cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ

«በዚህ ግሩፕ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦» ↴የአቂዳ ኪታቦች ↴ወቅታዊ ምክሮች ↴የፊቅህ ግንዛቤዎች ↴የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ↴የነህዉ የሶርፍ ቂርአቶች ↴ሌሎችም ትምህርቶች ይሰጡበታል!! ⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏⭏ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
21 963
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የቻናል ባለቤቶች ሆይ በምንፅፋቸው በምንናገራቸው ነገራቶች ላይ በጣም ጥንቃቄ እያረግን በጣም ግራና ቀኝ እያየን ይሁን እምንፅፋቸው እምንናገናቸው ነገራቶች ነገ አላህ ፊት ስልንጠየቅባቸው ፍልክ አንልም እንጠንቀቅ መፃፍ ስለቻልን መናገር ስለቻልን ብችል አንናገር ምንም ነገር ስንናገር የጉዳዩን እውነታ ብቻ ሳይሆን ቦታውንም እንይ ከፊትና አንፃር እናመዛዝን አላህ ይዘንልንና ምንም ነገር ስናስተላልፍ ነቅል አርገንም ቢሆን ስናስተላልፍ እራሳችን አዳምጠነው ይሁን መጀመሪያው ይህ ቻናል በእኛ ሀላፍትና ውስጥ ያለ ነገር ነው ሁሉም ሀላፍትናችን ሰግሞ አላህ ዘንድ ያስጠይቀናል ዛሬ እንደዋዛ ጣል እምናረጋት ንግግር ነገ አላህ ፊት ትልቅ ዋጋ ልታስከፍለም ትችላለች አድሚንም ስንሰጥ እየተጠነቀቅን እንስጥ ምን አልባት ከቁጥጣችን ውጭ እሚወጣበት ቀን ሊመጣ ይችላል የዛም ጊዜ በሱና ላይ ሁነው ሊመሩት እሚችሉትን ሰወች እናርግ ያ ካልሆነ ተዘግቶ ቢቀር ይሻላል የማይቊረጥ ወንጀል እየተቀጠለበት ከሚሄድብን በደብም እንጠንቀቅ እሰራለሁ ያለን ሁሉ አምጥተን አድሚን አንስጥ ዛሬ ስላወቅናቸው ስለቀረብናቸው ብቻ አድሚን እየሰጠን በተለይ ስለመንሀጅ ጥንካሬ የሌላቸው መሆናቸውን ሳናውቅ እና ሳናጠና አምጥተን ውዝፍ አናርግ ይህ ጉዳይ ዋጋ ያስከፍለናል በ 2 ሀገር https://t.me/menhagsalef https://t.me/menhagsalef
Mostrar todo...
አሁን ቀጥታ ስርጭት ቡሉግ አል መራም كتاب الأطعمة باب الأضاحي ክፍል 258 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Mostrar todo...
،،ከቁርዓን ጋር እንኑር ،،
Mostrar todo...
Al-Quran Page 61 (Surah Al-_Imran Verse 84-91).m4a4.93 KB
አዲስ ሙሀደራ 〰➖〰➖〰 «አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1» « المقدمة، والوصية الأولى: التوحيد هو حق الله على العبيد. !!»           🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله https://t.me/AbumuslimAlarsi https://t.me/AbumuslimAlarsi
Mostrar todo...
ሙሓደራ_163_አስር_ምክሮች_ለኡማው_ወጣቶች_1_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_المحاضرة_163_عشر_وصايا.mp310.64 MB
አሁን live ቁርአን ሙራጀአ ከ ገፅ 212 ጀምሮ ግማሽ ጁዝ
Mostrar todo...
﴿وَمَا هَذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَهْوٌ وَلَعِبٌ وَإِنَّ الدَّارَ الْآخِرَةَ لَهِيَ الْحَيَوَانُ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ﴾. «اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ، واقْدُرْ لَنَا الخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ أرْضِنَا بِهِ».
Mostrar todo...
📌 عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه: أن النبي ﷺ قال: (لَتَتَّبِعُنَّ سَنَنَ مَن قبلكم شِبرًا بشِبرٍ، وذِراعًا بذِراعٍ، حتى لو سلكوا جُحر ضَبٍّ لسَلكتُموه، قلنا: يا رسول الله، اليهود، والنصارى؟ قال: فمَن؟!) . 💡 في هذا الحديث معجزة لرسول الله ﷺ؛ فقد وقع ما أخبر به النبي ﷺ وانتشر ذلك في الأزمنة المتأخرة؛ مِن اتِّباع كثير من المسلمين لأعداء الله تعالى في عاداتهم وتقاليدهم وسلوكياتهم، قَلَّدُوهم في ملابسهم وشَعائرهم، وقَلَّدُوهم في أعيادهم، وفيما هم عليه من أخلاق ذميمة تُخالِف شريعة الإسلام المُطهَّرة، ومثال ذلك ما يُشاهَد في بلاد المسلمين من المشاركة في الأعياد والاحتفالات الخاصة باليهود والنصارى وغيرهم من أُمم الكُفر! 📚 من كتاب زاد العباد (ص: 121) إعداد القسم العلمي بمؤسسة الدرر السنية ▪️ للحصول على نسخة من الكتاب نسخة ورقية https://bit.ly/3bwB8ds نسخة إلكترونية https://bit.ly/3q6ztSu http://t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Mostrar todo...
قال شيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب                  رحمه الله تعالى :               ( لا خلاف أن التوحيد لا بد أن يكون بالقلب واللسان والعمل، فإذا اختل شيء من هذا لم يكن الرجل مسلماً، فإن عرف التوحيد ولم يعمل به فهو كافر " إ. هـ  [ كشف الشبهات ] . ሸይኹል ኢስላም  ሙሐመድ ብን አብዱል ወሀብ ( ረሒመሁላህ )እንዲህ ይላል !!                       [    ተውሂድ ማለት ]                       በልብ ማመን  በምላስ መመስከር በተግባር ማረጋገጥ  ለመሆኑ በሙስሊሞች መካከል ልዩነት የለም። ከነዚህ አንዱን ያጎደለ ሙስሊም አይደለም! ተውሂድን አውቆ ያልተገበረውም ካፊርነው በማለት ኡለሞች ሁሉ እንደሚስማሙ  ይገልፃል ።
Mostrar todo...
አሁን ቀጥታ ስርጭት صحيح مسلم كتاب فضائل الصحابة ٣٨- باب من فضائل طلحة والزبير رضي الله عنهما رقم الحديث 2414 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Mostrar todo...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

ሐሳብ መስጫ ሳጥን - t.me/DcSuggestionbot

ኢብኑል-ቀይ'ዪም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ኃጢኣት መፈፀም ልክ መርዝ እንደ መጠጣት ነው። ወደ አላህ ተውበት ማድረግ ደግሞ ወንጀሉን የሚያጥብ ሲሆን መድሃኒቱም ነው። ትዕዛዛትን መፈፀም ደግሞ ጤናማነትና ደህንነት ናት።" 【"መዳሪጁ ሳሊኪን"(1/222)】 قال ابن القيم (رحمه الله تعالى) ( الـذنـب بـمـنـزلـة شـرب الـسُـمّ و الـتـوبـة تـريـاقـه و دواؤه و الـطـاعـة هـي الـصحـة و الـعافـيـة). مدارج السالكين [ ٢٢٢/١ ]. 𝐓𝐞« t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.