es
Feedback
FXET Hub

FXET Hub

Ir al canal en Telegram

Learn. Trade. Grow.

Mostrar más
4 479
Suscriptores
-724 horas
-287 días
-10330 días
Archivo de publicaciones
🔰የኦንላይን ስራዎች መስራት ለምትፈልጉ: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ❇️በኦንላይን ሰርታችሁ ገቢ ማግኘት የሚስችሏችሁ App አሉን: 🔘ምንም አይነት የገንዘብ ክፍያ የማይጠይቁ ( ነፃ)፣ 🔘የተለየ ክህሎት/እውቀት የማይፈልጉ፣ 🔘ትክክለኛ እና ማጭበርበር የሌለባቸው፣ 🔘ሶሻል ፕላትፎር/community-driven የሆኑ 🔘በሰራችሁት ልክ በጊዜ ሂደት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ ከእናንተ የሚጠበቀው ☑️ጠንካራ ፍላጎት ☑️ስማት ስልክ ና ኢንተርኔት ☑️በቀን 3 ሰዓት ( ኦንላይ መሆን) ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት: https://t.me/yheni1 ላይ አናግሩን

🔰የኦንላይን ስራዎች መስራት ለምትፈልጉ: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ❇️በኦንላይን ሰርታችሁ ገቢ ማግኘት የሚስችሏችሁ App አሉን: 🔘ምንም አይነት የገንዘብ ክፍያ የማይጠይቁ ( ነፃ)፣ 🔘የተለየ ክህሎት/እውቀት የማይፈልጉ፣ 🔘ትክክለኛ እና ማጭበርበር የሌለባቸው፣ 🔘ሶሻል ፕላትፎር/community-driven የሆኑ 🔘በሰራችሁት ልክ በጊዜ ሂደት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ ከእናንተ የሚጠበቀው ☑️ጠንካራ ፍላጎት ☑️ስማት ስልክ ና ኢንተርኔት ☑️በቀን 3 ሰዓት ( ኦንላይ መሆን) ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት: https://t.me/yheni1 ላይ አናግሩን

🚨 የቴሌግራም አካውንታችሁን ከጠላፊዎች ታደጉ! የብዙ ሰዎች አካውንት እየተጠለፈ አፀያፊ መልዕክቶች በስማቸው ለሌሎች እየተላኩ ይገኛሉ። ስለሆነም ከዚህ ትዝብት ራሳችሁን ለመጠበቅ እባካችሁ። ይህንን
🚨 የቴሌግራም አካውንታችሁን ከጠላፊዎች ታደጉ! የብዙ ሰዎች አካውንት እየተጠለፈ አፀያፊ መልዕክቶች በስማቸው ለሌሎች እየተላኩ ይገኛሉ። ስለሆነም ከዚህ ትዝብት ራሳችሁን ለመጠበቅ እባካችሁ። ይህንን ስንናገር ለብዙ ጊዜ ነው እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። 🛑 ማንኛውንም ሊንክ አትንኩ‼ ከምታውቁት ሰው፣ ከቤተሰብም ሆነ ከጓደኛ የሚላክላችሁን ሊንክ፤ አስቀድመው ነግረዋችሁ ካልሆነ በስተቀር በፍጹም አትክፈቱ! የተላከውን ሊንክ ስትጫኑ automatically የእናተም አካውንት በጠላፊዎች እጅ ወደቃችሁ የእናንተን ስም ደግሞ ተጠቅመው ሌሎች ቤተሰቦቻችሁ ድጋሜ እንዲጠለፉ ምክንያት እየሆነ ነው። ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት ወዳጅ ዘመድዎን ከጠላፊዎች ይታደጉ!

ከፍተኛ ሚሊየነሮች (በዶላር) ያሏቸው አስሩ የአፍሪካ ሀገራት! አሁን አፍሪካ ውስጥ 25 ቢሊየነሮች እና ከ 120,000 በላይ ሚሊየነሮች አሉ። 1. ደቡብ አፍሪካ — 41,100 ሚሊየነሮች 2. ግብፅ— 14,800 ሚሊየነሮች 3. ናይጄሪያ — 7,800 ሚሊየነሮች 4. ሞሮኮ — 7,500 ሚሊየነሮች 5. ኬንያ — 6,800 ሚሊየነሮች 6. ሞሪሸስ — 4,800 ሚሊየነሮች 7. አልጄሪያ — 2,700 ሚሊየነሮች 8. ጋና — 2,600 ሚሊየነሮች 9. ናሚቢያ — 2,500 ሚሊየነሮች 10. ኢትዮጵያ — 2,400 ሚሊየነሮች በአፍሪካ እየተመዘገበ ያለው ይህ የሀብት እድገት በዋናነት በስራ ፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንቨስትመንት እና በተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ላይ የተመሰረተ ነው።

