~
☞ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/214
https://t.me/durus_abu_reyyis/214
☞ቀዋኢዱል አርበዕ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/224
https://t.me/durus_abu_reyyis/224
☞20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/232
https://t.me/durus_abu_reyyis/232
☞ላኢላ ሀኢለሏህ ወማእናሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/272
https://t.me/durus_abu_reyyis/272
☞ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/314
https://t.me/durus_abu_reyyis/314
☞ሙዛከራት አህካም ፂያም⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/361
https://t.me/durus_abu_reyyis/361
☞ኡሱሉ ሰላሳ ወአዲለቱሀ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/512
https://t.me/durus_abu_reyyis/512
☞ቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/543
https://t.me/durus_abu_reyyis/543
☞በይቁኒያ ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015
https://t.me/durus_abu_reyyis/1015
☞ከሽፉ ሹቡሃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051
https://t.me/durus_abu_reyyis/1051
☞ወረቃት ኪታብ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066
https://t.me/durus_abu_reyyis/1066
☞ኪታቡ ተዉሂድ ደርስ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096
https://t.me/durus_abu_reyyis/1096
☞ኡርጅዘቱል ሚእያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148
https://t.me/durus_abu_reyyis/1148
☞ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173
https://t.me/durus_abu_reyyis/1173
☞አልቀዋዒዱል ፊቅሂያ በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221
https://t.me/durus_abu_reyyis/1221
☞ቡሉغ አል መራም በጅምር ያለ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240
https://t.me/durus_abu_reyyis/1240
☞ሙንከራት ኪታብ ደርስ ⇓⇓
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294
https://t.me/durus_abu_reyyis/1294
=
🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
ቀጥታ ስርጭት አዲስ ደርስ
القواعد المثلى في صفات الله وأسمائه الحسنى
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
