es
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Ir al canal en Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Mostrar más
1 099
Suscriptores
+324 horas
+157 días
+4630 días
Archivo de publicaciones
#ማክሰኞ_29_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል አለው።” — ሉቃስ 15፥32 “It was meet that we should make merry, and be glad: for this thy brother was dead, and is alive again; and was lost, and is found.” — Luke 15፥32

#ሰኞ_28_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።” — ሉቃስ 15፥10 “Likewise, I say unto you, there is joy in the presence of the angels of God over one sinner that repenteth.” — Luke 15፥10

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ስነ- ፅሁፍ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ቱሚም #ዝማሬ #ድራማ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 27 2017 Join us👇 Y.b - https://y
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ስነ- ፅሁፍ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ቱሚም #ዝማሬ #ድራማ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ሐምሌ 27 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_26_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኢየሱስም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው።” — ማርቆስ 1፥17 “And Jesus said unto them, Come ye after me, and I will make you to become fishers of men.” — Mark 1፥17

#አርብ_25_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።” — ኢሳይያስ 41፥13 “For I the LORD thy God will hold thy right hand, saying unto thee, Fear not; I will help thee.” — Isaiah 41፥13

Repost from EECMYMC-YM
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30
የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሀሙስ_24_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።” — ሐዋርያት 8፥37 “And Philip said, If thou believest with all thine heart, thou mayest. And he answered and said, I believe that Jesus Christ is the Son of God.” — Acts 8፥37

#ረቡዕ_23_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ቆሮንቶስ 12 ¹ ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ። ² አሕዛብ ሳላችሁ በማናቸውም ጊዜ እንደምትመሩ ድምፅ ወደሌላቸው ወደ ጣዖታት እንደ ተወሰዳችሁ ታውቃላችሁ። ³ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። ⁴ የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤ ⁵ አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ ⁶ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። ⁷ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል። ⁸ ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥ ⁹ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት፥ ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ፥ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ፥ ¹⁰ ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤ ¹¹ ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል። ¹² አካልም አንድ እንደ ሆነ ብዙም ብልቶች እንዳሉበት ነገር ግን የአካል ብልቶች ሁሉ ብዙዎች ሳሉ አንድ አካል እንደ ሆኑ፥ ክርስቶስ ደግሞ እንዲሁ ነው፤ 1 Corinthians 12 ¹ Now concerning spiritual gifts, brethren, I would not have you ignorant. ² Ye know that ye were Gentiles, carried away unto these dumb idols, even as ye were led. ³ Wherefore I give you to understand, that no man speaking by the Spirit of God calleth Jesus accursed: and that no man can say that Jesus is the Lord, but by the Holy Ghost. ⁴ Now there are diversities of gifts, but the same Spirit. ⁵ And there are differences of administrations, but the same Lord. ⁶ And there are diversities of operations, but it is the same God which worketh all in all. ⁷ But the manifestation of the Spirit is given to every man to profit withal. ⁸ For to one is given by the Spirit the word of wisdom; to another the word of knowledge by the same Spirit; ⁹ To another faith by the same Spirit; to another the gifts of healing by the same Spirit; ¹⁰ To another the working of miracles; to another prophecy; to another discerning of spirits; to another divers kinds of tongues; to another the interpretation of tongues: ¹¹ But all these worketh that one and the selfsame Spirit, dividing to every man severally as he will. ¹² For as the body is one, and hath many members, and all the members of that one body, being many, are one body: so also is Christ.

የፅጋ ስጦታ 2.m4a134.65 MB

Nahome (yetseha stita) part one.m4a52.74 MB

#ማክሰኞ_22_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ትጸኑ ዘንድ መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁና፤” — ሮሜ 1፥11 “For I long to see you, that I may impart unto you some spiritual gift, to the end ye may be established;” — Romans 1፥11

#ሰኞ_21_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥7 “So that ye come behind in no gift; waiting for the coming of our Lord Jesus Christ:” — 1 Corinthians 1፥7

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት_2 #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሐምሌ 20 2017 Join us👇 Y.b - ht
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት_2 #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ሐምሌ 20 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#Pray_with_us ለአዳር የሚሆን ጋቢ አልያም ማንኛውም ለብርድ የሚሆን ልብስ መያዝ እንዳትረሱ
#Pray_with_us ለአዳር የሚሆን ጋቢ አልያም ማንኛውም ለብርድ የሚሆን ልብስ መያዝ እንዳትረሱ

#ሀሙስ_17_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” — ሐዋርያት 1፥8 “But ye shall receive power, after that the Holy Ghost is come upon you: and ye shall be witnesses unto me both in Jerusalem, and in all Judaea, and in Samaria, and unto the uttermost part of the earth.” — Acts 1፥8

⚠️የወጣቶች ምሽግ!!⚠️ #ልዩ_የጸሎት_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ ሐሙስ 2:30 🗓 ሐምሌ 17 2017 Join us👇 Y.b - https://yo
⚠️የወጣቶች ምሽግ!!⚠️ #ልዩ_የጸሎት_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  ሐሙስ 2:30 🗓  ሐምሌ 17 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ዕረቡ_16_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 7 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ለጥቅም ይሰጠዋል። 8 ለአንዱ ጥበብን መናገር በመንፈስ ይሰጠዋልና፥ ለአንዱም በዚያው መንፈስ እውቀትን መናገር ይሰጠዋል፥ -1 ቆሮ 12:7-8 7 But the manifestation of the Spirit is given to every man to profit withal. 8 For to one is given by the Spirit the word of wisdom; to another the word of knowledge by the same Spirit; -1 Cor 12:7-8

⚠️የወጣቶች ምሽግ!!⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  ሐሙስ 2:30 🗓  ሐምሌ 17 2017 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

photo content

#ሰኞ_15_11_2017 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤” — 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥4 “Now there are diversities of gifts, but the same Spirit.” — 1 Corinthians 12፥4