ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

መዝሙር

መዝሙር

الذهاب إلى القناة على Telegram

" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።" (1 ዜና 16: 9) @biniy27

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام መዝሙር

تُعد قناة መዝሙር (@mezmurb) في القطاع اللغوي الأمهرية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 743 مشتركاً، محتلاً المرتبة 7 676 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 966 في منطقة إثيوبيا.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 743 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 نوفمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 84، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 32.62‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.59‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 831 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 361 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።" (1 ዜና 16: 9) @biniy27”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 743
المشتركون
+224 ساعات
+17 أيام
+8430 أيام
أرشيف المشاركات
ተናገር አለኝ.m4a3.35 MB

ተናገር አለኝ ዘምር ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምም የለም ዝምታ ሰው አድርጎኝ ሞቶ በደሙ ኑሮዬን ባርኮት ህመሙ ሰላም አውጥቶ ካስገባ ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ ሆሳና ልበል መድኃኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት ተጠምተህ እኔ ረካሁኝ ስራህ ግሩም ነው ደነቀኝ እጆቹን እዩት በእምነት ቆሰለ ሊሰጠኝ ህይወት በዚያ ታትሞ ውበቴ ኢየሱስ ለኔ ብርታቴ ከማንም በላይ ከምንም ለኔ ልዩ ነው ዘላለም ህይወቴን ለእርሱ አስባርኬ እኔስ በረታሁ በአምላኬ የእሾህ አክሊሉ በራሱ ለእኔ ቤዛነው ሞገሱ ሞቴን ገድሎታል አባቴ ሰላሜ እርሱ ነው እረፍቴ ሰው የመሆኔ ሚስጥሩ የማይለወጥ ነው ፍቅሩ የገባኝ እውነት በምድር ላይ ፍቅር ነው ጌታ ኤልሻዳይ ክብሩን ለማወጅ ተነሳው ሲያድነኝ ከሞት እያየው ገመናን ሸፋኝ ኪዳኔ ተራበ ውዴ መድኅኔ ይህ ነው ያቆመኝ በፊቱ ወሰን የሌለው ምህረቱ ለዚህ ደግነት ውለታ ምን ይከፈላል ለጌታ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

Repost from መዝሙር
✝ እንባችን ደረቀ ✝ እንባችን ደረቀ ለካስ ያልቃል እንባ ኃይል አጣን ለኀዘን እረ ወዴት እንግባ ኤርምያስን እንጥራው ቢያስተምረን ሰቆቃ መቼ ነው የሚቆመው የምእመናን ሲቃ አሐዱ አብ ቅዱስ ብሎ የቀደሰው የካህኑ ደምነው በግፍ የፈሰሰው ማን ማንን ያጽናና በሁሉም ቤት ለቅሶ መቼ ነው የምናይ ዕንባችን ታብሶ ለምን ትተኛለህ ጌታችን ሆይ ንቃ መገፋት ሥቃዩን አልቻልነውም ይብቃ የሰማዕታት ደም እንደ ጎርፍ ፈሰሰ የሰማነው ሁሉ በእኛ ላይ ደረሰ ኃጢአት በአንድ በኩል ከውስጥ ይወጋናል ጠላትም ከወጪ ቀስት ያነሣብናል ከማዕተባችን ጋር በፍቅርህ እሰረን ከፈተና አታግባን ቢመጣም አስችለን እኛን ከሞት ይልቅ መካድ ያስፈራናል ከፈተናም ይልቅ መውደቅ ያስፈራናል የሠለስቱ ደቂቅ የአርባዕ ሐራ ጌታ አሁን ድረስልን በአለም አንረታ ቅዱሳን ሰማዕታት ኢትዮጵያን ክበቡ በእምነታችን አጽኑን ሳይሰጥም መርከቡ ጊዮርጊስ ሆይ ድረስ ዛሬም እንደ ጥንቱ ያንተን ጸሎት አምነን አንቀርም በከንቱ ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ መዝሙር 👇👇👇👇 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👉 @biniy27 👉 @biniy27

