የአብስራ
الذهاب إلى القناة على Telegram
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
إظهار المزيد501
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
+230 أيام
أرشيف المشاركات
501
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-4)
Subject pronouns - ባለቤትን ወካይ ቃላቶች(ተዉላጠ ስሞች)
Singular - ነጠላ(1)
He - እሱ፣
She - እሷ፣
It - ነገርየዉ(ለእንስሳ/ለእቃ)፣
You - አንተ/ አንቺ፣
I - እኔ፤
Plural - ብዙ (ከአንድ በላይ)
We - እኛ፣
They - እነሱ፣
You - እናንተ፤
ማስታወሻ፦ ባለቤት ማለት በአረፍተ ነገሩ መጀመሪያ ላይ የሚገባ እና የድርጊቱ ፈፃሚ ነዉ፤ በተጨማሪም ተዉላጠ ስሞች ስራቸዉ በስም ቦታ ተክተዉ መግባት ነዉ።
501
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በቪድዮ መልክ)
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/r-nXpW740ZM?si=HGr8VB3OS6W1VFuF
501
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በፅሁፍ መልክ)
በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤
በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤
ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል
በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ።
መልካም ጊዜ!
- የአብስራ
501
ታይተዉ የማይታወቁ ቀላሎቹ የ"Tense"ሶች አሰራር፤ ከነትገበራቸዉ። (መፅሃፍ በንባብ መልክ)
በመጀመሪያ መፅሃፋን ይክፈቱ ፤
በመቀጠል የመፅሃፋን የድምፅ ንባብ በመክፈት ማድመጡን እና ንባቡን አንድ ላይ ያድርጉአቸዉ ፤
ማስተወሻ እያነበቡ ያሉትን ነገር ማድመጥ የማስታወስ ብቃትዎን ይጨመራል
በስተመጨረሻ ማንኛዉም አይነት ከመፅሃፉ ጋራ የተያያዘ ችግር ከገጠማችሁ በ0938587508 በመደወል ታገኙኛላችሁ።
መልካም ጊዜ!
- የአብስራ
501
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-3)
Demonstrative pronouns - ጠቋሚ ቃላት
That - ሩቅ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣
Those - ሩቅ ሆነው ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፣
This - ቅርብ ሆኖ 1 ነገርን ለመጠቆም፣
These - ቅርብ ሆነዉ ብዙ ነገሮችን ለመጠቆም፤
ማሰታወሻ፦ ብዙ ማለት ከአንድ በላይ ነዉ።
