es
Feedback
ቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

ቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Ir al canal en Telegram
283
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
በቀን 8/6/2016 ዓ.ም በቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በአንደኛ መንፈቀ በተማሪዎች ውጤት ትንተና እና የሁለተኛ መንፈቀ አመት የስራ አቅጣጫ ላይ ከመምህራንጋር የተደረገ ውይይት።

የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እና
የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

ቀን 30/5/2061 ዓ.ም ማስታቂያ የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/6/2016 ዓ.ም ማለትም ሰኞ የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ ሁሉም መምህራን በዕለቱና በሰአቱ በመገኘት የመማር ማስተማር ሂደቱን እንድታካሄድ እናሳውቃለን ።

ቀን 24/5/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለሚመለከታቹ መምህራን በመሉ የተማሪ ውጤትና ውጤት ትንተና ያላስገባችሁ መምህራን ዛሬ እስከ 6:00 ሰዓት ብቻ ማስገባት እንዳለባችሁ እጥብቀን እያሳወቅን በሰአቱ ያላስገባ መምህር ተጠያቂ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን።

መረጃ ያላሟሉ መምህራን ዝርዝር (2).pdf25.85 MB

ውድ መምህራን መረጃ ያላሟላችሁ መምህራን ካላችሁ በፋጥነት ለመምህር ማህበሩ አሳውቁ

ውድ መምህራን መረጃ ያላሟላችሁ መምህራን ካላችሁ በፍጥነት ለመምህር ማህበሩ አሳውቁ