cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Corporate & Business Lawyer

LL.M(corporate &Business)⚖️handles complex legal matters, provides legal advice, and ensures the legality of commercial transactions for a company. ⚖️research and guard against legal risks, develop company policies, and represent thecompany.09-53-75-8395

Mostrar más
Etiopía7 829Inglés134 130Ley3 410
Publicaciones publicitarias
1 653
Suscriptores
+124 horas
+127 días
+2930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ቢጂአይ ኢትዮጵያ በሕገወጥ ሰነድ የባለቤትነትን ድርሻ አሳጥቷል በሚል ክስ ተመሠረተበት - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ከ1983 ዓ.ም. የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ በኋላ የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካን የ‹‹ካስቴል ግሩፕ›› ዋና ባለድርሻ ለሆኑት ሚስተር ካስትል ሲሸጥ፣ 27 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ኢትዮጵያዊ የሆኑት ወ/ሮ ዘውድነሽ

➡ቼክ ለማስከፈል ስለሚቀርብ ክስ  💦                                                                                  ✴አንድ ሰው በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ ሳይኖር ቼክ የጻፈ ከሆነ በወንጀል ሕግ ቁጥር 693 መሠረት በቼክ ማጭበርበር ወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ድርጊቱ ሆን ተብሎ ወይም በሂሳቡ ውስጥ በቂ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ የተፈጸመ ከሆነ ቅጣቱ ከአስር አመት የማይበልጥ እስራት ሲሆን ድርጊቱ በቸልተኝነት ከተፈጸመ ደግሞ ከአንድ አመት የማይበልጥ ቀላል እስራት ነው፡፡ ✴በመሆኑም ክፍያ ቼኩን የሰጠው ሰው በወንጀል የሚቀጣ ሲሆን ነገር ግን ቼክ የተሰጠው ሰው በቼኩ ላይ የተገለጸውን ገንዘብ እንዲከፈለው ለመጠየቅ ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ክስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ✴ቼክ ለማስከፈል የሚቀርብ ክስ እንደ ሌሌች መደበኛ ክሶች የመቀርብ ሳይሆን በፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርአት ሕጉ መሠረት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚታይ ነው፡፡ ✴ስለዚህ ቼክ ይከፈለኝ በማለት በአጭር ሥነ-ሥርአት የሚቀርብ ሰው ተከሳሹ የተለየ መከራከሪያ እስካላቀረበ ድረስ ቼኩን ባለ ሂሳቡ መጻፉ ተረጋግጦ እንዲከፈለው የሚወሰን ነው። አለኝ የሚላቸውን ማስረጃዎች የማያያዝ ግዴታ እንደለበት እንደተጠበቀ ሆኖ። ➡ይርጋ💦 እንዲከፈል ==== ቼክ የወጣበት ቀን ከግምት ሳይገባ በቼክ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በሚከተሉት 6 (ስድስት) ወራት ውስጥ እንዲከፈል ባንክ መቅረብ እንዳለበት ህጉ ያስገድዳል። በደረቅ ቼክ ምክንያት ለፍትሐብሄር ክስ ===== በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ ቼኩን የተቀበለው ሰው ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩን ለክፍያ ባንክ ለማቅረብ የተወሰነው ጊዜ ካለፈ ጀምሮ እስከ (6) ስድስት ወር ድረስ ነው፡፡ በመሆኑም ቼክ የተቀበለ ሰው፣ ቼክ ሰጪው ላይ የፍትሀ-ብሄር ክስ ማቅረብ የሚችለው ቼኩ ላይ ከተፃፈው ቀን አንስቶ በ 1 (አንድ) ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ለወንጀል ክስ === ስድስት ወር ብቻ
Mostrar todo...