Repost from መዝሙር
መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

Repost from መዝሙር
✞ ርግብና ዋኔን ✞ ርግብና ዋኔን አብረዉ ዘመቱና ዋኔን ርግብ ደህና ገባች >> /2/ ዋኔን ገደሉና >> /2/ በዘርና ጎሳ ዋኔን ሠዉ ሁሉ ተከፍሎ >> ሰይፍንም ጨበጠ >> ልቦናዉ ቂም አዝሎ>> ሰላምን የሚያወርድ >> እንድ የሚያረገንን >> እባክህን አምላክ >> ሙሴን አድለን >> ሠላምህን አብዛ ምድሪቷን አሳርፍ የቅዱሳን አምላክ በጭንቃችን ድርስ /2/        /አዝ = = = = = በወገን ላይ ወገን ዋኔን ይብቃ መነሳቱ >> ይስፈን በምድር ላይ >> የእግዚአብሔር መንግስቱ >> ጦራችን ይሰቀል >> እንያዝ በገና >> ሠላምን እናዚም >> በፍቅር እንፅና >> ምድሪቷን አሳርፍ ሰላምህም ይብዛ በአንድነት አኑረን የአለሙ ቤዛ /2/        /አዝ = = = = = የመርገም ጨርቅ ሆነ ዋኔን ፅድቃችን በሙሉ >> አንተን ያልበደለ >> ማነዉ በዘመኑ>> አማነዉ በማታ >> ቀን ያከበርነዉን >> የኛ ስራ ሆኗል >> መክሰስ የበቃው >> ፍቅር ባትሆን ኖሮ ባያቅትህ መጥላት አይታይም ነበር የሰዉ ልጅ በህይወት መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

"ኀበ ማርያም " ኀበ ማርያም ድንግል በእንተ ፍልሰተ ዐፅሙ ጸለየ እነዘ ይብል ጊዮርጊስ ቀዲሙ ምስለ ፍልሰትኪ ደምርኒ እሙ አዝ….. ከሥጋ ፍቃድ ለመራቅ ወደርስት ሀገር ለመድረስ (2) ርግበ ገሊላዋ ማርያም ዖፈ ከራዲዮን ጊዮርጊስ (2) አዝ….. በመከራ ጌጥ ተሸልሞ የግፍ ጽዋን ለሚቀምስ (2) እመ ሰማዕታት ማርያም መክብበ ሰማዕት ጊዮርጊስ (2) አዝ…… ሰባ ነገሥታት ፊት ቆሞ ስቃይ መከራን ቢታገስ(2) ቀጸላ መንግስቱ ማርያም የጽጌ አክሊል ለጊዮርጊስ(2) አዝ….. ከድራጎን አፍ ለመትረፍ ከድል ነሺዎች ለመድረስ (2) የመለኮት ዙፋን ማርያም ባለ ነጭ ፈረስ ጊዮርጊስ(2) አዝ…. በነፍስ ዝለን እንዳንወድቅ ከክብራችንም እንዳንረክስ (2) አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም ፍጡነ ረድኤት ጊዮርጊስ(2) አዝ….. ስዕሏ ከስዕሉ ጋር ባንድ ተስሎ የሚቀድስ (2) ሰዋሰው ነፍሰ ማርያም ተንከተ መድሒን ጊዮርጊስ (2) አዝ…. ፍልሰተ ህሊና እንድናገኝ የሀገር አንድነት እንዳንፈርስ (2) የአስራት ርስት ለማርያም ገበዘ ኢትዮጵያ ጊዮርጊስ (2) መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

✝✝✝ ያዳነኝን አውቀዋለሁ ✝✝✝ ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው ስለሌኝለኝ የምከፍለው ስጦታዬም ምስጋና ነው ጨለማዬን አስወግዶ ያበራልኝን አውቃለሁ ሙሉ ሰው ነኝ ከእንግዲስ ስከተለው እኖራለው የብርሀኔን ልዩ ውበት ፊት ለፊቴ ቆሞ አየሁት ፍቅሩ ማርኮኝ በመቅደሱ ሰገድኩለት አመለኩት ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው አሳደረኝ በእቅፉ መጠውለጌን አለምልሞ በመስቀል ላይ ተሰቀለ ደንኩኝ እኔ እርሱ ታሞ በማይዝለው ክንዶቹ ላይ እኔን በክብር አያኖረ እንዲመቸኝ ዝቅ ብሎ በበረት ውስጥ እርሱ አደረ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው ቅኔ ባፈስ ምን ይደንቃል ደሙን በመስቀል አፍስሶ ስለ ልጁ መዳን ብሎ ነፍሱን ሳይቀር ለኔ ክሶ ፍቅር ይዞት ከፀባኦት በትህትና ወቶ ወርዶ ተቀደስኩኝ በነጩ በግ ቀራንዮ ጌታ ታርዶ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው አክሊለ እሾህ አጠለቀ ግርማ ክብሩን ሁሉን ትቶ አሻገረኝ ወደ ክብሬ በቅዱስ ደም እኔን ዋጅቶ አጎንብሶ ቀና አረገኝ ፌቴን በፅድቅ እያበራ እኖራለሁ ለዘላለም ካከበረኝ ጌታ ጋራ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው መዝሙር 👇👇👇👇 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏 @MezmurB 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👉 @biniy27 👉 @biniy27

