cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የቡታጅራ ሰለፍዮች ቻናል

ዳዕዋ ሰለፊያ https://t.me/butajiraa

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 101
Suscriptores
-524 horas
-87 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ (online) የአልበያን ቀጥታ ስርጭት የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ 👇👇👇 https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=150109d5847774453b https://t.me/albeyanbutajiragroup?videochat=150109d5847774453b
Mostrar todo...
ይህ በመንደራ የጓጉል ሲብልካይ ጀመዓቱ  አሰለፊያህ የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውድ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሀፊዘሁላህ በዙል ሂጃ 1/1445 ሒጂሪያ ጁምዓ ምሽት በቢዲዓ ዙሪያ የተደረገ  ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው። عنوان المحاضرة أضرار وأخطار  البدعة علامات أهل البدع الأ سباب التي أدت إلى انتشار البدع الأسباب المعينة للقضاء على البدع ከተዘረዘሩ ወሳኝ ነጥቦች መካከል፦ ➣ቢዲዓ በዲን ላይ ምንም አይነት መረጃ የሌላቸው ነገሮች ከኢስላም ሰዎችን ሊያወጡ የሚችሉም ሆኑ ሊያወጡ የማይችሉ  ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸው ጉዳትና ያላቸው አደጋ እጅግ ከባድ መሆኑ፦ ➣የቢዲዓ ባለቤቶች መገለጫ (ምልክቶች)፦ ➣ቢዲዓ በአለም ላይ ከጫፍ እሰከጫፍ እንዲዘረጋና  እንዲሰራጭ ያደረጉት አሰባቦች ምንድን ናቸው? ➣በዲናችን ላይ አድስ የተፈጠሩ የሆኑ ቢዲዓዎችን ለማጥፍትና ለማውደም አሰባቦች ፦ ሙብተዲዓወችን ጠላት አድርገን መያዝ እንዳለብን እና ዑለማወች የጋራ ሰምምነት እንዳላቸው፦ ድቤ እየወገሩ ከቀኝ ከግራ ወደሰማይ ወደመሬት እየተወዛወዙ የአሏህ መልክተኛው መጡ እያሉ መረሃባ እያሉ የሚቆሙ በየ ሀገሩ ኹራፍዮች ሰለመኖራቸው፦ የኛኑ ወገኖች ነውና እያጠመሙ ያሉት ሁሉንም መዋጋት አለብን።         ➣በስተመጨረሻም ሰለሰደቃ ተወስቷል፦ ወደመንደራ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል፦ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/+J8rODkADXKYyNDk0 ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር የቴሌ ግራም ቻናል  ለመቀላቀል፦ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
Mostrar todo...
Recording_1590.amr9.19 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ወድና የተከበራቹ የኹለፋኡራሺዲን መስጅድና መድረሳ አህለል ሀይሮች አላህ ዱንያም አሄራቹ ያሳምርላቹ  የጀመራችሁት መስጅድና መድረሳ አልቆ የምታዩበትቀን ቅርብ ያድርግላችሁ። በመቀጠልም ከዛሬ ጀምሮ  ለ24ሰአት የሚቆይ ለኹለፋኡ ራሽዲን መስጅደና መድረሳ 100 / መቶ /ብር ገቢ እናድርግ የሚል እንቅስቃሴ ተጀምሯል እንሽቀዳደም ጀዛኩሙላሁ ሀይር join https://t.me/+ko-R5Z-e0FIzNGE0 Masjid account 1000436020507 Commercial Bank 0023244120101 Zamzam Bank
Mostrar todo...
🟢 ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀመጥና የሚርመጠመጥን ተጠንቀቁ። 👉 ስሜት ተከታዮች እና አይሁዶች 👉 ቢድዓን አቃሎ መየትና መደመር 👉 መዳን የፈለገ ከእሳት ዳርቻ ይራቅ 👌ሙመይዓዎች በዚህ የሰለፎች አቋም ይመዘኑ 🔊አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን 📚ከሸርህ አሱነህ ደርስ https://t.me/SHERH_ASSUNAH
Mostrar todo...
شرح_شرح_السنة_للبربهاري_الشيخ_صالح_بن_فوزان_الفوزان_الدرس_22_1.mp39.05 KB
Mostrar todo...
TikTok · عبد الوهاب

Check out عبد الوهاب’s video.

