es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

አዶናይ

አዶናይ

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot

Mostrar más
7 160
Suscriptores
-624 horas
-247 días
-10330 días
Archivo de publicaciones
🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏 እንታዘዝልሃለን @thedayofPentecost @thedayofPentecost

"እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።" — ተብሎ ይነገርላቹ 🙌🏼

Repost from Adonai Profiles
ከእግዚአብሔር ጋር የተኖረ ህይወት ፀፀት የለበትም !

🎙️ ንካኝ 🙌🏼 እድሜ ልኬን . . . @thedayofPentecost @thedayofPentecost

Dollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤ 100% Trusted @Beloved_ELA

ታውቃላቹ አይደል ከ 12 ቱ የእስራኤል ነገዶች መካከል የሌዊ ነገድ ብቻ ምድራዊ ርስት እንዳልተሰጠው ? እንደምታውቁት ለአንድ ሰው ርስት ማለት ከርስትነት ባለፈ ትኩረቱ ፣ መዋያ ስፍራውም ጭምር ነው እና የሚገርማቹ ለ11 ዱ የእስራኤል ነገዶች እግዚአብሔር ለእያንዳንዳቸው ትኩረት ሰጥተው የሚንከባከቡት፣ ደግሞም ጉድ ጉድ የሚሉለት ርስት ቢሰጣቸውም ለአንዱ ለሌዊ ነገድ ግን ራሱን ነበር እንደ ርስት አድርጎ የሰጠው፤ አይገርምም ርስትህ እግዚአብሔር ሲሆን ? መዋያህ ፣ ሙሉ ትኩረትህ ራሱ እግዚአብሔር ሆኖ ሲሰጥህ 🙌🏼 ከዚህ በላይ በምድር ላይ የሚያስቀናኝ ነገር የለም ፤ ብቻ " ርስቴ ነህ " ብለን የዘመርንለት እግዚአብሔር የእውነት የዚህ ዘመን ርስታችን ሆኖልን መዋያችን ፣ የቀንና የለሊት ትኩረታችን እርሱ ብቻ ይሁንልን። @thedayofPentecost @thedayofPentecost

ተመስገን ዛሬ 23 አመት ሞላኝ ፤ 23 አመታትን በእግዚአብሔር ምህረት 🙏
ተመስገን ዛሬ 23 አመት ሞላኝ ፤ 23 አመታትን በእግዚአብሔር ምህረት 🙏

🎙️ እግዚአብሔር አለልኝ እግዚአብሔር አለልኝ ከማለት በላይ ድፍረት የሚሰጠንን ነገር ከየትም አናገኝም ፤ እግዚአብሔር አለልን 💪🔥 @thedayofPentecost @thedayofPentecost

የማንም ሰው እጅ አለበት የማይባልበት ፤ በእግዚአብሔር ብቻ የሚጠረጠር ህይወት እግዚአብሔር ይስጣቹ !

በነገራች ላይ እንደዚህ አመቱን በሙሉ ሊደመጡ በሚችሉ መአት መዝሙሮች ታንበሸብሹኛላቹ ብዬ አላሰብኩም ነበር 🥰 ለማንኛውም እንካሁን ሁሉንም መዝሙሮች ሰምቻቸው አልጨረስኳቸውም ፤ ስጨርስ የቀረልኝን
+8
በነገራች ላይ እንደዚህ አመቱን በሙሉ ሊደመጡ በሚችሉ መአት መዝሙሮች ታንበሸብሹኛላቹ ብዬ አላሰብኩም ነበር 🥰 ለማንኛውም እንካሁን ሁሉንም መዝሙሮች ሰምቻቸው አልጨረስኳቸውም ፤ ስጨርስ የቀረልኝን አካፍላቿለሁ ሁላቹንም ግን እግዚአብሔር ድራሻቹን ብርክርክ ያድርግልኝ 😊

" እንዲሁ ርዕስ ሳንቀይር ገና የፀጉር ቀለም እንቀይራለን " ሰሞኑን ህሉ ስትል የሰማሁት ቃል ነው ...ያርግልን በኢየሱስም 🙏
" እንዲሁ ርዕስ ሳንቀይር ገና የፀጉር ቀለም እንቀይራለን " ሰሞኑን ህሉ ስትል የሰማሁት ቃል ነው ...ያርግልን በኢየሱስም 🙏

መዝሙር ጋብዙኝ 🥰 ባሳለፍነው 2018 አመት ውስጥ በጣም ደጋግማቹ የሰማቹት እና ህይወታቹ ላይ ትልቅ ለውጥ ካመጡ መዝሙሮች ውስጥ አንዱን መርጣቹ በ 👉@AdonaiComments_bot በኩል ላኩልኝ ... የምትልክሉኝን እያንዳንዱን መዝሙሮች ሰማቸዋለሁ በጣም የተነካሁበት መዝሙር ደግሞ ነገ በዚሁ ቻናል ላይ እለቀዋለሁ። 👉 @AdonaiComments_bot

