es
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Ir al canal en Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Mostrar más
1 861
Suscriptores
-124 horas
-137 días
-6330 días
Archivo de publicaciones
➍. _______ is used in research.
Anonymous voting

➌. Which type of Computer is very cheap than all types of Computer?
Anonymous voting

➋. Whic type of computer is high in size than all types computer?
Anonymous voting

❶. How many Types of Computer are there? Based on size.
Anonymous voting

Week 1: Lesson 5: Types of Computer based on size ➊. Micro Computer ↪️ It is cheap. ▬ ርካሽ ነው! ↪️ It is very small in size. ▬ መጠኑ ትንሽ ነው! ↪️ It can operate one person at a time. ▬በቀላሉ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ በተመሳሳይ ሰዓት ሊጠቀምበት ይችላል! There are 3 types of Micro Computer A. Desk top:- Designed to fit at a physical desk. ▬ በወንበር አስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! B. Laptop: Designed to fit at lap. ▬ በታፋችን እስቀምጠን እንደ ምንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ✔️It is portable. ▬ ከራሳችን ጋር ይዘነው ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ እንችላለን! C. Palmtop:- It is designed to fit at palm. ▬ በእጃችን መዳፍ ይዘን እንድንጠቀምበት ተደርጎ የተዘጋጀ ነው! ለምሳሌ:- ስልክ፣ ታብሌት..... ✔️ It is more portable than Laptop. ▬ ከLaptop top በተሻለ መልኩ በጣም በቀላሉ በኪሳችን ይዘነው መንከሳቀስ እንችላለን! ➋. Mini Computer ↪️ It high expensive than micro computer. ▬ ከ Micro Computer የበለጠ ውድ ነው! ↪️ High in size than Micro Computer. ▬ ከ Micro Computer በ መጠን ይበልጣል! ↪️ High in work than micro computer. ▬ ውስብስብ ስራዎችንም በመስራቱ ረገድ ከ Micro Computer ይበልጣል! ➌. Main Fram Computer ↪️ It is less in size than supper Computer. ▬ ከ Supper ኮምፒውተር ውስብስብ ስራዎችን በመስራትና በመጠንም ያንሳል! ↪️ It is less expensive than supper Computer. ▬ ከ Supper Computer በዋጋ ያንሳል! ➍. Super Computer ↪️ It is large in size. ▬ በመጠን ትልቅ ነው (ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች ይበልጣል)! ↪️ It perform highly complex and time consuming opration. ▬ ስራዎችን የምያከናውንበት መንገድ ስራዎቹ በጣም ውስብስብና ከባድ ከመሆናቸው የተነሳ በቀላሉ ማንም ሊያንቀሳቅሳቸው አይችልም፤ ጊዜም በጣም ይፈጃል! ↪️ It is too expensive ▬ ከሁሉም የኮምፒውተር አይነቶች የበለጠ(እንደውም ከሌሎቹ ሊነፃፃር በማይችል መልኩ) ውድ ነው! ↪️ It used to study research. ▬ ለከባባድ እና ውስብስብ ለሆኑ ጥናቶች ይጠቅማል! ለምሳሌ ስለ ኮቪድ 19, ኮቪድ 20, Alpha, Beta, ዴልታ ...... የሚባሉትን አይነት ቫይረሶች ስለነሱ ለማጥናት፤ ይህን(Supper Computer) ይጠቀማሉ! በናተው ወንድም፦ #ረሻድ_ሙዘሚል t.me/AndalusTechnology

➎. Which one of the following is disadvantage of Computer?
Anonymous voting

➍. Which one of the following is/are advantage of computer?
Anonymous voting

➌. Which one of the following is/are false about disadvantage of computer?
Anonymous voting

➋. Which one of the following is/are true about advantage of computer?
Anonymous voting

