es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

መዝሙር

መዝሙር

Ir al canal en Telegram

" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።" (1 ዜና 16: 9) @biniy27

Mostrar más
9 661
Suscriptores
Sin datos24 horas
+407 días
+64630 días
Archivo de publicaciones
መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መድኃኔዓለም መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አዝ አላስብም አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ አዝ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ አዝ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማያተወኝ አዝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ አለምና መላው ያንተው አይደለም ወይ የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ አዝ ኪሩቤል ሱራፌል ቅዱስ ሥሉስ ያሉህ        መላዕክት በራማ የሚያመሰኑህ ድንቅ መካር ኃያል ኤልሻዳይ ነህና ትንቢያ ነኝ ምን ልስጥህ ምንስ አለኝና/2/ አዝ ቅዱሱን  መስዋዕት ልዑል ስለሚወድ ምን ይዤ ልምጣና በአምላኬ ፊት ልስገድ ወደ ላይ በሰማይ ወደ ታች በጥልቀት አምላኬ  የት አለ የማትገኝበት ጌታ ሆይ የት አለ የማትገኝበት አዝ በኪዳን በፀሎት ቅዳሴ ሰዓታት አንተ የሰጠኸኝ የመንፈስ ቅዱስ ሀብት መልሰን ወደ አንተ ብንሰጥ ምን አለ ተወው ጉዳችንን ስስታችን ይኸው(2) አዝ ሀብትና ንብረቴስ ጉልበቴስ ምንድነው ጤናዬ የሰጠኝ ከአንተ በቀር ማነው በሰጠኸኝ እድሜ በሕይወት ዘመኔ ከገላዬስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ ከአካላቴስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

ሰረገላዎችህ ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው የሌጌዎን ጭፍሮች ማይችሏቸው የገሀነም ደጆች ማይችሏቸው አንተ ብቻ ቅዱስ ሀያል ጌታ ሳመልክህ እኖራለሁ ጠዋት ማታ/2/ በእሳት ሰረገላ ታጥሮአል መንደራችን ጊያዝ ሆይ አትፍራ አለ ፈጣሪያችን የጠላትን ምሽግ በቃሉ ይቆርጣል ከእኛ ጋራ ያለው ከነሱ ይበልጣል ከቴማን ተራራ ከፋራን ሲወርድ ጠላት ይጨነቃል በድምጹ ሞገድ ጦረኛ አያበዛም ሞአብን ሲመታ በአህያ መንጋጋ ሺውን ጥሏል ጌታ የጥልቁን መሰረት በንፋስ አስሮታል ከሰማያት በላይ ዙፋኑን ዘርግቷል ዘንባባ ይዛችሁ ግቡ ከመቅደሱ በምስጋናው ስርአት እንድትቀደሱ ወደረኞቻችን ከቁጥር ቢበዙም እንደ ቃየል ልጆች ሾተል አንመዝም እንጀራን መግበን እንሰዳቸዋለን በቀል እና ፍርድን ለአምላካችን ትተን መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