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካም በተከተሉት ላይ ይውረድ!! ከዚህም በመቀጠል በአልም ዳርቻ የምትገኙ ብርቅዬ ሰለፍዮች እኛ ቡታጅራ ከተማ ዉስጥ የምንገኝ ሰለፊዮች ከዚህ በፊት አብረዉን የነበሩ ኣካላቶች ከቢድኣ ሰዎች ተመዩዝ በማጣታቸዉ እና ለጊዜዉ ልክፍት በሽታ በመጋለጣቸዉ ምክንያት ማህበረሰቡን ከኡለማዎች በማቆራረጥ እዉነታን እንዳይገነዘብ ብሎም በከተማዉ የሚንቀሳቀሱ ሰለፊይ ኡስታዞችና ደረሶች በሰለፊያ መንገድ እንዳይንቀሳቀሱ ወጥመድ ዉስጥ ከተዉ ለቡዙ ኣመታት ሲያንከባሉሏቸዉ ቆይተዋል ። በመሆኑም ሀቅ እስከመቼ ይደበቃል በማለት የአልበያን መደረሳ ኡስታዞቹዋና ደረሶቹዋ ለመጀመሪያጊዜ በከተማችን ተመዩዝ በማድረግ እዉነታዉ ባማስተማር የሌት ተቀን ስራዉ ሆን አልሃምዱሊላህ ቡዙፍሬዎችም ኣፈራ ። በዙሪያዎቹም ለሚገኙ ለቡዙ መድረሳዎችና መሳጂዶችም ሰበብ ሆነ ሆኖም ግን ይህ አንጋፋዉ መድረሳ የተለያዩ ችግሮች ተቋቁሞ ፍሬዎችን ቢያፈራም በኪራይ ቤት በመሆን ኣመታቶችን ኣሳልፎዋል። ታዲያ ዛሬ ይህን ኣንጋፋዉ/ቀዳሚዉ መድረሳ ሙሉ የአምስት ወቅት ሶላት ተጀምሮበታል ። በዉስጡ ያሉ ፍሬዎችን ታሳቢ በማድረግ ቡታጅራ ዉስጥ የሚገኙ ሰለፊዮች ለመድረሳዉ ቦታ እንግዛ በማለት ዉሳኔ ኣሳልፈዋል ። በመሆኑም በከተማችን የሚገኙ ሰለፊዮች ያቅማቸዉ ርብርብ ቢያደርጉም ሊገዛ የታሰበዉ መሬት ህጋዊ በመሆኑ ምክንያት ከኣቅማችን በላይ ስለሆነ በአለም ዳርቻ ለሚገኙ ሰለፍዮች ድጋፍ እነሆ ብለናል። ለግዥ የታሰበዉ መሬት 500ካሬ ቢሆንም 250ካሬ 3 ሚሊዮን ብርነዉ ህገወጥ መሬት ምንም እንኳን የሚቀንስ ቢሆንም ዉድ ሰለፊዮች የኣቅም ማነስ እንጂ ኣንድ ሰዉ ሚሸፍነዉ ነበር ሆኖም 50 ሎሚ ለኣንድ ሰዉ ሸክም ለሃምሳ ሰዉ ጌጥ ይባላል ዉድና የተከበራችሁ ሰለፊዮች ከተማችን ቡታጅራ ማእከል ከመሆንዋ የተነስ የተለያዩ የቢድኣ ኣካላቶች ማረፊያ ሆናለች። በከተማችን ዉስጥ ከሰለፊዮች ዉጪ መስጅድ አስፍቶ የማይንቀሳቀስ የሌለ የጥሜት ኣንጃ አይገኝም ሰለዚህ የሁላቹም ርብርብ እንዳይለየን እያልን በአላህስም እንጠይቃቹሃለን ትኩረት 👉 አልበያን መድረሳ ከማንኛዉም የጥሜት ኣንጃ ትስስር የላትም 👉 አልበያን መድረሳ ከቢድኣ ኣካላቶችና ኣጋፋሪዎች በመለየት ለመጀመሪያ ጊዜ መንሀጀ አስ ሰለፊያን በማስተማር የሚታወቅ ኣንጋፋ ቀዳሚ እና እዉነታን ለማስተማር የተነፈጉ ኡስታዞችና ደረሶች ማረፊያ ነዉ። 👉 ባሁኑ ጊዜ በወጣዉ ኣዋጅ መሰረት የመሬት ግዢ እገዳ ወደታች ሳይተገበር የሁሉም ሰለፊዮች ርብርብ እና ትኩረት አይለየን የበኩላቹ ኣስተዋፅኦ ፣ሼር፣ኣድ እና አህለል ኸይሮችን በማፈላለጋችሁ አላህ የኸይ ሚንዳዉን ይመንዳችሁ የቡታጅራ ሰለፊዮች የኣልበያን መድረሳ ተወካዮች/ኮሚቴዎች https://t.me/albeyanbutajiragroup
Mostrar todo...
አልበያን መስጂድና መድረሳ (የቡታጅራ) የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

