cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኢንሴኖ አነስ ቢን ማሊክ መስጂድ ጀማዓ

በቢድዓ ወይም በስህተት ካዘዙህ ወደ ሌላ ሐገር ሽሽ ዲንህን ይዘህ አጥብቀህ ያዘው ዲን ነው ካፒታል ንብረት የዲንህ መበላሸት እሱ ነው ትልቁ ክስረት 📚ምንጭ- نُونية القحطانِي @Mudesir05

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
895
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📌 የፈጅርን ሰላት በጊዜው ሰግደህ ፤ ዙሁር ሊሰገድብህ ይችላል። ዱንያ ላይ አንግታ አኼራ ላይ ያመሸች ስንት ነፍስ አለች?! 🤲 የዱንያ ቆይታችንን ኸይር የምንሰራበት ፤ ጀነት ለመግባት ሰበብ የሚሆንን ኸይር የምንሸምትበት አላህ ያድርግልን።
Mostrar todo...
👆👆👆 አዲስ ሙሓደራ 🔈 #ጠቃሚ እውቀት እና የሀጅር ማብራሪያ 🔶 በምስራቅ ጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ Jumada al-Akhirah 11 1445 December 24 2023 ታህሳስ 14 2016 🔗 የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት⤵️ https://t.me/ensenoanasmesjid/7944 🎙 በኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሐፊዘሁላህ 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉን 👇👇👇 🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid
Mostrar todo...
ጠቃሚ እውቀት እና የሀጅር ማብራሪያ.mp314.05 MB
በሱናሀ ጠንክር አትህን ወስላታ አርሂቡ አርሂቡ አርሂቡ ቀል ግጥም ነኔ የሁ ብዝተሁ በሰማሁ አርሂቡ አርሂቡ እያአቡኒ ጎቤ አተመኛ አባም ዳኮኛ  አይ ሰብ አንዃሪ ተግባር ዬነወ ሠለፍይ ወህን ኤቸል አፍካሽ ቃቢ የዚሀም የስንፍና አመል አትህን አፍ ብቻ ተክላከል የሙብተዲእ ዘመቻ የውሽት ገቤ የደፋብከ ይንም ተደን ሰለፍይ በሀንከ የቢደአ መንደር የወረዪ ግፍር በቀልም በወደል አታብዛ ክርክር የሰለፍይ ሚስጥር ሀር አላህ ባበናሀ ግዝየ የምቃሩ እውቀት አትስየ በሁያ አርበት ሠአት በከነሙላ ልፋት ዱንያ ታሳድድ በወልተት አይ አለወሀር  አይወሸወድ ሠለፍ ሀንሀም ታውናብድ ብዠው አያልቅ ያኸ ጉድ አያዋጣሀ ተኢልሜ ተዘበር በሀሊቃሀዬም ትከበር ደብዳቤመሁ አንብብ አትገደር ያሴልፍከ ተመላይካ መንደር አፍካ የሽም ሰለፍይ በሀንከ አንሀነ የሠብ የራሣሀም አንጠቀምከ ቲቀራ ባንቀራኸ ቲያቀራም ባናቅራኸ እንዴ አውዴ ተሟኒ ያነኸ ተግባር ያትኬሽ ኤሀን በወትመና ኤክዚቱ የሰለፍይሜና በገባሀኤቀይ ብዝተሁግባ አትህን የሰለፍይገለባ መቸውዲናሀ ትረዳ ታው አትትብላሽ አደራ ነነብከ በተታሀ ያነሠብ ሠለፍይ ቲብርከ አሀ ዱንያ አንሀንም ትዝ ኤይብርከ ቅራ ቲቡርከ ግዝየ ኤኔ ትብር የሌላ ቃር ቲሀን አዥኝ አዥኝ ትብር ተቅላቀለብከም ተስካከል ስሜታሀ ግፍርም አሊም ተሀተል ለውጥ በሸሀ ቶናማሀ ቅራ በተት ቀርስማሀ ትታጠራ በሪከርድ በዳዋ  አሊም አትሀን ታሊም ቶናም ቅራ ውጤታማ ትሀን ✍ አቡ ሙአዝ ሻፊ @ensenoanasmesjid @ensenoanasmesjid
Mostrar todo...
Let me recommend you this application. Click to blue link and download https://play.google.com/store/apps/details?id=com.play.music.musicplayer
Mostrar todo...
أبشر_فإن_دعوة_الحق_مهما_حوربت_فهي_منصورة_فضيلة_الشيخ_محمد_سع.m4a2.90 MB
⬆ ⬆ ⬆ [🍂] ([ الاستعداد ليوم الرحيل ]) [🍂] 🎙 سماحة الشيخ العلامة🎙 صالح بن محمد اللحيدان رحمه الله تعالى 📼 مدة المقطع: 📽 ٠٣:٥٠ ⏰ 🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid/7938
Mostrar todo...
1.85 MB
ስሜትን መከተል 🔎🔎🔎🔎🔎 يقول ابن القيم رحمه الله:- "اتّباع الهوى يطمس نور العقل ويعمي بصيرة القلب، ويصدُّ عن اتّباع الحقِّ ويضلّ عن الطّريق المستقيم." 📚 مدارج السالكين (2 /80) ➡️  ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል፦ "ስሜትን መከተል የዓእምሮን ብርሀን ያጠፋል የልብንም እይታ ያሳውራል ሀቅንም ከመከተል ያግዳል ከቀጥተኛውም መንገድ ያሳስታል" መዳሪጁ ሳሊኪን (2/80) https://t.me/AbuImranAselefy
Mostrar todo...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.