እመቤቴ ስምሽን ስጠራ ሳወድስ ‎አማላጄ ስምሽን ስጠራ ሳወድስ ‎አውጭኝ ከመከራ ከመረረው ሞት (2) ‎             አዝ 1 ‎ማይገባኝ ብሆንም    እመቤቴ ‎ከደጅሽ መጥቼ        እመቤቴ ‎እማፀንሻለሁ            እመቤቴ ‎ክፋቴንም ትቼ           እመቤቴ ‎ስስት ስወጣ ከመንገዴ ‎እምትመልሺኝ አማላጄ ‎አንቺ እያለሽኝ ምንሆናለው ‎ጨለማውን ሁሉ አልፈዋለሁ ‎             አዝ 2 ‎የስውሯ ማርያም     እመቤቴ ‎አንቺ ስላለሽኝ         እመቤቴ ‎የግሸኗ ንግስት        እመቤቴ ‎ህይወቴ ሞላልኝ      እመቤቴ ‎ከቤትሽ ስሸሽ ስታቀርቢኝ ‎ከፊትሽ ሳነባ ስትሰሚኝ ‎የጌታዬ እናት አዛኝቷ ‎እናቴ አንቺ ሁኚኝ ዋስ ጠበቃ  ‎             አዝ 3 ‎ቀኑ ከፍቷል እና       እመቤቴ ‎በንኔ እንዳልጠፋ     እመቤቴ ‎ሸሽገሽኝማል          እመቤቴ ‎ከመቅደስሽ ጓዳ      እመቤቴ ‎ለዚህም ክብር ስላበቃሽኝ ‎የፀጋ ስግደትን እሰግዳለሁኝ ‎መርጠሽኛልና ለደጅሽ እናቴ ‎አገለግላለሁ ዘውትር ተንበርክኬ ‎             አዝ 4 ‎ዘውትር እንለምናት   እመቤቴ ‎ወላዲተ አምላክን     እመቤቴ ‎ፈፅማለችና             እመቤቴ ‎የልቤን መሻት         እመቤቴ ‎በልጇ ጌታ ርህራሄ ‎በርሷ አማላጅነት በመቤቴ ‎አለሁ እስከ ዛሬ በረዳቴ  ‎አከብራታለሁ እስከለተ ሞቴ  ‎ዘማሪ:- ዘማሪ የአብስራ ነገደ ዘማሪ ዳቆን ሮቤል መብሬ           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

በዘመናት የሸመገለ በዘመናት የሸመገለ ክብርን ሁሉ የጠቀለለ እንደ ጌታ ኧረ ማን አለ እንደ እግዚአብሔር ኧረ ማን አለ
አዝ
ጥሎብኛል መጎናጸፊያ ለይቶኛል ከስጋ ጥድፊያ በሰው ሚዛን ክብርን ማይለካ እውነተኛ ጌታ ነው ለካ
አዝ
ደመና ነው መንኮራኩሩ ነበልባል ነው ዙፋን መንበሩ መሰወሪያው አይደረስም በማንም ሞት አይከሰስም
አዝ
ቀን ዘመናት ሁሉ ሲያረጁ አዲሶቹ ዘምነው ሲጃጁ ጌታ አዲስ ነው ሁሌ ማለዳ ፍቅር ያዘንባል ከልቡ ጓዳ
አዝ
መካኒቱን በልጅ ባረከ ኃይለኛውን አንበረከከ ለምስጊኖች ስለሚራራ በኢየሱስ ልባችን ኮራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

አማላጅ ነው በፍጡራን እና ፈጣሪ መካከል ድርሻ የተሰጠህ ሰውን ለማገልገል ተራዳዩ መልአክ ጠበቂው የእስራኤል የመልአክት አለቃ ስሙ ነው ሚካኤል አዝ…….. አማላጂ ነው ሚካኤል/2/ የአምላክ ባለሟል ለነሙሴ ለህዝበ እስራኤል አዝ…….. ፈርኦን በእስራኤል ልቡ ተፀጽቶ ሲከታተላቸው ጦሩን አስከትቶ ይመራቸው ነበር ሚካኤል በፋና ሌቱን በብርሀን ቀኑን በደመና አዝ……. ከባህር ያወጣህ ፀጋ ዘአብን ከአረመኔው ንጉስ እግዚአርያን ከልለህ የሠወርክ በታላቅ ታምራት እኛንም አድነን ከአስፈሪው ሀጥያት አዝ……… በአፎሚያ ላይ ሲፎክር ጠላት ፈጥነህ የደረስከው ሊቀ መላእክት እኛም ስንጠራህ በዛሬዋ ዕለት ፈጥነህ ድረስ እና ሁነን እረዳት አዝ……. ሙሴ እንደታዘዘው አነሣ በትሩን እጁንም ዘረጋ ገሰፀው ባሩን እንደግንብ አቆመው ባህረ ኤርትራን በደረቅ አለፊ እስራኤላዊያን አዝ…… መልአኩ ሚካኤል አማላጃችን እንለምንሀለን እንድጠብቀን ጌታ በፍርድ ቀን ፃድቃንን ሲጠራ ዋስ ጠበቃ ሁነን ሚካኤል አደራ መዝሙር    

