cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ለሙስሊሟ እህቴ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ بسم الله الرحمن الرحيم በቻናላችን ዲናዊ እውቀቶች ስለሒጃብ ማብሪራያዎች ስለ ትዳር ምክሮች እናንተን ያዝናናል ያስተምራል የምንላቸው በአላህ ፍቃድ ለናንተ እናደርሳለን። ከናንተ ሚጠበቀው join ማረግ ነው። @lemuslimuaehte for any comment 👇 @fitayebot

Больше
Рекламные посты
2 877
Подписчики
+2524 часа
+467 дней
+14330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

1)ማወቅ ያለብን አራቱ መሠረታዊ መርሆች ምን ምን ናቸው?
Показать все...
ሀ//እውቀት(ኢልም)
ለ// ስራ (ባወቅነው መስራት)
ሐ// ወደርሱ መጣራት (ዳእዋ)
መ// ሰብር (በሚያጋጥመን ነገር መታገስ)
ሠ//ሁሉም
ተሳተፉ
💥«የወንዶች ልብ ውስጥ ተቅዋ የሞተ ጊዜ የሴቶችም ሃያእ ያኔ ይጠፋል» ☀️አባት ልጁን ካላደበ፣ወንድም እህቱን ካልመከረ፣ባል ሚስቱን ካልተቆጣጠር ይሄኔ ነው መጥፋቱ 💥የሷብቻ መታገል፣ሃያእ ለማድረግ መፈለጓ፣ በሂጃብ መሸፈኗ፣ ጌታዋን ለመፍራት መጣጣሯ መች ከምትፈልገው ያደርሳትና 💥በአከባቢዋ ያሉ ወንዶች ካልተስተካከሉ ብቻዋን ብትጥር በተኩላዎች መነከሷ እንዴት ይቀርና ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር  {ሃፊዘሁሏህ} እንዲህ ይላሉ፦ ☀️ሰንትና ስንት መልካም ሴቶች በመጥፎ ወንዶች ተበላሹ ስንት ሴቶች ሙኡሚኖች፣ መልካሞች፣ የተሸፈኑ፣ የተከበሩ፣ በትቅዋና፣በኢማን፣በጥሩነት መካከል መልካምነትን የፈለጉ    📌ተኩላዎች ይገጥሟቸዋል ከተኩሎች የሆኑ ያበላሿቸዋል በምላሳቸው፣ በሰልክ መስመሮች በተለያዩ ኢንተርኔቶች፣ፈታኝ በሆኑ ንግግሮች፣ በተለያዩ አነጋገሮች ያበላሿቸዋል  ክብሯቸውንና ብልጭነታቸው  ይነፍጓቸዋል። {موعظة النساء ص 42}
Показать все...
☀️ረሱል ﷺ፡ ቢክር/ድንግል የሆነችን ሴት አግብተዋል 💥ቢክር ያልሆነችም ሴት አግብተዋል 💥ባልዋ የሞተባትን ሴት አግብተዋል 💥የተፈታች ሴትን አግብተዋል 💥በእድሜ የምትበልጣቸውን አግብተዋል 💥በእድሜ የምታንሳቸውንም አግብተዋል 💥አሽረፈል ኸልቅ   ከፍጡራን ሁሉ የላቁ የሆኑት ነብዩﷺ ሴት ልጅን በሁሉም   ሁኔታዋ ላይ አግብተዋል የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው የምትሆንህ ካገኘህ አግባ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ!
Показать все...
👍 14
ሱናህ
Показать все...
👍 1
ምርጥ ስጦታ
ተጋበዙልኝ
🕋🕋
ሱናህ
Показать все...
👍 6
ምርጥ ስጦታ
ተጋበዙልኝ
🕋🕋
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሶስቱ የአያሙ አት-ተሽሪቅ ቀናቶች ዱዓ ማብዛት የተወደደ ነዉ ። http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Показать все...
