Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 352 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 644,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 351 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 352 名订阅者。
根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -124,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.86% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 625 次浏览,首日通常累积 1 702 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 352
订阅者
+124 小时
-327 天
-12430 天
帖子存档
14 352
የሚቀርቡ ቅሬታዎችና የብልጽግና መልስ
1. ሰዎች በሞተር እየሰረቁ ነው
ውሳኔ፦ በቃ እንደውም ሞተር መንዳት አይቻልም!
2. የመሬት ወረራው በዝቷል
ውሳኔ:- በቃ እንደውም መሬት መሸጥ መለወጥ አይቻልም!
3. የጥቁር ገበያ ዋጋ አሻቀበ
ውሳኔ:- በቃ ብዙ ካሽ ከባንክ ማውጣት አይቻልም!
4. ሶሻል ሚዲያ ላይ ተቃውሞ በዝቷል
ውሳኔ፦ እንደውም Facebook መጠቀም አይቻልም!
5. የቤት ኪራይ ተወደደ
ውሳኔ:- የቤት ኪራይ መጨመር አይቻልም!
6. ነዳጅ ጎረቤት ሀገር በኮንትሮባንድ እየወጣ እየተሸጠ ነው
ውሳኔ :- የነዳጅ ዋጋ ይጨመር፣ በድሮ ዋጋ መሸጥ አይቻልም!
7. ባጃጅ ምን አድርጎ እንደሆነ አላውቅም
ውሳኔ፦ ባጃጅ መጠቀም አይቻልም!
8.የጤፍ እጥረትና የዋጋ ውድነት ተከሰተ
ውሳኔ:- ጥሩ ስታርተር ስለሆነ ይሄንን ቅጠል ብሉ 😂
.
.
ከዛስ....
ሌቦቹ በቪትስ መስረቅ ጀመሩ፣ መሬት በመንደር ውል መሸጥ ተጀመረ፣ ብዙ ካሽ ለማውጣት ሰዎች 20 ባንክ አካውንት ከፈቱ፣ ህዝቤ በVPN አሁንም ይጠቀማል፣ ቤት አከራዮች ኪራይ መጨመር ሲፈልጉ ቤቱ ሊሸጥ ነው ብለው ያስወጡሀል፣ኮንትሮባንዱም ቀጥሏል፣ ባለባጃጆችም ፈረስ እና አህያ ይዘው ገብተዋል!
ይሄ ሁሉ ተጠራቅሞ አንድ ቀን ይገነፍላል፣ የችግሮችን ምንጭ ስለ ፈረሰኛው ብላችሁ አንድ ሁለት እርምጃ ሄዳችሁ አጥኑ!
በአይቻልም ችግር መፍታት አይቻልም!
Natnael Afework
14 352
አማራዬ የአዲስ አበባን እና የዙሪያዋን የመሬት ዋጋ ካስወደዱት መሀከል ዋነኛው አንተ ነህና እሰብበት። ዘረኛ ሥርዓት ባለበት አገር ላይ ሕጋዊ መሬት እንደሌለ አውቀህ ታቅፈውት እንዲቀመጡ አድርጋቸው።
14 352
ባጃጅን ከስምሪት ውጭ ያደረገው የጋርዮሽ ሥርዓት ጋሪዎችን በማሰማራት ላይ ይገኛል። የዚህ አይነቱ የእብደት ጉዞ በመላው ኢትዮጵያውያን ትግል በቅርቡ እንደሚገታ አልጠራጠርም።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
