es
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Ir al canal en Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Mostrar más
1 779
Suscriptores
+524 horas
+297 días
+9330 días
Archivo de publicaciones
B375 fresh dorm for males
+3
B375 fresh dorm for males

B374 fresh dorm for males
+5
B374 fresh dorm for males

B373 fresh dorm for males
+5
B373 fresh dorm for males

photo content
+3

Some photos of Adama Science and Technology University @yoquestion21
+9
Some photos of Adama Science and Technology University @yoquestion21

Some photos of Adama Science and Technology University @yoquestion21
+9
Some photos of Adama Science and Technology University @yoquestion21

Some photos of Adama Science and Technology University @yoquestion21
+9
Some photos of Adama Science and Technology University @yoquestion21

👉 ከነገ ጀምሮ 1⃣8⃣5⃣0⃣ አከባቢ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ አዳማ ይገባሉ ! ነባር ተማሪዎችም የሚያስፈልጋችሁን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ አለን ይላሉ ። ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትረሱ ! መልካም መንገድ
👉 ከነገ ጀምሮ 1⃣8⃣5⃣0⃣ አከባቢ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ አዳማ ይገባሉ ! ነባር ተማሪዎችም የሚያስፈልጋችሁን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ አለን ይላሉ ። ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትረሱ ! መልካም መንገድ ይሁንላችሁ ! በሰላም ግቡ ❤️ @yoquestion21

Repost from Joseph Math Tutor
Applied mathematics I 4 credit hour ይዟል HPE ሜዳ ላይ ነው የምትሰሩት no grade ሌሎቹ ሁሉም 3 credit hour

Repost from Joseph Math Tutor
የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች 1. Applied Mathematics I 2. General Physics 3. General Chemistry 4. Logic and Critical Thinking 5. Civics and Ethics 6. Communicative English I 7. Introduction to programming - Python 8. HPE Logic and Critical Thinking እና Civics and Ethicsኮርሶች ተማሪዎች የሚበዙ ከሆነ በተራበተራ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ሴሚስቴር ላይ logic የወሰደ ሁለተኛው ላይ Civics ይወስዳል ... vice versa. ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @yoquestion21

#Welcome_Ceremony ዩኒቨርስቲው ሊቀበላችሁ ዝግጅቱን እያጧጧፈው ነው 🔥
#Welcome_Ceremony ዩኒቨርስቲው ሊቀበላችሁ ዝግጅቱን እያጧጧፈው ነው 🔥

ወደ ዩኒቨርስቲው ዋና ዋና ዶክመንቶችን የኢንትራንስ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪብት እና የስምንተኛ ክፍል ካርድ የምታስገቡት ID ካርድ ስትወስዱ ነው። ለመመዝገብ temporary ሰርተፍኬት በቂ ነው። ስለዚህ አትጨናነቁ። ID ካርድ እስከምትወስዱ የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል። በዚያን ጊዜ ውስጥ የትምህርት ሚኒስቴር ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል። ያኔ በኦርጅናሉ ሰርተፍኬት መመዝገብ ትችላላችሁ። @yoquestion21

#Transport #ASTU ዉድ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን መልካም ጉዞ እየተመኘንላችሁ የትራንስፖርት አገልግሎት የተዘጋጀላችሁ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ በዚሁም መሰረት የትራንስፖርት አገልግሎት የተዘጋጀላችሁ በአዲስ አበባ መርካቶ ዋናው መናኸርያ እና ቃሊቲ መናኸርያ ሲሆን በአዳማ ደግሞ መሃል አዳማ ፍራንኮ አካባቢ (ፖስታ ቤት ጨምሮ) እና በሚጊራ መናኸርያ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ መልካም ጉዞ! @yoquestion21

#ASTU #ለደረሳችሁ #ተማሪዎች 📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል። ፈተናው ምን ምን ይይዛል❓  ፈተናው 3 ብቻ ነው። Mathematics Chemistry Physics ፈተናው ይከብዳል? አዎ በጣም ይከብዳል የማይካድ ሐቅ ነው እስከዛሬ ከተፈተኑት ያለፉት 10 አይሆኑም🤭 Mathematics ላይ የሚመጡ 1. Limit & Continuity 2. Integration (ለዚያውም ገገማው part)😂 3. Epsilon-delta definition of limit (በተአምር የማይቀር) 4. Differentiation of different functions 12 ብትማሩም ባትማሩም ይመጣል አየት አየት አርጉ ከአሁኑ ባለፈው በለቀኩላችሁ መጽሐፍ (Begashaw I) Chemistry & physics የተማራችሁት ነው 11 እና 12 @yoquestion21

ምን ታያላችሁ ❓ እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው። — ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂
ምን ታያላችሁ ❓ እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው። — ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂

ሌሎች ዩኒቨርስቲ ያላችሁ በኮመንት ጻፉ የደረሳችሁን ዩኒቨርስቲ

የት ዩኒቨርስቲ ደረሳችሁ?
Anonymous voting

photo content

Try it. 🤯
Try it. 🤯

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።