የዚህ ግሩፕ አላማው መነሀጀ ሠለፍና የአልበያን መድረሣ ግንባታ ገቢ ማሠባሠብያ

Photo unavailableShow in Telegram
🔶 ታላቅ የምስራች አሰላሙዐለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረካቱህ እነሆ ብዙዎች ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና የሁላችንም ጥያቄ የሆነው የቡታጅራ "አልበያን የሰለፊዮች መስጂድና መድረሳ ቦታ ግዢ እና ግንባታ" የሙሓደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ዝግጅት ለሁለት ተከታታይ ቀናት ማለትም የፊታችን ሐሙስ እና ጁምዓ ሰኔ 20 እና 21 2016 ዓ/ል ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት አካባቢ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ (በቀጥታ ስርጭት በ online) የተሳታፊዎችን በር ከፍቶና ሁኔታውንና አይነቱን ልዩ አድርጎ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📮 ፕሮግራሙን ለመከታተል የግሩፑን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ👇👇 @albeyanbutajiragroup @albeyanbutajiragroup ለሌሎችም 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በማድረግ ይተባበሩን። 📌 አዘጋጅ ፦ የመድረሳው ኻዲሞች 🌐 https://t.me/albeyanbutajiragroup/3210
Mostrar todo...
🆕 አድስ አፕ ተለቀቀ የጎደለውን ባሟላ መልኩ ክፍል 59 እኛ 60 📚 الرد على خضر الخميسي 📚 ለኸድር ኬሚሴ የተሰጠ ምላሽ ➩ 🎙 በሸይኽ አቡዘር ሀሰን አቡ ጦልሓ ሀፊዘሁሏህ 👉 2ቱን ኦድወ ረስቸው ስለነበረ ይህን ሙሉ የሆነውን አውርዱና ተጠቀሙ ባለፈው የተለቀቀውን በማጥፋት 👉 ይህን ቀይሩ ባረከሏሁ ፊኩም ↪️ ላልደረሳቸው በማዳረስ የበኩላችን ሀላፊነት እንወጣ ሸር አድርጉት @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha
Mostrar todo...
ለኸድር_ኬሚሴ_የተሰጠ_ምላሽ_በ_ሸይኽ_አቡዘር_ሀሰን.apk202.14 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.