እኔ ሆንን.m4a7.37 MB

እኔ ሆንን አለውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ ለጠላት አንስቼ አሳልፌ ምሰጥህ እኔ ሆንን ጌታ ሆይ እኔ ሆንን እኔ ሆንን አምላክ ሆይ እኔ ሆንን ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሐሙስ ማታ እኔ ማነኝ የዛሬን መቆሜን እንጂ አለውቅም መጨረሻዬን እወድሃለሁ ብዬ የዛሬን እናገራለሁ አላውቅህም አንዳልልህ ስለነገ ግን እፈራለሁ ስንት ያጥቢያ ኮከቦች ለአንተ ዘምረውልህ ወደቁ በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትዕቢት ረግፈው አለቁ እፈራለሁ እኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ ጌታ ጠዋት በዘመርኩበት አፍ እንዳልሳደብ በማታ ሳጥናኤል መልአክ ነበረ ይሁዳም ሐዋርያ ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሞያ እነዚህ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ ታናሹን ጅማሪዬን አንተው ታላቅም አድርግልኝ ነበረች ከሚባል ፈተና አንተው በፍቅርህ አድነኝ ያስጀመርከኝ አምላክ ሆይ እንግዲህ መንገዴን አደራ በፊትህ ቆሜ ለማመስገን አብቃኝ ከቅዱሳን ጋራ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መድኃኔዓለም መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አዝ አላስብም አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ አዝ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ አዝ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማያተወኝ አዝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ አለምና መላው ያንተው አይደለም ወይ የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ አዝ ኪሩቤል ሱራፌል ቅዱስ ሥሉስ ያሉህ        መላዕክት በራማ የሚያመሰኑህ ድንቅ መካር ኃያል ኤልሻዳይ ነህና ትንቢያ ነኝ ምን ልስጥህ ምንስ አለኝና/2/ አዝ ቅዱሱን  መስዋዕት ልዑል ስለሚወድ ምን ይዤ ልምጣና በአምላኬ ፊት ልስገድ ወደ ላይ በሰማይ ወደ ታች በጥልቀት አምላኬ  የት አለ የማትገኝበት ጌታ ሆይ የት አለ የማትገኝበት አዝ በኪዳን በፀሎት ቅዳሴ ሰዓታት አንተ የሰጠኸኝ የመንፈስ ቅዱስ ሀብት መልሰን ወደ አንተ ብንሰጥ ምን አለ ተወው ጉዳችንን ስስታችን ይኸው(2) አዝ ሀብትና ንብረቴስ ጉልበቴስ ምንድነው ጤናዬ የሰጠኝ ከአንተ በቀር ማነው በሰጠኸኝ እድሜ በሕይወት ዘመኔ ከገላዬስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ ከአካላቴስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

ሰረገላዎችህ ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው የሌጌዎን ጭፍሮች ማይችሏቸው የገሀነም ደጆች ማይችሏቸው አንተ ብቻ ቅዱስ ሀያል ጌታ ሳመልክህ እኖራለሁ ጠዋት ማታ/2/ በእሳት ሰረገላ ታጥሮአል መንደራችን ጊያዝ ሆይ አትፍራ አለ ፈጣሪያችን የጠላትን ምሽግ በቃሉ ይቆርጣል ከእኛ ጋራ ያለው ከነሱ ይበልጣል ከቴማን ተራራ ከፋራን ሲወርድ ጠላት ይጨነቃል በድምጹ ሞገድ ጦረኛ አያበዛም ሞአብን ሲመታ በአህያ መንጋጋ ሺውን ጥሏል ጌታ የጥልቁን መሰረት በንፋስ አስሮታል ከሰማያት በላይ ዙፋኑን ዘርግቷል ዘንባባ ይዛችሁ ግቡ ከመቅደሱ በምስጋናው ስርአት እንድትቀደሱ ወደረኞቻችን ከቁጥር ቢበዙም እንደ ቃየል ልጆች ሾተል አንመዝም እንጀራን መግበን እንሰዳቸዋለን በቀል እና ፍርድን ለአምላካችን ትተን መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27

መዝሙር           👇👇👇👇👇👇👇      👉 @MezmurB  👈      👉 @MezmurB  👈      👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27