ደስ አላት

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

እመቤታችን ባንቺ ምልጃ እመቤታችን ባንቺ ምልጃ ባንቺ ምልጃ ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ መድኃኒዓለም ታምር ሰራ በማየ ቃና x2 ለጌታችን ተዓምር ........በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ ..........በማየ ቃና መጀመሪያ ሆነች ........በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ ...............በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ ታውቋት ስላለችው ......በማየ ቃና ወይንኬ አልቦሙ.........በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን ........በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ ............በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ አሳላፊዎቹ .....................በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው ...............በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ .....በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው ........በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ እኛም እናምናለን.........በማየ ቃና በእርሷ ትንብልና .........በማየ ቃና ስለ ቃልኪዳኗ............በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቀና .........በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

እኔ ሆንን አለውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ ለጠላት አንስቼ አሳልፌ ምሰጥህ እኔ ሆንን ጌታ ሆይ እኔ ሆንን እኔ ሆንን አምላክ ሆይ እኔ ሆንን ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሐሙስ ማታ እኔ ማነኝ የዛሬን መቆሜን እንጂ አለውቅም መጨረሻዬን እወድሃለሁ ብዬ የዛሬን እናገራለሁ አላውቅህም አንዳልልህ ስለነገ ግን እፈራለሁ ስንት ያጥቢያ ኮከቦች ለአንተ ዘምረውልህ ወደቁ በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትዕቢት ረግፈው አለቁ እፈራለሁ እኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ ጌታ ጠዋት በዘመርኩበት አፍ እንዳልሳደብ በማታ ሳጥናኤል መልአክ ነበረ ይሁዳም ሐዋርያ ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሞያ እነዚህ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ ታናሹን ጅማሪዬን አንተው ታላቅም አድርግልኝ ነበረች ከሚባል ፈተና አንተው በፍቅርህ አድነኝ ያስጀመርከኝ አምላክ ሆይ እንግዲህ መንገዴን አደራ በፊትህ ቆሜ ለማመስገን አብቃኝ ከቅዱሳን ጋራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

አይሰለቸኝም ከቶ አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ ብዙ ነው ያደረገልኝ እግዚአብሔር በዘመኔ አዝ ቸርነትና ፍቅሩን ያላራቀ ከባሪያው በለመለመው ስፍራ ልጆቹን የሚያሠማራው ታላቅ ነው የእኛ ንጉሥ ታላቅ ነው የእኛ ጌታ መጽሐፉን የዘረጋ ማሕተሙን የፈታ አዝ የአንተ ክንድ የማይንደው ተራራ ጋራ የለም ወጥቻለው ከጥልቁ ታላቅ ነህ ዘለዓለም የተከፈተ ደጃፍ ሠጥተኸኛል በፊቴ  ተመስገን ክበርልኝ ንገሥልኝ አባቴ አዝ አንገቱን ፍጹም ደፍቶ ቀና እንድል አድርጎኛል እየቃተተ ሞቶ በሕይወት አቁሞኛል አልችልም የእርሱን ፍቅር መዘርዘርና ማውራት ውለታውን ለመግለጥ የለኝም ብርቱ ቃላት አዝ ለይተህ የጠራኸኝ ያበዛህልኝ ጸጋ  ትዝታዬ ነህ ጌታ ሲመሽና ሲነጋ ወዳጅ እና ዘመዴ ብዬ ስጠራህ ልኑር ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለወጠኝ የአንተ ፍቅር ዘማሪ ዕዝራ ኃ/ሚካኤል መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27