ቴክኖሎጂ ዓለምን ባጠበበችበት እና ዲጂታል አሰራር የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ባስቀየረበት በዚህ ዘመን፣ ቴክኖሎጂን ከገቢ ማስገኛ ዕድሎች ጋር የሚያገናኙ መተግበሪያዎች የብዙዎችን ሕይወት እየቀየሩ
+1
ቴክኖሎጂ ዓለምን ባጠበበችበት እና ዲጂታል አሰራር የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ባስቀየረበት በዚህ ዘመን፣ ቴክኖሎጂን ከገቢ ማስገኛ ዕድሎች ጋር የሚያገናኙ መተግበሪያዎች የብዙዎችን ሕይወት እየቀየሩ ይገኛሉ። ከእነዚህም መካከል በዘመኑ አሰራር አዳዲስ ዕድሎችን በመፍጠር ረገድ ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተ ያለ የሶሻል ሚዲያ መድረክ ከፈለጋችሁ ... ኑ አብረን እንስራ!! ዘመኑ የዲጂታል ኢኮኖሚ ዘመን ነው። ቴክኖሎጂዎችን መፍራት ሳይሆን አሰራራቸውን ተረድቶ መጠቀም ለስኬት ያበቃል። ለመስራት የምትፈልጉ : @Yheni1 አውሩኝ። NB : ለመጠየቅ እና ለማድከም ሳይሆን ለመስራት ከፈለክ ብቻ @yheni1 አውራኝ። ምክንያቱም እየሰራን ነው ኑ አብረን እንስራ እያልናችሁ ነው!!

ይህ ውሳኔ የቴክኖሎጂ እድገትን እና የዲጂታል ዘመንን እውነታ አለማስተዋል ብቻ ሳይሆን፣ ሀገራችን በኢኮኖሚና በፈጠራ ስራዎች ከቀሪው ዓለም ጋር እንዳትራመድ የሚያደርግ የጨለማ ዘመን አስተሳሰብ ማሳያ ነው።

በመጨረሻም
በመጨረሻም

በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ
በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ ለሦስት ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረውን የሱዌዝ ካናል አገልግሎት በከፊል እያስጀመረ መሆኑ ተገልጿል። የዴንማርኩ ግዙፍ የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ፣ ከጀርመኑ ሃፓግ-ሎይድ ጋር በጋራ የሚያከናውነውን የኤኤ15 (AE15) የእስያ-አውሮፓ መስመር አገልግሎት እንደሚያድስ ካስታወቀ ቀናት ባልሞሉ ጊዜ ውስጥ፣ የመካከለኛው ምስራቅ-ዩኤስ ምስራቅ ጠረፍ አገልግሎቱን በሱዌዝ ካናል በኩል እንደሚመልስ አስታውቋል። ይህ የቅርብ ጊዜ ውሳኔ፣ በየመን የሁቲ አማጽያን ጥቃት አብዛኛዎቹን ዓለም አቀፍ የመርከብ መስመሮች መርከቦቻቸውን በአፍሪካ የኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ ዙሪያ እንዲያዞሩ ካስገደዳቸው ከ2023 መጨረሻ ወዲህ ተትቶ የነበረውን መስመር ቀስ በቀስ ለመክፈት የተወሰደ ሌላ እርምጃ ነው። ኩባንያው ወደ አጭሩ የሱዌዝ መስመር መመለሱ በኤምኢሲኤል አገልግሎት በምዕራብ አቅጣጫ የሚደረገውን የጉዞ ጊዜ በአማካይ በሰባት ቀናት እንደሚቀንሰው፣ በምስራቅ አቅጣጫ የሚደረገው ጉዞ ደግሞ በደቡባዊ አፍሪካ ዙሪያ ከመጓዝ እስከ 14 ቀናት እንደሚፈጥን ገልጿል።

photo content

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በ18.6 ቢሊዮን ብር አዲስ ታሪክ ጻፈ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በ2018 የሒሳብ ዓመት 18.6 ቢሊዮን ብር የዓረቦን ገቢ በመሰብሰብ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ታሪክ ውስጥ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በ18.6 ቢሊዮን ብር አዲስ ታሪክ ጻፈ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በ2018 የሒሳብ ዓመት 18.6 ቢሊዮን ብር የዓረቦን ገቢ በመሰብሰብ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ የላቀ ስኬት አስመዝግቧል። የተሰበሰበው ገቢ ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ40 በመቶ ከፍተኛ ዕድገት ያሳየ ሲሆን፣ በኩባንያውም ሆነ በሀገሪቱ የኢንሹራንስ ሴክተር በአንድ የሒሳብ ዓመት በአንድ ድርጅት የተመዘገበ ከፍተኛው የገቢ መጠን ሆኖ ተመዝግቧል። በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ገበያ ውስጥ ትልቁን ድርሻ በበላይነት የያዘው ድርጅቱ፣ ይህንን የፋይናንስ ጥንካሬውንና የገበያ መሪነቱን የበለጠ ለማጠናከር ካፒታሉን ወደ 6 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ መወሰኑን አስታውቋል።

