es
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Ir al canal en Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Mostrar más
3 615
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
+1330 días
Archivo de publicaciones
♦️ያዶን ♦️ የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹
+6
♦️ያዶን ♦️ የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦ ▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS  በተፈለገው  ውፍረት (thickness)       ▪️◽️LTZ profiles 28/38/48 (በተፈለገው thickness, size) ▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal) 🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize) 🔹 ሸካራ (Cqeuerd) 🔹 ልሙጥ 🔹 2*1m 🔹 3*1m በተፈለገው ውፍረት (thickness) ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ  እንቆርጣለን፤ 🔹 አንጉላሬ (Angle) በተፈለገው  ውፍረት (thickness) 🔹 ድፍን ብረቶች ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars) 🔹 U channel and I section 🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤   0916416641   0931246190
 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco

ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና መሠጠት ጀመረ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ተገጣጣሚ ቤቶችን ከሚገነባ የግል  ድርጅት ጋር በመተባበር ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና መሥጠት ጀምሯል። የኢንስቲትዩቱ የሲቪል ፋካሊቲ ዲን ወ/ሮ ሰሎሜ ፋንታሁን በአገራችን ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ አጭር እድሜ ያለው ቢሆንም ሠፊ ፍላጎት እየተፈጠረ እንደሚገኝ ገልጸው ይህንን ፍላጎት ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ ለማስቀጠል ያለመ ስልጠና መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ስልጠናው 16 ለሚሆኑ አስልጣኞች የተዘጋጀ ሲሆን ለሁለት ወር የሚቆይ በተግባር እና በንድፈሃሳብ የተደገፈ እንደሆነም ጨምረው ተናግረዋል። ቤቶቹ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ስታንዳርድ የተዘጋጀላቸው  መሆናቸውን  የተገለፀ ሲሆን የዘንድሮ ተመራቂዎች  የማህበረሰብ አገልግሎት የቤት ግንባታ ላይ የሚተገበር እንደሆነም ተገልጿል፤ መሠል ስልጠናዎች ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ለማስረጽ እና ለሥራ ፈጠራ ትልቅ እገዛ እንደሚኖረውም በስልጠናው ላይ ተብራርቷል፡፡ (ሥክሚ)

ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና መሠጠት ጀመረ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ተገጣጣሚ ቤቶችን ከሚገነባ የግል  ድርጅት ጋር በመተባበር ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና መሥጠት ጀምሯል። የኢንስቲትዩቱ የሲቪል ፋካሊቲ ዲን ወ/ሮ ሰሎሜ ፋንታሁን በአገራችን ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ አጭር እድሜ ያለው ቢሆንም ሠፊ ፍላጎት እየተፈጠረ እንደሚገኝ ገልጸው ይህንን ፍላጎት ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ ለማስቀጠል ያለመ ስልጠና መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ስልጠናው 16 ለሚሆኑ አስልጣኞች የተዘጋጀ ሲሆን ለሁለት ወር የሚቆይ በተግባር እና በንድፈሃሳብ የተደገፈ እንደሆነም ጨምረው ተናግረዋል። ቤቶቹ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ስታንዳርድ የተዘጋጀላቸው  መሆናቸውን  የተገለፀ ሲሆን የዘንድሮ ተመራቂዎች  የማህበረሰብ አገልግሎት የቤት ግንባታ ላይ የሚተገበር እንደሆነም ተገልጿል፤ መሠል ስልጠናዎች ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ለማስረጽ እና ለሥራ ፈጠራ ትልቅ እገዛ እንደሚኖረውም በስልጠናው ላይ ተብራርቷል፡፡ (ሥክሚ)

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

Ab Con General Waterproofing Works የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!! ◇ በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት  አስተማማኝ ነዉ ። ◇በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም። ◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ። ◇በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ። ◇ለመዋኛ ገንዳ ◇ ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፤ሆስፒታሎች፥ ሆቴሎች ፥ ኤምባሲዎች፥የእርሻ ቦታዎች ፥ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ። 🤳0913967277      0968966602 🏗ቦሌ ብልብላ

❇️ የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሊያከናውነው ላሰበው በ10 ክፍለከተሞች ለሚገኙ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዕድሳት ስራዎ
+7
❇️ የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሊያከናውነው ላሰበው በ10 ክፍለከተሞች ለሚገኙ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዕድሳት ስራዎች ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ እየጋበዘ ፍላጎቱ ያለው ማንኛውም ስራ ተቋራጭ ከታች በተያያዘው ሊንክ በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት በጨረታው መሳተፍ እንደሚችል ይገልፃል። https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/58779f7c-3bb7-4aaa-89fb-8c5fad0db444/open

Lot 101:- Consultancy Service for Detail Engineering Design, Construction Supervision & Contract Administration of Renovation of existing buildings. The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jan 20, 2026, 12:00:00 AM Procurement Reference No ASTU-NCB-C-0063-2018-BID-Open Procurement Category Consultancy Services Market Type National Procurement Method Open Object of Procurement Lot 101:- Consultancy Service for Detail Engineering Design, Construction Supervision & Contract Administration of Renovation of existing buildings. Description Consultancy Service for Detail Engineering Design, Construction Supervision & Contract Administration of Renovation of existing buildings. Lot Number 1 Clarification Request Deadline Feb 1, 2026, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Jan 19, 2026, 9:00:00 AM -Jan 23, 2026, 4:30:00 PM Bid Submission Deadline Feb 14, 2026, 10:00:00 AM Bid Opening Schedule Feb 14, 2026, 10:30:00 AM Factor Criteria Consultant Certification of Compliance Form the Team Skill Consultant has to provide in the Consultant Certification of Compliance Form the Team Skill Matrix identifying the skills that are relevant to the role in the contract team and are required for successful execution of the contract; Consultant Certification of Compliance Form Consultant has to provide in the Consultant Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1; Terms and Conditions The institution has the right to cancel NCB partially or fully. The bidder must submit the bid security physically before the bid opening date. EGP Link: https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c7e198e5-3c42-4334-910b-3d52a6780fa6/open

Procurement of Maintenance work of Dormitory Block in MHSC Package Information Invitation Date Jan 24, 2026, 12:00:00 AM Procurement Reference No HUU-NCB-W-0074-2018-BID-Open Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Financial Qualification Factor Criteria Financial Resources The Bidder must demonstrate access to, or availability of, financial resources such as liquid assets, unencumbered real assets, lines of credit, and other financial means, other than any contractual advance payments to meet the cash-flow requirement. Historical Financial Performance Submission of audited balance sheets and other financial statements as required in the BDS Clause 17, for the past [3] years to demonstrate the current soundness of the Bidder's financial position and its prospective long-term profitability. Annual Turnover The Peak annual turnover calculated as total certified construction work payments received for contracts in progress or completed within the past Five years. egp link : https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8de5949f-978d-4bd3-9b86-de0c4a4e22eb/open

በቱሉ ኤጀርሳ ሳይት የተጀመሩ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታዎች  በኮንክሪት ሙሌት ላይ።

+1
የጥር_ወር_2018_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.pdf2.59 MB

የቤት ግንባታ በቃሊቲ ወርቁ ሰፈር ሳይት በቤት አዲስ የቴሌቭዢን ኘሮግራም የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር

ህጋችን ምን ይላል ይሆን? ሶስቱን የንግድ አይነቶች ፋርማሲ ስጋ ቤት ተባይ ማጥፊያ
ህጋችን ምን ይላል ይሆን? ሶስቱን የንግድ አይነቶች ፋርማሲ ስጋ ቤት ተባይ ማጥፊያ