es
Feedback
Hambra business group S.C.

Hambra business group S.C.

Ir al canal en Telegram
1 857
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-830 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
abr '25
abril '25
+7
en 0 canales
marzo '25
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+17
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+8
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+20
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+17
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+15
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+17
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+17
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+16
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+11
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+30
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+18
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+110
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+36
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+15
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+16
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+29
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+9
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+1
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+10
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+7
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+12
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+52
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+2 362
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
26 abril0
25 abril0
24 abril0
23 abril0
22 abril0
21 abril0
20 abril0
19 abril+1
18 abril0
17 abril0
16 abril0
15 abril0
14 abril0
13 abril0
12 abril0
11 abril0
10 abril+2
09 abril+1
08 abril0
07 abril0
06 abril0
05 abril0
04 abril0
03 abril+1
02 abril+1
01 abril+1
Publicaciones del Canal
የባለአክሲዮኖች 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጨማሪ ፎቶዎች
+9
የባለአክሲዮኖች 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጨማሪ ፎቶዎች

2
የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው እለት (ጥር -18 - 2017 ) በእፎይታ ሳይት ላይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል !+9
የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው እለት (ጥር -18 - 2017 ) በእፎይታ ሳይት ላይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል !
0
3
Hi
0
4
Hambra
0
5
🟢Follow Our Social Medias 🟢Facebook & Instagram -Instagram: http://instagram.com/hambrabusinessgroup/ -Facebook: https://fa
🟢Follow Our Social Medias 🟢Facebook & Instagram -Instagram: http://instagram.com/hambrabusinessgroup/ -Facebook: https://facebook.com/hambra.bussiness.group/