❶. What is the importance of Computer?
Anonymous voting

Week 1: Lesson: 3 What is the importance of Ccomputer? ↪️ Computer makes work easier and Faster. ▬ ኮምፒውተር የምንሰራቸውን ስራዎች በቀላልና በተቀላጠፈ መልኩ እንድንሰራ ያስችለናል! ↪️ It can hold huge amount of information. ▬ በጣም ውስብስብ፣ ከባድ እና በጣም ብዙ መረጃዎችን ይዝልናል! ↪️ Reliable ▬ የሚሰጠን መረጃም ታማኝነት ያለው(ትክክል) የሆነ መረጃ ነው። ማለትም እኛ መረጃን ስናስገባበት ስህተት ካልሰራን እሱ ስህተት አይሰራም! ↪️Information Management ▬ መረጃዎችን በየ ዘርፋቸው አድርጎ በትክክል መያዝ ይችላል! ↪️ Accuracy ▬ እውነተኛና ትክክለኛ መረጃ ይሰጠናል፤ እኛ መረጃ በሞላነው መሰረት! ↪️ Improve quality and Quantity of information ▬ የተሻለ ጥራት ያለውና ብዙ መረጃዎችንም ይዝልናል! Lesson: 4 ◉ Advantages and Disadvantages of Computer ➊ Advantage: ✔️Helps in gaining knowledge. ↪️ እውቀት እንድናገኝ ይረዳናል! ✔️ Useful for various activities ↪️ እጅግ በጣም ብዙ ለሆኑና ለተለያዩ ስራዎች ይጠቅመናል! ✔️ Changing the world ↪️ እንደ ጥቅል ሲታይም፦ አለምን የመለወጥ ሀይል አለው(አለምን ይለውጣል)! ➋ Disadvantage ✔️ Too much starting at monitor spoil eys sight ↪️ ሞኒተሩ የሚለቀው ጨረር አይናችንን ይጎዳናል ✔️ Expensive to buy ↪️ ለመግዛት ብናስብም ውድ ናቸው! ✔️ Can be misused ↪️ ብዙ ብር አውጥተን ከገዛናቸውም በኋላ ሊጠፋብን፣ ሊበላሽ ወይም ልንሰረቅ! ✔️ Too much dependence may result in data loss. ↪️ ውስጡ ላይ ያሉ መረጃዎች ሊጠፋ ወይም (Format) ሊሆን ይችላልና፣ በዚህ ወቅት ጥገኛ ያደርገናል። የግድ የሚሰራ ሰው(ጠጋኝ) ጋር ይዘን መሄድ ይኖርብናል! የናተው ወንድም #ረሻድ_Muzemil #ያልገባችሁ_ነገር_ካለ_ጠይቁኝ(በዚሁ ጉሩፕ ፃፉልኝ) !! Next: Lesson 5 Types of computer.... ➊ Based on size ➋ Based on Purpose t.me/AndalusTechnology

2. What is the uses of Computer?
Anonymous voting

1. What is Computer?
Anonymous voting

Week 1 :- Introduction to Computer Lesson 2: #Uses_of_Computer Computer Basics: 20 Examples of Computer Uses 1. Business = ለቢዝነስ 2. Education = ለትምህርት 3. Healthcare = ጤና አጠባባቅ ጋር ለተያያ ክንዋኔዎች 4. Retail and Trade = ለመጨጥ፣ ለመለወጥ፣ ለመጠገን (ለንግድ ስራዎች) 5. Government = ለመንግስት እና ከመንግስት ተያያዥ የሆኑ ስራዎች 6. Marketing = ገበያ ላይ በምናከናውነው ክንዋኔዎችም 7. Science = ለሳይንስ 8. Publishing = ለህትመት ስራዎች 9. Arts and Entertainment = ለተለያዩ አርት እና መዝናኛዎች 10. Communication = በኢንተርኔት አማካኝነት እርሰበርስ ለመገናኘት 11. Banking and Finance = ለባንክ ቤት 12. Transport = መጓጓዣ ላይ 13. Navigation = ከመርከብ እንቅስቃሴዎች ጋር ለተያያዙ ስራዎች 14. Working From Home = ቤት ውስጥ ለምናከናውናቸው ስራዎች 15. Military = ለውትድርና (ለደህንነትም ጭምር) 16. Social = ለማህበራዊ ነክ ተግባሮች 17. Vacations = ለጉብኝት/ከእረፍት ጊዜ ለተያያዙ ስራዎች 18. Security and Surveillance = ለደህንነት እና ለቁጥጥር ስራዎች 19. Weather Forecasting = ለአየር ትበያዎች 20. Robotics = ለሮቦቲክ ስራዎች ለምሳሌ፦ ሶፊያ የምትባለዋ ሮቦት የምትሰራው በኮምፒውተር በተደረገላት እገዛ ነው። የዲዛይንግ ስራውንም በኮምፒውተር ነው የተሰራው!! በተጨማሪም:- ↪️ Four basic Mathematical Operations ለሂሳብ ስራዎች (+ - × and ÷) ↪️ To losten different types of Sounds. ↪️ To watch Videos (For Learning purpose) የተለያዩ ድምፆችን ለመስማት እና ቪድዮዎችን ለማየት ↪️ To play games ጌሞችን ለመጫወት ↪️ To write and printout የምንፈልገውን ነገር ለመፃፍ፤ የፃፍነውንም አትሞ(በወረቀት ገልብጦ) ለማውጣት #ለነዚህ እና ለመሳሰሉ ስራዎች ኮምፒውተር ይጠቅመናል(ኮምፕዩተርን እንጠቀማለን) የናተው ወንድም #ረሻድ_ሙዘሚል t.me/AndalusTechnologyGroup t.me/AndalusTechnology

