Joseph Math Tutor
Ir al canal en Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Mostrar más1 781
Suscriptores
+1524 horas
+307 días
+11130 días
Archivo de publicaciones
1 781
በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።
★ በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።
1 781
+1
ሰበር ዜና‼️
አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡
በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገልጿል። አምባሳደር ታዬ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ነበሩ፡፡
1 781
የጥንቃቄ መልዕክት ‼️
የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያጋጥም ጊዜ መደረግ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ ርምጃዎች፦
📌 ከቤት ውጭ ከሆኑ - ከዛፎች፣ ከሕንጻዎች፣ ከኤሌትሪክ ምሰሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እንዲሁም ገላጣ ሜዳ አካባቢ መቆየት።
📌 በቤት ውስጥ ከሆኑ - በበር መቃኖች፣ በኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ። ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች እንዲሁም ከመስኮት አካባቢ መራቅ። የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።
📌 በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ - ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።
📌 መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ - የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሰሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎች እና ሽቦዎች ተሽከርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም።
1 781
የተከሰተው 2:10:03 ነው...ነገሩ የተከሰተው ከአዲስ አበባ 165 ኪሎሜትር በፈንታሌ ተራራ ነው።የሱ ንዝረት ነው አዲስ አበባ የተሰማው።
ዶ/ር ኤሊያስ ሌዊ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር
1 781
+2
በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል‼️
ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።
ህንፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።
1 781
2. GENERAL PHYSICS
High school ላይ የተማራችሁት ነው። ግን እየሰፋ ይሄዳል። ምን ማንበብ እንዳለባችሁ አውቃችሁ ማንበብ ነው። በተለይ የ serway ጥያቄ መስራት። የ ASTU ን ጥያቄዎች በደንብ ካልሰራችሁ ልክ አይመጣም። ስለዚህ ብዙ ልፋት ይጠበቅባችኋል።
ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
@yoquestion21
1 781
የ12ተኛ ሰርተፍኬት እስከምትመጡ ድረስ ካልወሰዳችሁ ከቴሌግራም/ዌብሳይት ላይ temporary certificate download በማድረግ ፕሪንት አድርጋችሁ ያዙ። ኮፒም ይዛችሁ ኑ።
🔗 Link 🔗
@EAESbot@yoquestion21
1 781
#ASTU 1st year 1st semester courses
1. APPLIED MATHEMATICS I
አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ።
🗂 Contents 👇
Chapter 1:
Vector
Chapter 2: Matrices
Chapter 3: Limit
Chapter 4: Derivation
Chapter 5: Integration
... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌...
ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። እናንተ ግን ትችላላችሁ ✊🔥
📚 Reading Materials 👇
Begashaw I & University mathematics I
... ሲሆኑ አብዛኛው የግቢው ተማሪዎች የሚጠቀመው እነዚህን ነው። አስተማሪዎች ራሱ ፈተና ጭምር ያወጡባቸዋል ይባላል።
ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
@yoquestion211 781
#ASTU 1st year 1st semester courses
1. APPLIED MATHEMATICS I
አንዳንዶች Interesting ነው ሲሉት ሌሎች ደግሞ boring ነው ይሉታል።ይዘቶቹ በዋናነት high school ላይ የተማራችኋቸው ሲሆኑ ፣ ብዙ የተጨመሩ ነገሮች አሉ።
🗂 Contents 👇
Chapter 1:
Vector
Chapter 2: Matrices
Chapter 3: Limit
Chapter 4: Derivation
Chapter 5: Integration
... እነዚህ ናቸው። መሰረት የሚያደርገው የ high school ትምህርት ላይ ሆኖ ግን ረጅም ርቀት ያስኬዳል። የሃይስኩሉ just መነሻ ብቻ ነው። ፈተናው በብዛት የሚያተኩረው የተግባር (applicable) ጥያቄዎች ላይ ነው። ፎርሙላ ሸምድዳችሁ🤓 ሳይሆን logical 🧠 ሆናችሁ ነው የምትሰሩት። Conceptual መሆን 👌...
ብዙ ተማሪዎች ውጤት ይወርድባቸዋል ፤ ስለማያውቁ ሳይሆን ፈተናው ትንሽ 💀 ስለሆነ 😁። እንደምታስቡት ላይሆንላችሁ ይችላል። በደንብ ማንበብ ይፈልጋል። ሁሌ ጥያቄ መስራት ፣ ሁሌ መፍለጥ ያስፈልጋል። ብዙ ተማሪ ያማርርበታል። እናንተ ግን ትችላላችሁ ✊🔥
📚 Reading Materials 👇
📕 Applied Math I - Begashaw
📘 University Mathematics I
... ሲሆኑ አብዛኛው የግቢው ተማሪዎች የሚጠቀመው እነዚህን ነው። አስተማሪዎች ራሱ ፈተና ጭምር ያወጡባቸዋል ይባላል።
ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
@yoquestion211 781
Applied mathematics I 4 credit hour ይዟል
HPE ሜዳ ላይ ነው የምትሰሩት no grade
ሌሎቹ ሁሉም 3 credit hour
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
