cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሺዋስ መኳንንት Yeshiwas Mekuanint

ትምህርታዊ ጽሑፎችና እንደአስፈላጊነቱ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
555
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉት ጤና ነክ ጥያቄ ያላችሁ 0988151617 ላይ በቴሌግራም ላኩልን። ስለምትወስዱት መድኃኒት፣ ስለተመረመራችሁት ምርመራ (laboratory, x-ray, CT scan, MRI, ultrasound) ላኩልን በቂ ማብራሪያ ታገኛላችሁ። ስለሚሰማችሁ ማንኛውም የህመም ስሜትና በምርመራ አለባችሁ ስለተባላችሁት በሽታ ተጨማሪ አስተያየት ከፈለጋችሁ ጥያቄያችሁን ላኩልን እናስተናግዳለን። በተቻለ ፍጥነት እንመልስላችኋለን። ለቴሌግራም 0988151617 ተጠቀሙ። ለምትጠይቁን ጥያቄ መልሱን በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ እና በፌስቡክ ገጾቻችን እንለጥፋለን። ሊንኮቸ የሚከተሉት ናቸው። Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ 1. በኦፊስ ክሊኒካችን ባስያዙት ቀጠሮ መጥተው በሚፈልጉት ስፔሻሊስትና ሰብስፔሻሊስት የፈለጉትን ያህል ሰዓት ወስደው ይመረመራሉ፤ ይመካከራሉ፤ ይታከማሉ። 2. ሙሉ የሐኪም ምርመራ ከተሟላ ላቦራቶሪ ጋር በስፔሻሊስት እና በሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች 3. የውጭ አገር ሕክምና ጉዳይ ማስፈጸምና የባለሙያ እጀባ መስጠት 4.  የነርብ፣ የስኳር፣ የግፊት፣ የጉበት፣ የአንጀት፣ የጨጓራ፣ የካንሰር፣ የኩላሊት፣ የስነ አእምሮ፣ የዐይን፣ የአንገት በላይ፣ ፊዚዮቴራፒ ... ሕክምና በስፔሻሊስትና በሰብስፔሻሊስ ሐኪም ብቻ ምርመራ እና ሕክምና እንሰጣለን። 5.  ከጽኑ ሕሙማን ክፍል ለወጡና የቤት ውስጥ ክትትል እና ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን ልዩ የነርስ ክትትል እና ዕለታዊ የስፔሻሊስት ሐኪም ጉብኝት ማድረግ፣ 6.  የልብ ምርመራ በኢሲጂ ማሽን በቤትዎ እና በቢሮዎ 7.  በዲጂታል የጆሮ መመርመሪያ መሣሪያ (Ear endoscope) የጆሮ ምርመራ እና ህክምና 8.  ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ (ለድርጅት ሠራተኞች፣ ለቤተሰብ አባላት) 9.  በስልክ ወይም በቪዲዮ ማማከር ከፈለጉ 0988151617 ላይ ይመዝገቡ ከክፍለ ሀገር ከሆነ የሚመጡ አዲስ አበባ ደርሰው ኦፊስ ክሊኒካችን ጋር ለመድረስ እንዳያስቡ። ከኤርፖርት፣ ከአውቶቡስ ተራ እና ከላምበረት መነሀሪያ ተነስተው ኦፊስ ክሊኒካችን ድረስ የሚመጡበት የራይድ ትራንስፖርት ወጭ በተቋማችን የሚወራረድ ይሆናል። ወደ እኛ ይምጡ፤ ለሳምንታትና ለወራት የሚጨርሰውን የምርመራና የሕክምና ሂደት በ48 ሰዓታት ውስጥ ያጠናቅቃሉ። ምቾትና ፍጥነት ከጌራ ጋር ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ (Doctors' Office) Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare
Mostrar todo...