0
6
🟢ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. በሚያስገነባቸው ህንፃዎች ላይ ኢንቨስት በማድረግ እስከ 80% ትርፍ ተጋሪ መሆን ይችላሉ! 🟢ለበለጠ መረጃ፡ 🟢ስልክ ቁጥር: 0944307337 0944307338 🟢
🟢ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. በሚያስገነባቸው ህንፃዎች ላይ ኢንቨስት በማድረግ እስከ 80% ትርፍ ተጋሪ መሆን ይችላሉ! 🟢ለበለጠ መረጃ፡ 🟢ስልክ ቁጥር: 0944307337 0944307338 🟢የሽያጭ ቢሮ መገኛ 👉ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 49 👉ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0
7
🟢በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ስልክ -0944307337 -0944307338
🟢በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ስልክ -0944307337 -0944307338
0
8
🟢በእጅዎ ያስገቡ ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ -ቴሌግራም ቻነል
🟢በእጅዎ ያስገቡ ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ -ቴሌግራም ቻነል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link) ይጫኑ
0
9
🟢በእጅዎ ያስገቡ ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ -ቴሌግራም ቻነል
🟢በእጅዎ ያስገቡ ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ -ቴሌግራም ቻነል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link) ይጫኑ
0
10
🟢"Real estate is the purest form of entrepreneurship." 0944307337 0944307338
🟢"Real estate is the purest form of entrepreneurship." 0944307337 0944307338
0
11
🟢"Real estate is the purest form of entrepreneurship." 0944307337 0944307338
🟢"Real estate is the purest form of entrepreneurship." 0944307337 0944307338
0
12
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. በሚያደርገው የግንባታ ሂደት ላይ ከደንበኞቹ ጋር በመሆን የአፓርትመንት ፕሮጀክት ነድፎ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በየወቅቱ የሚያጋጥሙንን ማክሮ-ኢኮኖሚክ ጫናዎች በመቋቋም ከነደፈው ሁለት ህንፃዎች ውስጥ ባለ 14 ፎቅ የሆነውን እና ሰፊውን ህንፃ 2ተኛ ወለል ስራ በማገባደድ በአሁኑ ወቅት የአፓርታማ ወለሎቹን በመስራት ላይ ይገኛል። ካጋጠሙን ተግዳሮቶች መካከል የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ፣ የሪል እስቴት ገበያ መቀዛቀዝ፣ እንዲሁም የባንኮች የማበደር ገደብ እና ለግንባታ ፕሮጀክቶች ያላቸው የማበደር ሁኔታ አመቺ አለመሆን ዋና ዋናዎቹ ናቸው። ድርጅቱ ከህንፃው ላይ ለንግድ አገልግሎት የሚውለውን (የአፓርታማ ህንፃውን የታችኛ ክፍል) ከ5,674 ካሬ በላይ የሆነ ግንባታ የተጠናቀቀ በመሆኑ ለድርጅቱ ተጨማሪ ገቢ ማመንጫነት እንዲሁም ለድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤትነት ያገለግላል። ይህም በያዝነው አመት ወደስራ የሚገባ ይሆናል። ይህ ወሳኝ እና ፈታኝ የነበረው ከመሰረት አንስቶ እስከ ሁለተኛ ወለል ድረስ ያለው (የህንፃው ፓዲየም) እርከን መጠናቀቁ ቀጣይ የግንባታ እርከኖችን በተሻለ ፍጥነት ለማከናወን ያስችላል። ከደንበኞቻችን ጋር ያሉን ግንባታ አከናውኖ በሽያጭ የማስተላለፍ ስምምነቶች የግንባታ ግብዓት ከ10% በላይ በሚጨምር ወቅት የዋጋ ማሻሻያዎችን ማድረግ የሚፈቅድ ቢሆንም፣ እንዲሁም የደንበኞች ክፍያ ማዘግየት ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገውን የግንባታ ወጪ በወቅቱ ለማግኘት ተግዳሮት መሆኑ እሙን ቢሆንም፣ የአብዛኞች ደንበኞቻችንን አቅም ታሳቢ በማድረግ የተራዘመ አከፋፈሎችን ለደንበኞቻችን ስናመቻች ቆይተናል። ከዚህም ጋር በተያያዘ ደንበኞች የተራዘመ አከፋፈል በሚፈልጉበት ወቅት ከፕሮጀክት መረከቢያ ጊዜ ማራዘም ጋር በተያያዘ የተናጠል ውሎችን አድርገናል። ለደንበኞቻችን ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ላወጧቸው ኢንቨስትመንቶች ዋስትና የምንሰጥ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ክፍያቸውን በአግባቡ ለከፈሉ ደንበኞች ከኢንቨስትመንታቸው ማግኘት የሚገባቸውን ጥቅም የምናረጋግጥበት የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ስምምነት፤ ከአቅም በላይ የሆነ ጉዳይ አጋጥሟቸው ክፍያ መክፈል ያልቻሉ ደንበኞችን የትርፍ መጋራት ፕሮግራሞች፤ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል። ይህ እንዳለ ሆኖ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መጨመርን መነሻ በማድረግ በውል አግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚኖር ወቅት በአቅም ምክንያት መቀጠል ባለመቻላቸው፣ እንዲሁም ድርጅቱም ባመቻቸላቸው የክፍያ አማራጮች መቀጠል ባለመፈለጋቸውም ምክንያት ከድርጅቱ ጋር የነበራቸው ውል የተቋረጠ ግለሰቦች ደንበኛ እና ቤት ጠባቂ በመምሰል ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ሲያደርሱብን የነበረ ሲሆን ወቅታዊው የስም ማጥፋት ዘመቻ አንዱ ነው። ከደንበኞቻችን ጋር ያደረግነውን ስብሰባ ለግል አላማቸው በመጥለፍ፣ ትክክለኛ ደንበኞችን ጋር በተደጋጋሚ በመደወል ተስፋ ለማስቆረጥ በመጣር፣ የመስሪያ አድራሻችን ላይ ተደጋጋሚ ሁከት መፍጠር፣ እና የድርጅቱን ሰራተኞች በማዋከብ የድርጅቱን ስራ በሙሉ አቅም ለማከናወን እክል ሲፈጥሩብን ቆይተዋል። "እኔ መቀጠል ካልቻልኩ ፕሮጀክቱ ይሰናከል" በሚል እኩይ መንፈስ የደንበኞቻችንን፣ የባለአክሲዩኖችን እና የድርጅቱን ጥቅም በሚጎዳ መልኩ የድርጅቱን ስም ለማጠልሸት እና ፕሮጀክቱን ለማስተጓጎል በተለያየ አቅጣጫ ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል። እነዚህ ግለሰቦች ስሙ ከሚታወቅ ሌላ ሪልእስቴት የመጡ እንደመሆናቸው ጉዳያቸው ከውል ግንኙነታችን ያለፈ መሆኑን ለመረዳት ችለናል። ይህም የድርጅቱን ይዞታ አስረክቡን በማለት ድርጅቱ ለስድስት አመታት ሲለፋበት የነበረውን ንብረት ከህግ አግባብ ውጪ በደንበኝነት ሽፋን ለመንጠቅ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ። ለዚህም ያግዘናል ያሉትን በየሚዲያው እየቀረቡ ስም የማጥፋት ዘመቻው በማጠናከር ጫጫታ መፍጠር አንዱ ሲሆን ከጋዜጠንነት ስነምግባር ውጪ በሆነ ሁኔታም በቂ ምላሽ እና መረጃ ቀርቦ እያለ መረጃዎችን በመደበቅ የአንድ አካልን ጥያቄ ለማስጮህ ጥረት አድርገዋል። በቀጣይም ድርጅቱ ግንባታውን ማከናወን እንዳይችል እና የተለያዩ እክሎችን ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰውናል። እነዚህን ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት እጅ የመጠምዘዝ እና መሰል ጥቃቶች ለመከላከል ብዙ ጥረቶችን ስናደርግ ቆይተናል። ከዚህም መካከል በህግ አካላት ጉዳዩን ማሳወቅ ጨምሮ ለድርጅቱ እና ለድርጅቱ ሰራተኞች ደህንነት እና መረጃዎችን ለመያዝ ያመች ዘንድ የደህንነት ካሜራ እስከመግጠም ተገደናል። በዚህ ተግባር ላይ ተሳታፊ የሆኑ ግለሰቦችን ለህግ የማቅረብ እንቅስቃሴያችንን አጠናክረን እየሄድንበት እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን። ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. የነደፈውን አይነት ግዙፍ ፕሮጀክት ለማሳካት ብዙ ውጣ-ወረዶች ያሉት፣ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ የሆነ ወጪ፣ ጉልበት፣ እና ጊዜ የሚፈልግ መሆኑ እሙን ቢሆንም በሚያልቅ ወቅት በዚህ ፕሮጀክት ላይ የቤት ባለቤት እና ባለድርሻ መሆን ትልቅ ስኬት እና ታሪክ እንደሚሆን አያጠራጥርም። ለድርጅቱ ባለአከ‍እሲዩኖች፣ ለደንበኞቻችን፣ እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ማስተላለፍ የምንፈልገው መልክት ካሰብንበት ስኬት በፅናት በጋራ እንደምንደርስ እና የጋራ ግባችን ከሆነው ውስጥ የጀመርናቸውን ፕሮጀክቶች በስኬት እንደምናጠናቅቅ ለዚህም በሰው አቅም የሚቻሉ ነገሮችን ሁሉ በትጋት ደከመን ሰለቸን ሳንል ከግብ ለማድረስ የምንተጋ መሆኑን ለማረጋገጥ እንወዳለን። እንዲሁም የሚሰሩ እጆችን ስኬት ለሚፈልጉ ሁሉ ለሚያደርጉልን ድጋፍ ልባዊ ምስጋና ማቅረብ እንፈልጋለን። ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. አብረን ሰርተን በጋራ እንደግ!
