Joseph Math Tutor
Відкрити в Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Показати більше1 779
Підписники
+524 години
+297 днів
+9330 день
Архів дописів
1 781
👉 ከነገ ጀምሮ 1⃣8⃣5⃣0⃣ አከባቢ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ አዳማ ይገባሉ ! ነባር ተማሪዎችም የሚያስፈልጋችሁን ድጋፍ ሁሉ ለማድረግ አለን ይላሉ ። ጥንቃቄ ማድረግ እንዳትረሱ !
መልካም መንገድ ይሁንላችሁ !
በሰላም ግቡ ❤️
@yoquestion21
1 781
Repost from Joseph Math Tutor
Applied mathematics I 4 credit hour ይዟል
HPE ሜዳ ላይ ነው የምትሰሩት no grade
ሌሎቹ ሁሉም 3 credit hour
1 781
Repost from Joseph Math Tutor
የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች
1. Applied Mathematics I
2. General Physics
3. General Chemistry
4. Logic and Critical Thinking
5. Civics and Ethics
6. Communicative English I
7. Introduction to programming - Python
8. HPE
Logic and Critical Thinking እና Civics and Ethicsኮርሶች ተማሪዎች የሚበዙ ከሆነ በተራበተራ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ሴሚስቴር ላይ logic የወሰደ ሁለተኛው ላይ Civics ይወስዳል ... vice versa.
ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
@yoquestion21
1 781
ወደ ዩኒቨርስቲው ዋና ዋና ዶክመንቶችን የኢንትራንስ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪብት እና የስምንተኛ ክፍል ካርድ የምታስገቡት ID ካርድ ስትወስዱ ነው። ለመመዝገብ temporary ሰርተፍኬት በቂ ነው። ስለዚህ አትጨናነቁ። ID ካርድ እስከምትወስዱ የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል። በዚያን ጊዜ ውስጥ የትምህርት ሚኒስቴር ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል። ያኔ በኦርጅናሉ ሰርተፍኬት መመዝገብ ትችላላችሁ።
@yoquestion21
1 781
#Transport #ASTU
ዉድ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎቻችን መልካም ጉዞ እየተመኘንላችሁ የትራንስፖርት አገልግሎት የተዘጋጀላችሁ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ በዚሁም መሰረት የትራንስፖርት አገልግሎት የተዘጋጀላችሁ በአዲስ አበባ መርካቶ ዋናው መናኸርያ እና ቃሊቲ መናኸርያ ሲሆን በአዳማ ደግሞ መሃል አዳማ ፍራንኮ አካባቢ (ፖስታ ቤት ጨምሮ) እና በሚጊራ መናኸርያ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
መልካም ጉዞ!
@yoquestion21
1 781
#ASTU #ለደረሳችሁ #ተማሪዎች
📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው) ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ
✅Fast track✅ pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።
ፈተናው ምን ምን ይይዛል❓
ፈተናው 3 ብቻ ነው።
Mathematics
Chemistry
Physics
ፈተናው ይከብዳል? አዎ በጣም ይከብዳል የማይካድ ሐቅ ነው እስከዛሬ ከተፈተኑት ያለፉት 10 አይሆኑም🤭
Mathematics ላይ የሚመጡ
1. Limit & Continuity
2. Integration (ለዚያውም ገገማው part)😂
3. Epsilon-delta definition of limit (በተአምር የማይቀር)
4. Differentiation of different functions
12 ብትማሩም ባትማሩም ይመጣል አየት አየት አርጉ ከአሁኑ ባለፈው በለቀኩላችሁ መጽሐፍ (Begashaw I)
Chemistry & physics የተማራችሁት ነው 11 እና 12
@yoquestion21
1 781
ምን ታያላችሁ ❓
እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው።
— ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂
1 781
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
