es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

የአብስራ

የአብስራ

Ir al canal en Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Mostrar más
501
Suscriptores
-124 horas
-37 días
+230 días
Archivo de publicaciones
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-4) Subject pronouns - ባለቤትን ወካይ ቃላቶች(ተዉላጠ ስሞች) Singular - ነጠላ(1) He - እሱ፣ She - እሷ፣ It - ነገርየዉ(ለእንስሳ/
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-4) Subject pronouns - ባለቤትን ወካይ ቃላቶች(ተዉላጠ ስሞች) Singular - ነጠላ(1) He - እሱ፣ She - እሷ፣ It - ነገርየዉ(ለእንስሳ/ለእቃ)፣ You - አንተ/ አንቺ፣ I - እኔ፤ Plural -  ብዙ (ከአንድ በላይ) We - እኛ፣ They - እነሱ፣ You - እናንተ፤ ማስታወሻ፦ ባለቤት ማለት በአረፍተ ነገሩ መጀመሪያ ላይ የሚገባ እና የድርጊቱ ፈፃሚ ነዉ፤ በተጨማሪም ተዉላጠ ስሞች ስራቸዉ በስም ቦታ ተክተዉ መግባት ነዉ።

"was" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?

"Will be" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በቪድዮ መልክ) በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/r-nXpW740ZM?si=HGr8VB3OS6W1VFuF

ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በፅሁፍ መልክ) በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤ በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤ ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ  የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ። መልካም ጊዜ! - የአብስራ

ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በንባብ መልክ) በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤ በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤ ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ  የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ። መልካም ጊዜ! - የአብስራ

"was" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-3) Demonstrative pronouns - ጠቋሚ ቃላት That - ሩቅ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣ Those - ሩቅ ሆነው ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፣ This -
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-3) Demonstrative pronouns - ጠቋሚ ቃላት That - ሩቅ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣ Those - ሩቅ ሆነው ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፣ This - ቅርብ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣ These - ቅርብ ሆነዉ ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፤ ማሰታወሻ፦ ብዙ ማለት ከአንድ በላይ ነዉ።

"Could" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"may" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"ought to" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"was" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"has been" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"will have" ካለ ምንድን ትጠቀማላቸሁ?

"is" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"were" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"has" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"were" ካለ ምንድን ነዉ መልሳችሁ?

"will be" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?