#ኡድሂያ : በኡድሂያ ዙርያ መሰረታዊ ነጥቦች ★ 1 - ኡድሂያ ማለት በዙልሂጃ ወር አስርኛው ቀን ከሰላተል ኢድ በኋላ ወደ አላህ ለመቃረብ ተብሎ የሚታረድ እርድ ነው ። 2- ኡድሂያ በጣም ከጠነከሩ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱናዎች መካከል ነው። ኡድሂያ የነብዩ ኢብራሂምን ሱና ህያው ከማድረግ በተጨማሪ ለድሆች እና ችግረኞች መድረስ ነው። 3- ኡድሂያን በተመለከተ አላህ ከኛ የሚፈልገው ለእርሱ ያለንን ፍቅር ፣ፍራቻ፣ ተቅዋና ታዛዥነት ግልጽ ማድረጋችንን ነው ። አላህ እንዲህ ብሏል፤ {ﻟَﻦ ﻳَﻨَﺎﻝَ اﻟﻠَّﻪَ ﻟُﺤُﻮﻣُﻬَﺎ ﻭَﻻَ ﺩِﻣَﺎﺅُﻫَﺎ ﻭَﻟَٰﻜِﻦ ﻳَﻨَﺎﻟُﻪُ اﻟﺘَّﻘْﻮَﻯٰ ﻣِﻨﻜُﻢْ ۚ ﻛَﺬَٰﻟِﻚَ ﺳَﺨَّﺮَﻫَﺎ ﻟَﻜُﻢْ ﻟِﺘُﻜَﺒِّﺮُﻭا اﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠَﻰٰ ﻣَﺎ ﻫَﺪَاﻛُﻢْ ۗ ﻭَﺑَﺸِّﺮِ اﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ} الحج 37 (አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡» )አል ሐጅ 37 4- ወቅቱ ፣ ኡድሂያ የሚታረደው ከዒድ ሰላት በኋላ ነው ። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ከኢድ ሰላት በፊት ያረደ ሰው እንዲደግም አዘዋል። 5- የመጨረሻ ቀኑ ከዒድ (10 ዙልሂጃ) ቀን ጀምሮ እስከ 13ኛ ቀን ጸሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ኡድሂያን ማረድ ይቻላል። 6- የሚታረደው እንስሳ ጾታው ወንድ ወይም ሴት መሆን ይችላል ። እድሜ ፣ ግመል ከሆነ5 አመት ፣ ከብት 2 አመት ፣ በግ 6 ወር ፍየል 1 አመት የሆናቸው ለኡድሂያ እርድ ይሆናሉ ። 7- ለኡድህያ ማይሆኑ እንስሳዎች፣ የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንከን ያለባቸውን እንስሳት ለኡድሂያ እንዳናርድ ከልክለዋል። ሀ— አንድ አይኑ የታወረ፣ የታመመ ለ— ስብራት ያለበት፣ የሚያነክስ ሐ—የከሳና የደከመ መ—የታመመ እንስሳ ለኡድሂያ አይሆንም። 8- የኡድሂያ አንድ እንስሳን ለብቻ ማረድ እንደሚቻለው ሁሉ ለሰባት ሆኖ አንድን ግመል ወይም ከብት መጋራትም ይቻላል በግ ወይም ፍየል ግን ለአንድ ሰው ብቻ ነው ። 9–ለገፋፊው የድካሙ ዋጋ ከስጋው ወይም ቆዳው መሆን የለበትም የልፋቱ ዋጋ ከዚህ ውጭ በሆነ ነገር መሆን አለበት : ዋጋው ተከፍሎት በተጨማሪ ስጋ ወይም ቆዳው ቢሰጠው ችግር የለውም። 10- አንድ ሰው ኡድሂያ ሲያርድ ለራሱ እና በህይወት ላሉም ይሁን በህይወት ለሌሉ ቤተሰቦቹ ነይቶ ሊያርድ ይችላል። 11- የኡድሂያውን ስጋ፣ ለቤት፣ ለስጦታ እና ምግቡን አዘጋጅቶ ሰው ጠርቶ ማብላት ጥሩ ነው ። 12— ከዚህ በዓል (ኢድ አል አድሃ) ጋር ተያይዞ አላህን መዘከር ማብዛት እና አቅም በፈቀደው መጠን ቤተሰብን ዘና ማድረግ ተወዳጅ ነው ፣ ውዱ ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ ፣ (أيَّامُ التَّشريقِ أيَّامُ أكلٍ وشُربٍ وبِعالٍ) ★ ሸርጡን ጠብቆ ከሚተገብሩት አላህ ያድርገን
Показать все...
👍 5🤬 1
" !عيدكم مبارك " ዒድ ሙባረክ! Eid Mubarak! "تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال" ከእኛም ከእናንተም አሏህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን! እንኳን ለ1445ኛው ዓ.ሂ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
Показать все...
👍 3
ተክቢራ
Показать все...
Takbeer_in_Makkah_before_Eid-ul-Adha_1434__2013(128k).m4a26.26 MB
👍 5
#አሰላሙዐለይኩም_ወሯህመቱሏሂ_ወበረካቱህ ኢድ ሙባረክክክ 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Показать все...