Repost from N/a
እነዚህ ሁለቱ ፎቶዎች የጆሮ ታምቡርን የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው። የመጀመሪያው ጤናማና ምንም ዓይነት ጉዳት ያልደረሰበት የጆሮ ታምቡር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰበት የጆሮ ታምቡር ነው። ሁለቱም ፎቶዎች በተለያዩ ጊዚያት ቤት ለቤት ስናክም ከታካሚዎቻችን የወሰድናቸው ፎቶዎች ናቸው። ለሁሉም ታካሚዎቻችን ተገቢው ምክር ተሰጥቷቸዋል። የጆሮ ታምቡሩ ለተጎዳባቸው ታካሚያችንም በአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪማችን ተገቢው ምክርና ሕክምና እንዲያገኙ ተደርጓል። ጥርት አድርጎ በሚያሳይ የጆሮ መመርመሪያ መሣሪያችን ለመመርመርና የጆሮ ታምቡርዎን ጤንነት በካሜራ እያዩ ለመታከም ከፈለጉ ወደ ጌራ የቤት ለቤት ሕክምናና ኦፊስ ክሊኒክ ብቅ ይበሉ። 0988151617 ይደውሉልን። በቢሮዎ፣ በሥራ ቦታዎ፣ በቤትዎ ወይም በቢሯችን በመረጡት ቦታ ሙሉ ምርመራና ሕክምና ያገኛሉ። Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
Mostrar todo...
👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሚዲያ አጋሮቻችን የሚከተሉት ነበሩ። ሁሉንም ከልብ እናመሰግናለን። 1. ETHIO FM 107.8 2. FANA 98.1 live 3. MENEHARYA FM live 4. WALTA TV 5. MK TV 6. Fana TV live 7. Fana automative (98.1) 👆 ADVERTISMENT ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና ኦፊስ ክሊኒኮች ስልክ፡ +251988-15-16-17 Phone:- +251988151617 Telegram:-t.me/gerahealthcare Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61554889813307 Whatsup:-https://whatsapp.com/channel/0029VaDlkkDKwqSXvVNfxR3
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
አገልግሎት በጃንሜዳ ከጌራ ጋር
Mostrar todo...
Repost from Ethio Fm 107.8
Photo unavailableShow in Telegram
ጌራ የቤት ለቤት ህክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነጻ የህክምና አገልገሎት እሰጣለሁ ብሏል፡፡ ክሊኒሉ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ እና ነገ በጃንሜዳ የነጻ የህክምና አገልገሎት መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡ ይህን የነጻ ህክምና በጃንሜዳ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱ ሁሉ ተጠናቆ ማለቁን የክሊኒኩ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር የሺዋስ መኳንንት ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡ ምዕመናን ከሚያጋጥማቸዉ ድንገተኛ ህመም ባሻገር ለስኳር እና ደም ግፊት ታማሚዎች የሚሆን መድሃኒቶችን ይዘዉ አገልግሎቱን ለመስጠት እንዳሰቡም ዶ/ር የሺዋስ ነግረዉናል፡፡ ከመድሃኒቶች ባሻገር የግሉኮስ ፣ የራስ ምታት እንዲሁም የማስታገሻ መድሀኒቶች እና መርፌዎችንም ይዘዉ ስራ መጀመራቸዉን ነዉ የገለጹት፡፡ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቱ ከቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ጀምሮ እስከ ጃንሜዳ ድረስ መንገድ ለመንገድ የሚሰጥ እና ጃንሜዳ ላይ ደግሞ ዛሬን እና ነገን በቋሚነት የሚሰጥ መሆኑንም ስራ አስኪያጁ ነግረዉናል፡፡ ይህን የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ከ25 በላይ ነርሶች እና ሀኪሞች መሰማራታቸዉንም የገለጹት ዶ/ር የሺዋስ፤ የህክምና ባለሙያ ዕጥረት እንዳያጋጥም ከማህበረ ቅዱሳን የጤና ቡድን አባላትም መካተታቸዉን ተናግረዋል፡፡ ጃንሜዳ አባቶች እና ምዕመናን በብዛት የሚገኙበት ቦታ በመሆኑ መመረጡን ገልጸዉ፤ ካለዉ የአቅም ዉስንነት አንጻር እንጂ ሌሎች ቦታዎችም አገልግሎቱ መሰጠቱ አስፈላጊ ነበር ብለዋል፡፡ ጌራ የቤት ለቤት ህክምና እና ኦፊስ ክሊኒክ ጳጉሜ ወር ላይ 6ቱን ቀናት 73 ለሚሆኑ እናቶች እና አባቶች የነጻ ህክምና አገልግሎት መስጠቱንም ዶ/ር የሺዋስ አስታዉሰዋል፡፡ በእስከዳር ግርማ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም
Mostrar todo...
👍 1 1👏 1