የድርጅታቸውን የተወሰነ ድርሻ በአክሲዮን ለመሸጥ የሚያስቡ ድርጅቶች የሚከተሉት 3 አማራጮች አሏቸው! አንደኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን አክሲዮናቸውን #ለህዝብ መሸጥ ከፍተኛ ካፒታል ለማሰባሰብ ጥሩ ዘዴ ቢሆንም ሂደቱ ውድ እና አድካሚ ነው! ምክንያቱም ድርጅቶቹ አክሲዮኖችን ለማሻሻጥ ፍቃድ ለተሰጣቸው ድርጅቶች ሃላፊነት ስለሚሰጡ የሚጠየቁት የአገልግሎት ክፍያ ውድ ሊሆን ይችላል እንዲሁም የሚፈልጉት ያህል አክሲዮን ተሸጦ እስከሚያልቅ ረጅም ጊዜ ለመፈጅ ይችላል። ሁለተኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን የተወሰኑ አክሲዮኖቻቸውን ለትልልቅ #የቢዝነስ_ተቋማት አውጥቶ መሸጥ! ከፍተኛ ካፒታል ለማሰባሰብ ጥሩ ዘዴ ሆኖ ሂደቱ እርካሽ እና ቀላል ነው! ምክንያቱም ተቋማት ትልልቅ ድርሻ የመግዛት አቅም ስለሚኖራቸው በጥቂት ተቋማት እና በአጭር ጊዜ አክሲዮኖቻቸውን ሸጠው ሊጨርሱ ይችላሉ። ሶስተኛ፦ ድርጅቶች ለመሸጥ የወሰኗቸውን አክሲዮኖቻቸውን #ለውስጥ_ሰራተኞች መሸጥ! ሰራተኞች ከቁጠባቸው አልያም ከደሞዛቸው ላይ ከፍተኛ ካፒታል ሊኖራቸው ስለማይችል ትልቅ ካፒታል ከአክሲዮን ሽያጭ ለማሰባሰብ አስቸጋሪ ሲሆን (የሰራተኛ ተነሳሽነት ለመጨመር ጥሩ ዘዴ ነው!) የአክሲዮን ድርሻዎችን ለውስጥ ሰራተኞች የመሸጥ ሂደቱ ግን ቀላል ነው!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የውጪ ባለሃብቶች በገቢ ንግድ ለመሳተፍ ማሟላት የሙገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች =========//======== 🗣 #Business_Lawyer & 🗣 #Corporate_Lawyer ⚖ #Laws & 💼 #Businesses Our 𝑻𝒆𝒍𝒆𝒈𝒓𝒂𝒎 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍👇 📱https://t.me/GeezLaws
Mostrar todo...
የጋራ ኢንቨስትመንት ፈንድ ምንድ ነው? Dear readers, in the first part of our series, we explainedwhat a Collective Investment Scheme was. Today, in thesecond part of the series, we will be focusing on theCustodian of Collective Investment Scheme. =========//======== 🗣 #Business_Lawyer & 🗣 #Corporate_Lawyer ⚖ #Laws & 💼 #Businesses Our 𝑻𝒆𝒍𝒆𝒈𝒓𝒂𝒎 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍👇 🌐https://t.me/GeezLaws
Mostrar todo...
What is a CSD Custodian_.pdf4.26 MB
በማህበራዊ ሚዲያ #በፍትህ_ዘርፍ ላለፋት ዓመታት ለማህበረሰቡ ህግን በማሳወቅ የህግ መረጃን በመስጠት በTelegram,Facebook,Tiktok,youtube,instagram ላይ አስተዋፅኦ ካደረጉ መካከል ተወዳዳሪ እንድሆን በምርጫ ውስጥ ተካትቻለሁ ። ስለሆነም በዚህ ሊንክ ባለው bot ገብታችሁ ከተዘረዘሩት ውስጥ #በፍትህ_ዘርፍ በሚለው ስር የእኔን ስም " #Lawyer_Henok_Taye " ብለው በመፃፍ መምረጥ እንደሚችሉ ለማሳወቅ እወዳለሁ ። 👇⚖️ይህን ሊንክ በመጫን ስሜን ይፃፋ @BestSocialMediaBot
Mostrar todo...
Repost from Ethio Legal Hub
📄በመድን ድርጅት ውስጥ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያላቸው ሰዎች ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርቶች በተመለከተ በብሔራዊ ባንክ ተዘጋጅቶ በትላንትናው ዕለት የቀረበ ረቂቅ መመሪያ📄
Mostrar todo...
SIB-2024.pdf2.18 KB
Repost from Ethio Legal Hub
#Legal_Update 💴ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ እና የሚወጣ የኢትዮጵያ ብር እና የውጪ ምንዛሬን ለመገደብ በዛሬው ዕለት በብሄራዊ ባንክ ተሻሽሎ የወጣ መመሪያ 💵
Mostrar todo...
FXD-87-2024.pdf1.14 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.