Soliana Academy Kg - Grade 8
Ir al canal en Telegram
861
Suscriptores
-124 horas
-27 días
-1230 días
Archivo de publicaciones
ሶልያና አካዳሚ
ለሚመለከታቸው የነባር ተማሪዎች ወላጆች ብቻ
ውድ ወላጆች፣
ነገ፣ ሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. ለነባር (መደበኛ) ተማሪዎች የምዝገባ የመጨረሻ ቀን መሆኑን በአክብሮት እናሳስባለን።
ከማክሰኞ ሐምሌ 21/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ቦታ በአዲስ ተማሪዎች ይተካል። ስለዚህ የልጅዎን ምዝገባ በተጠቀሰው የመጨረሻ ቀን ውስጥ በማጠናቀቅ የመማሪያ ቦታውን እንዲያረጋግጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ቀን:15/11/2018 ዓ.ም
የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለሚመለከታቸው ተማሪ ወላጆች ብቻ
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
ነባራዊ ሁኔታዎችን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት እና የወላጆችን ጥያቄ መሠረት በማድረግ የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ወቅት እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ለሚመጡ ተማሪዎች ት/ቤቱ ምንም አይነት ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ
ሶልያና አካዳሚ
እጅግ አስቸኳይና ጥብቅ ማስታወቂያ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሁሉም ወላጆች፣
በተማሪዎች ቁጥር መጨመር እና ከሌሎች ትምህርት ቤቶች የሚመጡ አዳዲስ ተማሪዎች ፍላጎት ከፍ በማለቱ፣ ቅድሚያ ለነባር/መደበኛ ተማሪዎቻችን ምዝገባ እየተሰጠ ይገኛል። ሆኖም መደበኛ ወላጆቻችን በተወሰነው የምዝገባ መርሃ ግብር መሠረት ልጆቻቸውን እያስመዘገቡ አይደሉም።
ስለዚህ የ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የምዝገባ የመጨረሻ ቀን ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለሶልያና አካዳሚ ወላጆች በሙሉ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ እስከ ሀምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ዘግይቶ ለሚመጡ ተማሪዎች ቦታ የማይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