Week:1 Lesson 1፡ What is Computer #Introduction_to_Computer #Computer is an electronic device used to store information and p
Week:1 Lesson 1፡ What is Computer #Introduction_to_Computer #Computer is an electronic device used to store information and process it. #ኮምፒውተር ማለት ኤለክትሮኒካዊ ማሽን ሲሆን፤ አንድን ስራ በቀላሉ እንድንሰራ የሚረዳን የማሽን አይነት ነው! ↪️ ኮምፒውተር ማሽን ነው ↪️ ኮምፒውተር ስራ በፍጥነት አቀላጥፈን እንድነሰራ ይረዳናል ↪️ እኛ ስህተት ካላዘዝነው፤ እሱ ስህተት አይሰራም! #ማለትም፦ እኛ የሰጠነው መረጃ ስህተት ካልሆነ፤ እሱ ስህተት መረጃዎችን አይሰጠንም! ↪️ ኮምፒውተር ብዙ ነገሮችን በቀላሉ ያስታውስልናል(በቀላሉ ውስጡ ላይ መረጃን በመያዝ ለብዙ ጊዜ ያቆይልናል! Lesson 2: Uses of Computer ............Continue ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ #ማስታወሻ! #ጥያቄ፣ አስታየትና ሐሳብ ካላችሁ እዚሁ ላይ ፃፉልኝ! #የምንማማርበት መንገድ መቀየር አለበት ካላችሁም፤ በምን መልኩ!? ንገሩኝ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የኮምፒውተር ት/ት ዛሬ ቀን: ታሕሳስ 16/2014 [Dec 25/2021] በይፋ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው! የናተው ወንድም #ረሻድ_ሙዘሚል ( #Reshad_Muzemil )

Basic Computer skill #2nd_Edition #Prepared_by: Reshad Muzemil ▣ 3ኛ እትም በቅርብ ቀን ይዘን እንመጣለን #Grade: For All level

‍ #Basic Computer Skill #MB size = 4.6 #Page= 60 #Grade 1- 6 #Format = Color pdf #Prepared_by: Reshad Muzemil #Pass_it_on: 🇪
‍ #Basic Computer Skill #MB size = 4.6 #Page= 60 #Grade 1- 6 #Format = Color pdf #Prepared_by: Reshad Muzemil #Pass_it_on: 🇪🇹 t.me/AndalusTechnology 🇪🇹

#Basic Computer Skill 137 ገፅ የነበረውን ላይበዛባችሁ ቆርጬ 61 አርጌዋለሁ፤ ተማሪዎች ተሟልተው እስከ ሚገቡልን መፅሐፉን ልልቀቅላችሁ? አዎ 🌹 አይ ❌

ሰላም የAndalus Technology የቴሌግራም ቻናል ተማሪዎች! # ተማሪዎቹ ተሟልተው እስከ ሚገቡ ድረስ ነው የጠበቅ ነው! #ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲገቡ(ወደ ቻናሉና ጉሩፑ ሲቀላቀሉ)፤ የኮምፒውተር መፅሐፍ ለቅቄላችሁ፣ ያቺኑ መፅሐፍ መማር እንችላለን!! #ጥያቄ ካላችሁ እዚሁ መጠየቅ ይቻላል! t.me/AndalusTechnology t.me/AndalusTechnologyGroup