🌍 Dive into the World of Finance with Kazna Capital! 📈 Are you ready to elevate your financial acumen? Welcome to Kazna Capital, Ethiopia's pioneering financial newsletter, delivering cutting-edge insights on global macro-economics, capital markets, Forex/Crypto, and more. Our weekly newsletter is your gateway to understanding the intricate dance of finance from Wall Street to Ethiopia's capital market. We provide data-driven analyses in Amharic, empowering your business, investment, and trading decisions. 🔍 What to Expect: - Global Macro & Geopolitics: Stay informed on macro-economic trends and policy decisions from central banks like the Fed and ECB. - Markets, Stocks & Forex: Deep dives into global equities, currencies, commodities, and digital assets with fundamental and technical insights. - Ethiopian Capital Market & Banking: Explore local capital market opportunities and banking trends in the context of global markets. - Wealth, Startups & Strategy: Discover investment strategies, business opportunities, tech news, and wealth-building pathways. - Market Predictions & Sentiment: Get ahead with forecasts, potential risks, and investment opportunities. Join us on this journey to financial mastery. Subscribe now and transform your understanding of the financial world. 👉 Subscribe here: https://kaznacapital.beehiiv.com/p/00e932b7d85514f8 #KaznaCapital #Finance #Investment #Economy #Forex #Crypto #Ethiopia #MarketTrends #WealthManagement #BusinessStrategy #FinancialIntelligence #GlobalMarkets #AmharicInsights

🚨 TRADING IS NOT AS EASY AS IT LOOKS Most people enter trading believing they only need to buy low and sell high. After expe
🚨 TRADING IS NOT AS EASY AS IT LOOKS Most people enter trading believing they only need to buy low and sell high. After experiencing losses, stress and emotional pressure, many quickly give up. But becoming part of the successful minority is not only about staying longer. It requires education, discipline, patience, strict risk management and the ability to protect capital during difficult periods. Persistence matters, but blindly continuing after repeated losses is not courage. Successful traders study their mistakes, improve their strategy and never risk money they cannot afford to lose. 🤔Do you think trading success comes more from patience or skill ?

ጋዜጣዊ መግለጫ | የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁ.7
+3
ጋዜጣዊ መግለጫ | የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁ.7

XAUUSD 🤜🤛🏿
XAUUSD 🤜🤛🏿

XAUUSD 🤜🤛🏿
XAUUSD 🤜🤛🏿

500 PIPS
500 PIPS

“He who conquers himself is the mightiest warrior.” – Confucius
“He who conquers himself is the mightiest warrior.” – Confucius

​🛑 "ወይ ቲቪ ታያለህ... ወይ ሀብታም ትሆናለህ!" — ጂም ሮን ​የዛሬ ምርጫህ የነገ ማንነትህን ይወስናል! አብዛኛው ጊዜህን ስለ ነገህ በማሰብ፣ በማቀድ እና በመልፋት ላይ ማዋል ሲገባህ፤ አእም
​🛑 "ወይ ቲቪ ታያለህ... ወይ ሀብታም ትሆናለህ!" — ጂም ሮን ​የዛሬ ምርጫህ የነገ ማንነትህን ይወስናል! አብዛኛው ጊዜህን ስለ ነገህ በማሰብ፣ በማቀድ እና በመልፋት ላይ ማዋል ሲገባህ፤ አእምሮህን አደንዝዘው ከዕድገት የሚያርቁህ ነገሮች ላይ አታባክነው። ​⚠️ ያላለቀ የቤት ስራ አለብህ! ​ቁጭ ብለህ የትም የማያደርስህን የቲቪ ፕሮግራም፣ የሶሻል ሚዲያ ወሬና የማይጠቅም ክርክር የምታይበት ጊዜ አሁን አይደለም። የቤት ስራህን ዛሬውኑ ስራ! ​ዛሬ ካልደከምክ፣ ነገ የምታርፈው በሰላም ሳይሆን በጭንቀት ይሆናል።
ምርጫው ያንተ ነው፡ ዛሬ ጊዜህን ካላከበርክ... በሃምሳ እና በስልሳ ዓመትህ አሁንም በገንዘብ ራስህን ሳትችል ትቀራለህ፤ የሌሎች ተገዢ ደሞዝተኛ ወይም አቅመ ቢስ ጡረተኛ ትሆናለህ።
​💡 ይሄ ትንቢት አይደለም፤ እውነታ ነው! ​ይህ የአብዛኛው የሰው ልጅ የኑሮ ነባራዊ ሁኔታ ነው። የሰነፎች እጣ ፈንታ እንጂ የአንተ ዕድል መሆን የለበትም። ​ወዳጄ ንቃ! ⏰ የሚባክን አንዲት ሰከንድ እንኳ የለም። ዛሬን ለነገህ መሠረት አድርገው! ​✨ መልካም ቀን!