2018 እንዴት ነበር? እኔ በበኩሌ ህይወቴ ትልቅ ለውጥ ካየሁባቸው አመታቶች ውስጥ አንዱ 2018 ነበር ማለት ይቻላል በእርግጥ በሌላ በኩል ብዙ ተስፍ የሚያስቆርጡ ሁኔታዎች ውስጥ ያለፍኩበት አመትም ነበር ፤ በህመም ምክንያት Hospital መግባት ፣ የአንዳንድ businesoche Fail ማድረግ ፣ በህይወቴ ብዙ ነገሮች እንዳሰብኳቸው አለመሆናቸው ጌታን " ለምን ግን " እንድለው እድል ቢሰጡኝም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ሁሉም እኔ ተጎዳሁባቸው ያልኩባቸው ነገሮች ሁሉ ለመልካም ሆነውልኝ አይቻለሁ፤ ከሁሉም ነገሮች በላይ ግን የእግዚአብሔርን ምህረት የጠገብኩበት አመት ነበር ፤ ስለ 2018 እግዚአብሔር በብዙ ይመስገን 🙏

በ 2018 ሁላችንም በህይወታችን ያየናቸው ፣ መልካምም ይሁኑ መጥፎ ገጠመኞች ይኖሩናል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን እያንዳንዳችን በየቀኑ ያየናቸው የምህረት ቀኖች እንደነበሩን ግን አንረሳም🙌🏼 ገና ከጅምሩ አመቱን የበረከት ፣ የመስፍት ብለን ብንጀምርም በስተመጨረሻ ግን እኛ ካወጅናቸው ቃሎች በላይ እርሱ ያወጀልን ምህረት በልጦ 2018 ትን በሚያስደንቅ ምህረት ጨረስነው🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

ከአንተ ርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር እኔ አይገባኝም ትምክቱ ምን ይሁን🤷 ከህልውና ውጪ እልፍ ከሚያጅበኝ በመገኘትህ ውስጥ የተጣልኩ ያድርገኝ🙌🏼

ሰሞኑን ይህንን መዝሙር ሰምቼ ከማገለግለው አገልግሎት ያለፈ ፣ በአንደበቴ በየቀኑ ከምዘምርለት ብዙ መዝሙሮች በላይ ሰውነቴን ንፁህ እና ቅዱስ መሥዋዕት ሆኖ ጌታዬ እንዲያሸተው ፈለጉ 😭 ላምልክህ በህይወቴ 😭🙌🏼

ገና በለሊት ቤት መቀመጥ አላስችል ብሏት የህይወቷን መምህር ፍለጋ ምንም በሌለበት መቃብር ስፍራ ላይ ብቻዋን እያለቀሰች 😭 በአይኖቿ አስሬ የተከፈተውን መቃብር ታያለች የምትፈልገው መምህሯ ግን በቦታው የለም ፤ የኢየሱስን ከመቃብር መጥፋት ለማየት ከማርያም ጋር የመጡት ሌሎች ደቀ-መዛሙርት መቃብሩ መከፈቱንና የኢየሱስ ስጋ ከቦታው አለመኖሩን ከማየት ባለፈ እንደዚች ሴት የጌታ አለመኖር ጥያቄ አልሆነባቸውም መግደላዊት ማርያም ግን እርሱ እኮ ሞቷን ብለው የነገሯትን ረቡኒዋን ፍለጋ አይኖቿ እረፍት አጥተዋል በዚህ ሁሉ የጭንቅ ፍለጋ ውስጥ ግን አንድ ለማመን የሚከብዳትና የምታውቀውን ውብ ድምፅ ከበስተ ኃላዋ ሰማች " ማርያም " የሚል ድምጽ ፤ ይሄ ድምፅ ጥያቄዎቿን ሁሉ የሚመልስላት የምቶደው የመምህሯ ድምጽ ነበር... ማርያም በጣም በሚያስፈራ በመቃብር ስፍራ አጥብቃ የፈለገችው የህይወቷ መምህር በመጨረሻ ራሱን በትንሳኤ አካል ገለጠላት፤ ከዛም ይህ ቃል የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብቻ ሳይሆን የሚሰራ ህያው ቃል እንደሆነ ለአለም ህዝብ በተግባር አሳየች ! "እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።" — Jeremiah 29:13 @thedayofPentecost @thedayofPentecost

Dollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤ 100% Trusted @Beloved_ELA

የሰው ልጅ ትንቁ ኪሳራ የእግዚአብሔርን መገኘት ማጣት ነው! እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት መጥፎ ኪሳራ ይጠብቃቹ 🙏

🎙️ መሥዋዕት ይህን መዝሙር ሁላቹም ትኩረታቹን ሰብስባቹ ከልባቹ ብትሰሙት ደስ ይለኛል፤
ጌታ በቃላችን ከምንዘምርለት መዝሙሮች በላይ ህይወታችን ለሱ ሲዘምርለት ማየት ይፈልጋል፤
ያምልከው ሰው የማያውቀው ኑሯችን ፤ ይዘምርለት የጓዳ ህይወታችን ። @thedayofpentecost @thedayofpentecost