0
13
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. ወለድ ነፃ በሆነ አሰራር በንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ ለድርጅቱ ባለድርሻዎች (ለባለአክሲዩኖች፣ ለደንበኞች፣ እና ሌሎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከድርጅቱ ጋር የ+7
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. ወለድ ነፃ በሆነ አሰራር በንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ ለድርጅቱ ባለድርሻዎች (ለባለአክሲዩኖች፣ ለደንበኞች፣ እና ሌሎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከድርጅቱ ጋር የሚገናኙ የማህበረሰብ ክፍሎች) ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማምጣት፤ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት በኢትዩጲያ ዘመን አቆጣጠር 2011 ተመስርቷል። እስከ አሁንም በስሩ 943 አባላትን ያቀፈ ሲሆን በቋሚ እና በጊዜያዊነት ለበርካቶች የስራ እድል ፈጥሯል። በተጨማሪም ለሀገር መክፈል ያለበትን ግብር ወቅቱን በጠበቀ መልኩ ሲከፍል እና ሌሎችም ተጨማሪ ማበርከት ያለበትን አስተዋፅኦ በተለያየ ወቅት ሲያበረክት ቆይቷል። በዚህም ለበርካታ መሰል ድርጅቶች አርአያ መሆን የቻለ፤ አብሮ በመስራት “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር“ የሚለዉን አባባል በተግባር ያስመሰከረ፤ ከ1,000 ብር ጀምሮ ለስራ መሆን አይችሉም ተብለው የሚታሰቡ የካፒታል መጠን በማሰባሰብ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ በፅናት እየተጓዘ የሚገኝ ድርጅት ነው።
0
14
🟢በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማ
🟢በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0
15
🟢 1,2 & 3 Bed Room Apartment Houses located 200 meters far from Efoyta Commercial Center . 🟢 10 Minutes Away From Merkato .
🟢 1,2 & 3 Bed Room Apartment Houses located 200 meters far from Efoyta Commercial Center . 🟢 10 Minutes Away From Merkato . #HBG #Hambra_business_Group 👉Phone 📞0944307337 📞0944307338 👉Address Piassa, Global Building office no.2/49 Betel, Leyla Commercial center 3rd floor
0
16
🟢 ምቹ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች ከሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ 🟢 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል 🟢 በመሀል ከተማ ከመርካቶ 10 ደቂቃ ርቀት : ከእፎይታ የገበያ ማዕከል
🟢 ምቹ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች ከሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ 🟢 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል 🟢 በመሀል ከተማ ከመርካቶ 10 ደቂቃ ርቀት : ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ 🟢ስልክ 📞0944307337 📞0944307338 🟢አድራሻ ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49 ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0
17
🟢15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 🟢ከወለድ ነፃ ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49 -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ
🟢15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 🟢ከወለድ ነፃ ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49 -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0
18
🟢በመሀል ከተማ ፣ ከመርካቶ 10ደቂቃ ርቀት ፣ ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ ባለ1 ፣ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርትመንት ቤቶችን በተለያየ የስፋት መጠን አቅርበንላችኋል!!
🟢በመሀል ከተማ ፣ ከመርካቶ 10ደቂቃ ርቀት ፣ ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ ባለ1 ፣ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርትመንት ቤቶችን በተለያየ የስፋት መጠን አቅርበንላችኋል!! ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0
19
🟢ቤት ለመግዛት አስበዋል??? 🟢ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ እፎይታ ላይ በምናስገነባቸው ህንፃዎች እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራን እንገኛለን!!!!
🟢ቤት ለመግዛት አስበዋል??? 🟢ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ እፎይታ ላይ በምናስገነባቸው ህንፃዎች እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራን እንገኛለን!!!! 🟢በ15%ቅድመ ክፍያ ብቻ ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል ለበለጠ መረጃ :👇👇 #ስልክ [ 0944307337 ] [ 0944307338 ] #አድራሻ ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49 ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0
20
🟢በመሀል ከተማ ፣ ከመርካቶ 10ደቂቃ ርቀት ፣ ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ ባለ1 ፣ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርትመንት ቤቶችን በተለያየ የስፋት መጠን አቅርበንላችኋል!!
🟢በመሀል ከተማ ፣ ከመርካቶ 10ደቂቃ ርቀት ፣ ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ ባለ1 ፣ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርትመንት ቤቶችን በተለያየ የስፋት መጠን አቅርበንላችኋል!! ስልክ -0944307337 -0944307338 አድራሻ -ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟ -ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
0