es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

የአብስራ

የአብስራ

Ir al canal en Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Mostrar más
501
Suscriptores
-124 horas
-37 días
+230 días
Archivo de publicaciones
"was" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?

"have been" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?

"Will" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-2) Verb to be - የመሆን ግሶች is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ am - ነኝ are - ናቸዉ/ነን እንደባለቤቱ was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-2) Verb to be - የመሆን ግሶች is - ነዉ / ናት እንደባለቤቱ am - ነኝ are - ናቸዉ/ነን  እንደባለቤቱ was - ነበረ / ነበረች እንደ ባለቢቱ were - ነበሩ / ነበርን  እንደ ባለቤቶቹ

"might" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"must" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"will be" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"has" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"Were" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"is" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"will be" ካለ ምንድን ትጠቀማላቸሁ?

"will have" ካለ ምንድን ትጠቀማላቸሁ?

"will have" ካለ ምንድን ትጠቀማላቸሁ?

"have been" ካለ ምንድን ትመርጣላችሁ?

"should" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

"has" አረፍተ ነገራችሁ ዉስጥ ካለ ምንን ትጠቀማላችሁ?

ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-1) wh- words what - ምን where - የት how - እንዴት when - መቼ which - የቱ who - ማን ድርጊት ሲፈፅም whom - ማን ድርጊት ሲ
ወሳኝ ቃላቶች እና ትርጉማቸዉ።(ክፍል-1) wh- words what - ምን where - የት how - እንዴት when - መቼ which - የቱ who - ማን ድርጊት ሲፈፅም whom - ማን ድርጊት ሲፈፀምበት whose - የማን why - ለምን

"yesterday" ካለ ምንድን ትጠቀማላችሁ?

አንድ ቃልን በማየት ምን እየጠየቀ ነዉ?...(when)