cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ASTU ተማሪ📚

Don't miss on recent news 📰, ads📢 and many more on this channel.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 315
Suscriptores
-224 horas
-57 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ ATTENTION አዳሜ ስራፈት ዝምብለህ ታብ ታብ አርግ ስትል የነበርክ ሁላ በ Notcoin የተሰራ ነው ይሄሁላ ✊ታብ ታብ Forever ✊ @ASTU_community ለተሻለ ለውጥ ዛሬን በስኬት
Mostrar todo...
😁 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
(በመርዳት እና ሼር በማድረግ ተባበሩን) ከቤተሰብ የተገኘ ሲደመር እስካሁን ባለው እንቅስቃሴ 75% ሰብስበናል የሚቀረን 25% ብቻ ነው በብር ሲቀየር 190000 ሺ ብር።  የረዳችሁንን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን። አሁንም የቀረውን ብር ለመሙላት የእናንተው እርዳታ ስለሚያስፈልገን  የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክና ሺር በማድረግ  ተባበሩን። ንግድ ባንክ አካውንት | 1000298948935 | Natnael demelash | 1000032440324 | tigst nebro Abyssinia bank | 69362826  |  Natnael demelash ናትናኤልን contact ለማድረግ +251993655876
Mostrar todo...
👍 8
Lost 🆔 Dm me if you find it please. Name: Eldana surafel Id Ugr/23595/13 Contact us
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
❗️❗️❗️   ሰላም እህቶቼ/ወንድሞቼ ይቅርታ ካስቸገርኳችሁ መቼስ ሁላችሁም እናት አላችሁ እና የእናት ነገር ከባድ እንደሆነ እና የሷን ክፉ ማየት እንደሚከብድ ታውቁታላችሁ እኔም ለዛ ነው ደፍሬ በመውጣት ችግሬን አይታችሁ እንድታግዙኝ ስል እጆቼን ለእርዳታ ወደ እናንተ ደጋግ ኢትዮጲያዊያን የዘረጋሁት 50ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50ሰው ደሞ ጌጡ ነውና ችግሬን ታቀልሉኛላችሁ በሚል እምነት ወደናንተ መጣሁ  ዝም እንደማትሉኝ ተስፋ አረጋለው እስካሁን ባለው እንቅስቃሴ 192680 ብር ሰብስበናል ይህ እዲሆን ለረዳቹን ሁሉ ፈጣሪ  አብዝቶ ይባርካችሁ። ግን በጣም ይቀረናል ለ7600 ብር። አሁንም የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክ ተባበሩን። የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክ screenshot ላይ መልካም ምኞታችሁን እንድልኩልን ንግድ ባንክ አካውንት | 1000298948935 | Natnael demelash | 1000032440324 | tigst nebro Abyssinia bank | 69362826  |  Natnael demelash Tell bir 0993560537 ናትናኤልን contact ለማድረግ +251993655876   " በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያሉት መላዕክቶች ያዝንሉችኋል" 🙏🙏🙏እባካችሁ በተቻላችሁ አቅም አግዙኝ
Mostrar todo...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
Urgent Notice👆 FOR 3rd and 4th year CSE & SWE department students.
Mostrar todo...
Lost and found የጠፋው ዕቃ :የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥቁር አጀንዳ የጠፋበት ቦታ :ቦርጫሙ ፎቅ ጀርባ ባለው መናፈሻ የጠፋበትን ቀን : ሐሙስ ፣ 1/9/2016 ያገኛችሁ ካላችሁ 0945579309 ደውሉልኝ
Mostrar todo...
😁 5
(በመርዳት እና ሼር በማድረግ ተባበሩን) እስካሁን ባለው እንቅስቃሴ 148,220 ብር ሰብስበናል። ፈጣሪ የረዳችሁንን ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ። ግን በጣም ይቀረናል። አሁንም የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክ ንግድ ባንክ አካውንት | 1000298948935 | Natnael demelash 1000032440324| tigst nebro Abyssinia bank | 69362826  |  Natnael demelash ናትናኤልን contact ለማድረግ 👉+251993655876
Mostrar todo...
👍 4
ይህን challenge ለሌሎችም በማጋራት የተቻለን ን እናድርግ። 📌ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው። በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ላይ ፖስት በማድረግ የኝህን እናት ህይወት እንታደግ።
Mostrar todo...
🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
👍 6 4🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
GC's 100th Day Glow Up? ✨ Helena Beauty Has Your Back (and Lashes)! GC fam, celebrate the school's 100th day with exclusive discounts on our services at Helena Beauty! Get glam and gorgeous for less! GC students, score an extra special deal! Book your GC 100th Day makeover with Helena Beauty now!
Mostrar todo...
👍 5🤮 3