es
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Ir al canal en Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Mostrar más
1 861
Suscriptores
-124 horas
-137 días
-6330 días
Archivo de publicaciones
ሰላም የAndalus Technology የቴሌግራም ቻናል ተማሪዎች! # ተማሪዎቹ ተሟልተው እስከ ሚገቡ ድረስ ነው የጠበቅ ነው! #ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲገቡ(ወደ ቻናሉና ጉሩፑ ሲቀላቀሉ)፤ የኮምፒውተር መፅሐፍ ለቅቄላችሁ፣ ያቺኑ መፅሐፍ መማር እንችላለን!! #ጥያቄ ካላችሁ እዚሁ መጠየቅ ይቻላል! t.me/AndalusTechnology t.me/AndalusTechnologyGroup

ገባ ገባ በሉ! #ተማሪዎች ጨርሰው ሲገቡ(ወደ ጉሩፑ ሲቀላቀሉ) ↪️ Computer ትምህርት ማስተማር ↪️ ሳምንታዊ የቴክኖሎጂ ዜና መልቀቅ ↪️ «አግራሞቴን በብዕር» የተሰኘ አነቃቂ መልዕክቶችን መልቀቅ እንጀምራለን! #Computer ት/ት ከተማርን በኋላ በየ ርዕሶቹ ጥያቄ ይሰጣል፤ እዛው Online መልሱም ምን እንደሆነ ማወቅ እንድችሉ ተደርጎ ይዘጋጃል!! ያላችሁን አስታየት በዚሁ ቻናል፤ ከቻናሉ እግርጌ #Leave_Comment የሚለውን ነክታችሁ ማስቀመጥ(አስታየታችሁን መስጠጠት) ትችላላችሁ! #ካልሆነም የቻናሉን ስም አንዴ ነካ በማድረግ ከቻናሉ ራስጌ በቀኝ በኩል ያለችዋን ፧ (ሶስት ነጥብ) በመንካት ከመጡት አመራጮች ውስጥ #View_Discussion የሚለውን ስትነኩ ወደ ጉሩፑ ይወስዳችኋል፤ እዛ ላይ አስታየት መፃፍ ይቻላል! ከመልፋትም ደግሞ፦ ወደ ጉሩፑ የሚወስዳችሁን ሊንክ(ማስፈንጠሪያ) ከታች አስቀምጫለሁ! t.me/AndalusTechnologyGroup ለበለጠ መረጃ ▼▼▼▼ t.me/ReshadMuzemil ▲በዚህ የቴሌግራም የግል አካውንቴ ላይ ያናግሩኝ!! ረሻድ ሙዘሚል (Reshad Muzemil)

Congratulation #እንኳን ደስ አላችሁ! በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን በቴሌግራም ቻናል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን፤ እነሆ ቻናል ተከፈተ!! በዚህ የቴሌግራም ቻናል ፦ ለአንደሉስ ተማሪዎች ↪️ ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችን...! ↪️ ኮምፒውተር ነክ ትምህርቶችን...! ↪️ Creativity (ፈጠራ) ነክ ትምህርቶችን...! ↪️ አነቃቂ(Motivational)፤ «አግራሞቴን በብዕር» የተሰኘ መልዕክቶችን...! ↪️ ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑ የኮምፒውተር አፕሊኬሽኖችን ከነ አገልግሎታቸውና አጠቃቀማቸው ↪️ ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑ የስልክ አፕሊኬሽኖችን ከነ አገልግሎታቸውና አጠቃቀማቸው እንለቅበታለን! #ከአንደሉስ ውጭ ያሉ ተማሪዎችም መሳተፍ ይችላሉ! #ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ መልዕክቶችን ስንለቅ(ስንፖስት)፤ በተለጠፈው ፅሑፍ ጥያቄ ካላችሁ ከታች ባስቀመጥኩት አንደሉስ ቴክኖሎጂ Group በመግባት መጠየቅ ይቻላል! #በተቻለን ፍጥነት እንመልሳለን!! t.me/AndalusTechnologyGroup #ዓላማው፦ ተማሪዎችን ከቴክኖሎጂ ጋር ማስተዋወቅና በዚሁም ቴክኖሎጂ ራሳቸውን በዕውቀት እንዲያዳብሩ ብሎም ለማህበረሰቡን በቴክኖሎጂው ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ ነው! #በዚህም ቻናል ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ መፅሐፎችን አዘጋጅተን የምንለቅ መሆኑን ስንገልፅም በደስታ ነው! #በቅርቡ በPdf ከሚለቀቁ መፅሐፎች መካከል ❶ Ethio Worldwide Students መፅሔት (114 ገፅ) = ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ያጠናቀርኩት ➋ ከቴክኖሎጂ ማህደር (85+ ገፅ) = ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ያጠናቀርኩት ➌ አግራሞቴን በብዕር (100+ ገፅ) = ሙሉ በሙሉ የራሴ ስራ የሆነ ➍ Basic Computer Skill (137+ ገፅ) = ሙሉ በሙሉ የራሴ ስራ የሆነ ➎ Keyboard keys short cut(30+ ገፅ) = ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ያጠናቀርኩት ለበረጠ መረጃ:- ቴሌግራም:- @ReshadMuzemil ስልክ ቁጥር፦ 0919728324 Email ፦ reshadmuzemil@yahoo.com Twitter፦ twitter.com/ReshadMuzemil2 Instagram፦ instagram.com/reshad_muzemil 1,000+ የአለም ተማሪዎች የሚሳተፉበት የቴሌግራም ቻናል መቀላቀል ከፈለጋችሁ....▼▼ t.me/EthioWorldwideStudents