Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት)
Ir al canal en Telegram
4 226
Suscriptores
-124 horas
-67 días
+14730 días
Archivo de publicaciones
Repost from Entrance Tricks
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የባዮሎጂን ማትሪክ ጥያቄ መስራት ትንሽ ከባድ እየሆነ ነው ። ይህንም የሆነው የ case
ጥያቄዎች በመበራከታቸው ነው። በመሆኑም ይሄን ችግር ለመፍታት የሚሆን መፅሀፉ ላይ ከ9-12 ያሉትን ሁሉንም ላብራቶሪዎች የያዘ Guide ነው ። በደንብ ተጠቀሙበት ።
@entrance_tricks
@entrance_tricks
Repost from Entrance Tricks
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይፋ ሆኗል።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 950 ብር ሆኗል፤ 350 ብር ለምዝገባ እና ቀሪው በትምህርት አይነት የፈተና ክፍያ። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር ተደርጓል። 500 ብር የምዝገባ እና 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር የተደረገ ሲሆን፣ 500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተመላክቷል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር።
የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ክፍያ
ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር ሲሆን፣ 1,000 ብር የምዝገባ እና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 150 ዶላር።
ደንቡ ሌሎች ተቋሙ ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የክፍያ መጠንንም አስቀምጧል።
የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 115 ዶላር።
ምትክ ሰርተፊኬትና የማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት
➻ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 170 ዶላር።
በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል
➻ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 130 ዶላር።
የትምህርት ማስረጃ ለማጣራት
➻ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 75 ዶላር።
ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለማስላክ
➻ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 50 ዶላር።
(የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።)
📱PLAY STORE📱
📱APP STORE📱
ውድ በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀቃችሁ ተማሪዎች እና በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ትምህርታችሁን በlevel two መቀጠል የሚትፈልጉ ብትችል ቁጭ ብላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመክፈት በድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽላችሁ በደስታ ነው ፡፡
ስለዚህ የ2019 ዓ ም የኮሌጅ ትምህርታችሁን እቤታችሁ ሁናችሁ ይህ ምንም ውጣ ውረድ ኦኒላይን or online መዝግብ ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ፡፡
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!!
ውድ በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀቃችሁ ተማሪዎች እና በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ትምህርታችሁን በlevel two መቀጠል የሚትፈልጉ ብትችል ቁጭ ብላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመክፈት በድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽላችሁ በደስታ ነው ፡፡
ስለዚህ የ2019 ዓ ም የኮሌጅ ትምህርታችሁን እቤታችሁ ሁናችሁ ይህ ምንም ውጣ ውረድ ኦኒላይን or online መዝግብ ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ፡፡
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም እና የጋራ አብሮነት መገለጫ እንዲሆንልን እየተመኘን፤ በጀመርነው አዲስ የትምህርት ዘመን ለተማሪዎቻችን የውጤትና የስኬት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም በዓል!
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።
የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
See less
የሳቢየን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከመስከረም 6/2019 ዓ ም ነባር ተማሪዎች ለአድስ ተማሪዎች ችቦ አብርቶ በመስጠት አድሱ የትምህርት ዘመን የብርሃን ዘመን ይሁንልን ብሎ በመመራረቅ የዘመኑን የመማር ማስተማር ስራ በይፋ መጀመሩን ከላይ በሚታዩት ቭዲዪ አበስሯል፡፡
