es
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Assaye Derbie

El canal Assaye Derbie (@asayede) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 352 suscriptores, ocupando la posición 2 644 en la categoría Bloques y el puesto 2 351 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 352 suscriptores.

Según los últimos datos del 23 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -124, y en las últimas 24 horas de 1, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 39.19%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 11.86% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 625 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 702 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 24 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Bloques.

14 352
Suscriptores
+124 horas
-327 días
-12430 días
Archivo de publicaciones
አስገራሚው የኢዜማ መግለጫ

የአቶ ልደቱ መርዶ

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ሊከታተሉን ይችላሉ

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን

የሚቀርቡ ቅሬታዎችና የብልጽግና መልስ 1. ሰዎች በሞተር እየሰረቁ ነው ውሳኔ፦ በቃ እንደውም ሞተር መንዳት አይቻልም! 2. የመሬት ወረራው በዝቷል ውሳኔ:- በቃ እንደውም መሬት መሸጥ መለወጥ አይቻል
የሚቀርቡ ቅሬታዎችና የብልጽግና መልስ 1. ሰዎች በሞተር እየሰረቁ ነው ውሳኔ፦ በቃ እንደውም ሞተር መንዳት አይቻልም! 2. የመሬት ወረራው በዝቷል ውሳኔ:- በቃ እንደውም መሬት መሸጥ መለወጥ አይቻልም! 3. የጥቁር ገበያ ዋጋ አሻቀበ ውሳኔ:- በቃ ብዙ ካሽ ከባንክ ማውጣት አይቻልም! 4. ሶሻል ሚዲያ ላይ ተቃውሞ በዝቷል ውሳኔ፦ እንደውም Facebook መጠቀም አይቻልም! 5. የቤት ኪራይ ተወደደ ውሳኔ:- የቤት ኪራይ መጨመር አይቻልም! 6. ነዳጅ ጎረቤት ሀገር በኮንትሮባንድ እየወጣ እየተሸጠ ነው ውሳኔ :- የነዳጅ ዋጋ ይጨመር፣ በድሮ ዋጋ መሸጥ አይቻልም! 7. ባጃጅ ምን አድርጎ እንደሆነ አላውቅም ውሳኔ፦ ባጃጅ መጠቀም አይቻልም! 8.የጤፍ እጥረትና የዋጋ ውድነት ተከሰተ ውሳኔ:- ጥሩ ስታርተር ስለሆነ ይሄንን ቅጠል ብሉ 😂 . . ከዛስ.... ሌቦቹ በቪትስ መስረቅ ጀመሩ፣ መሬት በመንደር ውል መሸጥ ተጀመረ፣ ብዙ ካሽ ለማውጣት ሰዎች 20 ባንክ አካውንት ከፈቱ፣ ህዝቤ በVPN አሁንም ይጠቀማል፣ ቤት አከራዮች ኪራይ መጨመር ሲፈልጉ ቤቱ ሊሸጥ ነው ብለው ያስወጡሀል፣ኮንትሮባንዱም ቀጥሏል፣ ባለባጃጆችም ፈረስ እና አህያ ይዘው ገብተዋል! ይሄ ሁሉ ተጠራቅሞ አንድ ቀን ይገነፍላል፣ የችግሮችን ምንጭ ስለ ፈረሰኛው ብላችሁ አንድ ሁለት እርምጃ ሄዳችሁ አጥኑ! በአይቻልም ችግር መፍታት አይቻልም! Natnael Afework

አማራዬ የአዲስ አበባን እና የዙሪያዋን የመሬት ዋጋ ካስወደዱት መሀከል ዋነኛው አንተ ነህና እሰብበት። ዘረኛ ሥርዓት ባለበት አገር ላይ ሕጋዊ መሬት እንደሌለ አውቀህ ታቅፈውት እንዲቀመጡ አድርጋቸው።
አማራዬ የአዲስ አበባን እና የዙሪያዋን የመሬት ዋጋ ካስወደዱት መሀከል ዋነኛው አንተ ነህና እሰብበት። ዘረኛ ሥርዓት ባለበት አገር ላይ ሕጋዊ መሬት እንደሌለ አውቀህ ታቅፈውት እንዲቀመጡ አድርጋቸው።

ባጃጅን ከስምሪት ውጭ ያደረገው የጋርዮሽ ሥርዓት ጋሪዎችን በማሰማራት ላይ ይገኛል። የዚህ አይነቱ የእብደት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ትግል በቅርቡ እንደሚገታ አልጠራጠርም።
ባጃጅን ከስምሪት ውጭ ያደረገው የጋርዮሽ ሥርዓት ጋሪዎችን በማሰማራት ላይ ይገኛል። የዚህ አይነቱ የእብደት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ትግል በቅርቡ እንደሚገታ አልጠራጠርም።

ጋበዝኳችሁ

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው link Live ስለምንገባ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን