cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ለሙስሊሟ እህቴ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ بسم الله الرحمن الرحيم በቻናላችን ዲናዊ እውቀቶች ስለሒጃብ ማብሪራያዎች ስለ ትዳር ምክሮች እናንተን ያዝናናል ያስተምራል የምንላቸው በአላህ ፍቃድ ለናንተ እናደርሳለን። ከናንተ ሚጠበቀው join ማረግ ነው። @lemuslimuaehte for any comment 👇 @fitayebot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 974
Suscriptores
-124 horas
+287 días
+15330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

~አንዳንዴ… ወደ አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው…ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ሰው ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Mostrar todo...
👍 18
‏"الله ينزل في آخِر الليل ليستجيبّ الدعُاء ويغفِر الذنبَ ويسمْع النِداء فلا تتهاوُن بفضِل الوتر لعل سجّده قد تكُون استجَابه لكل الامُنيات. ‏- صلاة الوتر. “አላሁ አዘወጀል የሌሊቱ መጨረሻ  ወደ ዚች ምድር ይወርዳል  ዱዓን ይቀበላል፣ወንጀልን ይቅር ይላል ጥሪን ይስማል!! ስለዚህ ዊትርን  በቸልተኝነት  አታሳልፋት!? ምናልባት ሱጁድ የሁሉንም ምኞቶች መልስ ሊሆን ይችላል። ግርድፍ ትርጉም ነው.........✍ - ሶላተል ዊትር
Mostrar todo...
👍 12
🔖 ለአላህ ትእዛዝ ሁሌም ዝግጁ ሁን።
قال رجلٌ لزهير بن نعيم رحمه الله:-أتوصيني بشيء, قال:- نعم احذر أن يأخذك الله وأنت على غفلة.
👉 አንድ ሰው ወደ ዙሀይር ቢን ኑአይም (رحمه الله) ዘንድ መጥቶ እስቲ በሆነ ነገር ምከሩኝ «ምክር ለግሱኝ» አላቸው። እሳቸውም የተዘናጋህና ችላ ያልክ ሆነህ አላህ እንዳይዝህ  ፍራ (ተጠንቀቅ) ብለው አሉት። 📚(صفة الصفوة ٩/٤) = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
👍 3
◾️ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ✅ ሶብር አድርጊ። ምንዳሽንም ከአላህ ፈልጊ። ያለሽበት በሆነው ሸሪአዊ ሂጃብ (ኒቃብ) ላይ ፅኚ። የሰዎች ንግግር፦ አክራሪ ናት፣ አጥባቂ ናት ቢሉሽ ምንም አይጎዳሽም። 📚فتاوى نور على الدرب ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
Mostrar todo...
👍 10🥰 3
አንድ ሷሊህ ሰዉ እንዲህ ይላሉ :- "የሰዎች ነገር እጅግ በጣም ይገርማል ከአካል ሞት የቀልብ ሞት የጠና/የከፋ ሆኖ ሳለ አካሉ ለሞተ ሰዉ ሲያለቅሱ ልቡ ለሞተ(ለጨለመ) አያለቅሱም" ። ያ አላህ ከልብ ድርቅና ጠብቀን አንተን አብዘትን እንድናዉሳ ወፍቀን ። اللهم أحيي قلوبنا وارزقنا الثبات على طاعتك
Mostrar todo...
👍 17
📨20(ሐያ)ወንድማዊ ምክር ለውዷ እህቴ‼ ①,በተውሒድ ላይ አደራ! ሽርክን እና ቢደዓን በያይነታቸው ራቂ!! ②,, ሁሌ ቤት ውስጥ መቀመጥ ምርጫሽ ይሁን።ወጣ ወጣ አትበይ!! ③,,ተቅዋን(አላህን መፍራት) የውስጥ መዋቢያሽ ካደረግሽ ሀያእን ደሞ ውጫዊ መዋቢያሽ አድርጊው!! ④,,ከ ወንዶች እና ከካፊር ሴቶች ጋ ያለሽ ግንኝነት በጣም አስፈላጊ ሆኖ እስካላገኘሽው ድረስ ራቂ!! ⑤,,ሒጃብሽ ሰፋ ያለና ረዘም ያለ ይሁን!! ⑥,,አካሄድሽ ረጋ ያለና አደብ የተላበሰ ይሁን!! ⑦,,በየቀኑ ብታጠፊ በየቀኑ ወደ አላህ ተመለሺ!! ⑧,,በአለባበስሽና በሥነምግባርሽ ለሌሎች ሴቶችና ለሴት ልጆችሽ ምሳሌ ሁኚ!! ⑨,,ያልተፈቀደልሽን ባዕድ ወንድም ሆነ ሊያገባሽ የሚፈቀድለትን የቅርብ ዘመድ አትጨብጭ!! 10,,ከላይ አላህን ሳይታዘዙ፤ ዉስጤ ንፁህ ነው አላህን ፈራለሁ ማለት ቅጥፈት ነው!! ①①,ከባዕድ ወንድ ጋር ስታወሪ መቅለስለስ፤ በሽ?ታ ያለበትን በሽታውን መቀስቀስ ነውና አደብ ይኑርሽ በንግግርሽ…!! ①②,መስመር እየሳቱ የሚመስሉ የስልክ ወሬዎችንና ቻቶችን ከወድሁ ቁረጪ!! ①③,እየተኳኳሉና እየዘለሉ አላህን እና መልዕክተኛዉን እወዳለሁ ማለት ዉሸት ነውና… ነሽዳ እና መሰል ኮተቶችን ራቂ!! ①④,ሒጃብና ኒቃብ እየለበሱ መጥፎ መሥራት የኢስላምን ንጽሕት ሙስሊምን ሥም ጭምር ማጠልሸት ነውና… በቻልሽው አቅም አደብ ይኑርሽ!! ①⑤,በሐራም መንገድ ገንዘብም ሆነ ትዳር ባገኙት አትቅኚ ፍፃሜው አያምርም እና!! ①⑥,- ፀጉርሽን አትጎዝጉዢ(ከፍ አድርገሽ አትሰሪው) አትቀጥይውም፣ሽቶም ሆነ ዶድራንት ተቀብተሽ አትውጪ!! ①⑦,ስትስቂ በስሱ፤ ሰታወሪ ድምጽሽ ዝቅ ይበል!! ①⑧,በሥራ ቦታ እና በት/ት ቤት  ከሰዎች ጋር ባለሽ ግንኙነት ቀይ መስመር ይኑርሽ!! ①⑨,, ከእህቶችሽ ጋር ተግባቢ እና ትህትና ያለሽ ሁኚ!! 20,,የሸሪዓ እውቀትን በመፈለግ ላይ አደራ እስካሁን ለጠቀስኩት ምክሮች መሰረቱ ነውና!! منقول T.me/dawudyassin
Mostrar todo...
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

👍 7
በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች በሚራመደው እርምጃ ልክ መላኢኮች ይረግሙታል ። [ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]👈 ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅን ከማስለቀስ ተጠንቀቅ❗️            
Mostrar todo...
👍 13🥰 1
ትማራለች ብዬ - ሙያ ከጎረቤት፣ አግብቻት ነበረ - አድልቼ ለውበት፣ እንኳንስ ልትማር - የምታውቀው ጠፋት፣ ሽንኩርት ግዛ አለችኝ - ገንፎ ለማገንፋት። ጉድ👀
Mostrar todo...
👍 18👏 4😢 3🥰 2
ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ የትኛዋ ሴት ነች ...??      ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦ ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም፣ የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ እና እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች፣ እንዲሁም አላህን በመገዛት ላይ (በዒባዳ ላይ) የምታግዘው፣ ሲረሳ የምታስታውሰው፣ ሲዳከም የምታነቃው፣ ሲቆጣ የምታስደስተው የሆነችዋ ሴት ነች፡ ይች ነች ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ። 📒 ኪታቡ ዘዋጅ (20)
Mostrar todo...
👍 19
ሰው ሰራሽ የቅንድብ ፀጉር መጠቀም አይቻልም ምክንያቱም እሱም የራስ ፀጉርን ከመቀጠል ጋ ስለሚመሳሰል፡ነብዩ ስለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ደግሞ ፀጉር የምታስቀጥልንና የምትቀጥለዋንም ረግመዋቸዋል። ኢብኑ ዑሰይሚን ምንጭ፦ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ
Mostrar todo...
👍 16
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.