283
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
በቀን 8/6/2016 ዓ.ም በቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በአንደኛ መንፈቀ በተማሪዎች ውጤት ትንተና እና የሁለተኛ መንፈቀ አመት የስራ አቅጣጫ ላይ ከመምህራንጋር የተደረገ ውይይት።
Repost from Addis Ababa Education Bureau
የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
(ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
ቀን 30/5/2061 ዓ.ም
ማስታቂያ
የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/6/2016 ዓ.ም ማለትም ሰኞ የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ ሁሉም መምህራን በዕለቱና በሰአቱ በመገኘት የመማር ማስተማር ሂደቱን እንድታካሄድ እናሳውቃለን ።
ቀን 24/5/2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለሚመለከታቹ መምህራን በመሉ
የተማሪ ውጤትና ውጤት ትንተና ያላስገባችሁ መምህራን ዛሬ እስከ 6:00 ሰዓት ብቻ ማስገባት እንዳለባችሁ እጥብቀን እያሳወቅን በሰአቱ ያላስገባ መምህር ተጠያቂ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን።
